የኢንጋቢሬ ችሎት DW Amharic September 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሩዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሩዋንዳ ከአሸባሪዎች ጋር በማበር ና በሌሎችም ወንጀሎች ክስ በተመሰረተባቸው ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ነገ የመጨረሻ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል ። ኢንጋቢሪ የዘር ልዩነት በስፋት በመቀስቀስ እና እጎአ በ1994 በሩዋንዳ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በመካድም ተከሰዋል ።