በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ፣ በግዳን፣ ዋድላና በራያና ቆቦ ወርዳዎች፣ በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በደቡብ ወሎና በተለያዩ አካባቢዎች ጎርፍና የመሬት መንሸራተት በሰው ሕይህወት፣ በከብቶችና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። አከታትሎ በመጣል ላይ ያለው ዝናብ በአምስት ወረዳዎች 37 ሰዎችን ሲገድል …

በአማራ ክልል ከጎርፍና ከመሬት መንሸራተት ጋር በተያያዘ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 37 ደረሰ Read more »

(Ginbot7.org) — አንድን ነገር ደጋግሞ እየሠራ የተለየ ውጤት የሚጠብቅ አዕምሮው በትክክል የማይሠራ ሰው ብቻ ነው ይባላል። ወያኔ አዕምሮዓቸው በትክክል መሥራት በማይችል ሰዎች የተሞላ ድርጅት መሆኑ ድርጊቱ ይመሰክራል። ባለፉት አምሳ ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ሲደረግ የቆየው በባዶ ቁጥሮች በተነፋ እቅድ የመኩራራትን “ስልት” …

የኛ “ትራንስፎርሜሽን ፕላን” ኢትዮጵያን ከዘረኝነት ማጽዳት ነው Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የምትገኘው አገራችን ኢትዮጵያ ከሰሞኑ ብዙ የድህነት ሽልማቶችን ተቀብላለች። ዴሞክራሲ እና እኩልነትን የማስፈን ጭንብሎቹ የወደቁበት ዘረኛ አገዛዝ ህልውናውን ለማስጠበቅ ሲል “ልማት ልማት” የሚለውን ዘፈን መዝፈን እና ማስዘፈን ከጀመረ እንደሰነባበተ እናውቃለን። በተለይም የምርጫ 97 …

ከአንድ ዘር የተውጣጣ የገዢ መደብ ለመፍጠር ሌት ከቀን የሚሰራው የወያኔ ቡድን ለኢትዮጵያችን መልካምን ለማድረግ አይቻለውም! Read more »

በቅርብ ቀን ይፋ የሆነው የአምባገነኑና ዘረኛው መለስ ዜናዊ የአምስት ዓመታት የልማት ግብ ርቆ የተሰቀለ ዳቦ ወይንም የህልም እንጀራ ነው እየተባለ መተቸቱን የገለጸው የቪ ኦ ኤ ው አማርኛ ክፍል በአምስት አመቱ የልማት መርኃ ግብር ዙሪያ በሀርፐር ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑትን ዶ/ር …

የወያኔው አገዛዝ የአምስቱ አመት የኢኮኖሚ ልማት ትራንፎርሜሽን እቅድ የህልም እንጀራ ነው ሲሉ ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች አጣጣሉት Read more »

የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሰሞኑን በላከልን ዜና ወያኔ ሊቃወሙኝ ይችላሉ ብሎ የሚሰጋቸውን ሰዎች ከመንግሥት መሥሪያቤቶች ለመመንጠር የተጠቀመበት የቢፒአር ፖሊሲ ቀደም ሲል አገልግሎታቸው ደካማ የነበሩትን መንግሥታዊ ተቋማትን ይበልጥ እየገደለ መሆኑንን ለተቋሞቹ ቅርበት ያላቸው በርካታ ሰዎች ቅረታ እያሰሙ መሆናቸው ታውቆአል። የወያኔ የአገዛዝ ሥር …

ከቢፒ.አር. በኋላ የመንግስት ተቋማት አገልግሎቶች ብቃት እና ጥራት ቀንሷል ተባለ Read more »

ካፒታል የዜና ምንጭ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፤ ከዘረኛው የወያኔ ቆንጮ ባለስልጣናት ጋር ልዩ ኢኮኖሚያዊ ጥቅምና ትስስር አለው የሚባለው የሸህ አላሙድን ንብረት የሆነው ሸራተን አዲስ በሆቴሉ አካባቢ ይኖሩ ከነበሩት ነዋሪዎች ጋር ለረዥም ጊዜ ሲካሰስበት የነበረውን 42 ሄክታር መሬት አሸንፎ የግንባታ ሥራውን እንደሚጀምር …

የአዲስ አበባው ሸራተን ሆቴል በድህነት ኑሮ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን ማፈናቀሉን ቀጠለ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው መለስ ዜናዊ ረቡእ ነሐሴ 5 ቀን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በስዊድን የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንደሚዘጋ መናገሩ ይታወሳል። ጉዳዩን በሚመለከት አርብ እለት ለዝግጅት ክፍላችን መልክት የላኩ የፖለቲካ ተንታኝ ይህ የመለስ ውሳኔ ጸረ-ኢትዮጵያ አቋሙን የሚያንጸባርቅ ነው ብለዋል። መለስ ዜናዊ ኤምባሲውን ለመዝጋት …

ወያኔ በስዊድን ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መዝጋቱ ጸረ-ኢትዮጵያዊ አቋሙን የሚገልጽ ነው ተባለ Read more »

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአንድ መቶ አርባ ስምንት ሃገራት ላይ በተደረገ ጥናት አገርን ለቆ በስደት የመኖር እድሉን ቢያገኝ 46 በመቶ የሚሆነው ለአቅመ አዳም የደረሰ ኢትዮጵያዊ ሃገሩን እየጣለ ወደስደት ዓለም መግባትን እንደሚመርጥ በቅርብ ቀን የወጣ ጽሁፍ አረጋገጠ። ይህን ጥናት ያካሄደው የሰው ልጆችን ባህሪ …

ቢሳካለት ለአቅመ አዳም ከደረሰው ኢትዮጵያዊ ውስጥ ግማሽ የሚሆነው ስደትን እንደሚመርጥ ጥናቶች አረጋገጡ Read more »

የቪኦኤ አዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሄንሌይን በኢትዮጵያ የአንድ ፓርቲ ሲስተም ስለመኖሩ ላቀረበለት ጥያቄ፤ ውሸት የማይሰለቸው ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ አይኔን ግምባር ያርገው በሚል የተለመደ ቅጥፈቱ “እንደጃፓንና ቦትስዋና አንድ ጠንካራ ፓርቲ እንጅ የአንድ ፓርቲ ስርአት የለም” በማለት ተመፃድቋል። በጃፓንም ሆነ ቦትስዋና …

መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ የአንድ ፓርቲ ስርአት የለም ሲል ተመጻደቀ Read more »

በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን የሚፈበርኩት ውሸት ከአሳፋሪነት እያለፈ ነው ሲሉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን አወገዙ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ድረ-ገጽ በአፋር ክልል በመጪው አመት ትምህርት ቤት የሚገቡ ህፃናትን አስመልክቶ ያወጣው ዜና አነጋጋሪ ሆኖ ቆይቷል። ድረ-ገጹ በመጪው አመት …

የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኙ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን የሚፈበርኩት ውሸት Read more »

ሰሞኑን ጎርፍና የመሬት መናድ በኢትዮጵያ አደጋና ችግሮችን እያስከተለ ነው፡፡ እነዚህ ችግሮች እስከአሁን ወደ አርባ የሚጠጋ ሰው ሕይወት መጠየቃቸውን፣ በተለያዩ አካባቢዎች መፈናቀልና የንብረት ውድመት ማስከተላቸውን በተለያዩ ዘገባዎቻችን እያቀረብን እንገኛለን፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዲሬክተር አቶ ኪዳኔ አሰፋ የዚህ ክረምት የዝናብ ሁኔታ …

የክረምቱ ዝናብ ለሳምንታት ከተለመደው በላይ ተጠናክሮ ስለሚቀጥል ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ Read more »

(Kiduse wwek)ከጊዜ ወደ ጊዜ የቤተክርስቲያን ፈተና እያየለ መምጣቱ ግልፅ ነው ፡፡ ከዚህ አንጻር ከእኛ የሚጠበቀውንና መፍትሔ ይሆናሉ ያልኳቸውን ጽፌላችኋለሁ፡፡ ጠቃሚ ነው ካላችሁ የጠመመውን አቅንታችሁ የተሳሳተውን አርማችሁ ለንባብ አብቋት ፡፡1ኛ. ወንጀል ሲፈጸም እያዩ ዝም ማለት እንኳን በፈጣሪ ዘንድ በምድራዊ መንግስትም ዘንድ …

አቤቱ እንድናስተውል እርዳን Read more »

የምግብ ዋስትና እጥረት የከፋ ደረጃ ላይ ካለባቸው አስር የአለም አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ነች መባሉን አዣንስ ፍራንስ ፕሬሽ የተባለው የዜና አውታር ዘግቧል። የዜና አውታሩ እንደ ምንጭ የጠቀሰው ብሪታንያ በሚገኝ እና ሜፕልክሮፍት በተባለ ድርጅት፣ ከተባበሩት መንግስታት የአለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመተባበር፣ …

ኢትዮጵያ በአለም ላይ የምግብ ዋስትና እጥረት ካለባቸው አስር ዋና አገሮች ውስጥ አንዷ ነች ተባለ Read more »

በሀገር ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ጥሩ ግንኙነት አለ ማለት አይቻልም። ለዚህ ማሳያው፥ በሀገርአቀፉ ምርጫ ከኢሕአዴግ ቀጥሎ ያሉትን ሦስት ቦታዎች በመያዝ ባጠናቀቁት ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ያለው ሁኔታ ነው። መድረክ፥ ኢዴፓና መኢአድ በምርጫው አካሄድና ውጤት ላይ ያላቸው አስተያየት ተመሳሳይ …

መኢአድ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመዋሃድ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ Read more »

ማፕልክሮፍት ያወጣው ደረጃ በምግብ እጥረት ሳቢያ ህዝባቸውን መመገብ የማይችሉ ካላቸው ውስጥ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ናቸው። ማፕልክሮፍት የተሰኘው የብሪታንያ የአየር ንብረት ተመራማሪ ድርጅት ፤ ለተባበሩት መንግሥታት የምግብ ድርጅት ፤ ስለምግብ ዋስትና ባደረገው ጥናት ፤ ህዝባቸውን በሚገባ መመገብ የሚችሉትን አገሮችና በምግብ እጥረት …

ህዝባቸውን ለመመገብ አስጊ ሁኔታ ላይ ያሉ ሀገራት Read more »

ከቶ እንዴት ተደርጎ!በብዙ መቶ ሊትር የሚለካ ፤ ጥራት ያለው የሚጠጣ ውሃ ከጉም ይቀዳል ሲባል፤ ለሰሚው ግራ የሚያጋባ ነው የሚመስለው። እርግጥ ነው ፤ ስለተፈጥሮ ለተመራመሩ፤ ሳይንስን መመኪያ ላደረጉ ፤ በቀላል ዘዴ እንዴት አድርጎ በገፍ ከደመና ውሃውን ማግኘት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ያነጋግራቸው …

ከጉም ውሃ እንደወተት ለማለብ!፣ Read more »

አልሸባብ ሞቃዲሾን እያመሳት ነው። ትላንት የፈጸመው ጥቃት ለዚያች ሀገር እየተደረገ ያለውን ዓለም አቀፍ ጥረት መና እንዳያስቀረው በእርግጥ እየተሰጋ ነው። በትናትናው ዕለት ሞቃዲሾ በሚገኘው የሽግግሩ መንግስት ቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ሆቴል በአልሸባብ በተቀነባበረ የቦምብ ጥቃት6 የምክርቤት አባላትን ጨምሮ 32 ሰዎች ሲገደሉ …

የአልሸባብ ጥቃት እየተጠናከረ መምጣት Read more »

ከሪፖርተር በመለስ ዜናዊ የሚመራው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ከሁለት ዓመት በፊት በሰባተኛ ጉባዔው የነደፋቸው ዕቅዶች ከሞላ ጎደል የተሳኩ መሆናቸውን አሳወቀ፡፡ ድርጅቱ አሁን ያለው የግንባርነት አደረጃጀት የላቀ ውጤት ያስገኘለት መሆኑን ስላመነበት ወደ ሌላ ደረጃ (ውህደት) የመሸጋገር ጥያቄ በስምንተኛ ጉባዔው …

ኢሕአዴግ በግንባርነት ለመቀጠል ወሰነ Read more »

– ከ61 ሜጋ ዋት በላይ የሚያመነጨው ትራንስፎርመር ተቃጥሏል (በውድነህ ዘነበ) የጊቤ አንድ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ካሉት ሦስት ትራንስፎርመሮች መካከል አንዱ በመቃጠሉ፣ ግድቡ የያዘውን የክረምት ውኃ በሙሉ አቅሙ መጠቀም ባለመቻሉ የተለቀቀው ውኃ ጎርፍ ሆኖ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ መፈናቀልን አስከትሏል፡፡

– በአካባቢው ጥናት ለማካሄድ 6.5 ሚሊዮን ዶላር መድቧል (በቃለየሱስ በቀለ) አፍሪካ ኦይል የተሰኘ ተቀማጭነቱ በቫንኮቨር ካናዳ የሆነ የነዳጅ ኩባንያ፣ በደቡብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ኦሞ ሸለቆ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ የሚያካሂድበትን መሬት መረከቡን አስታወቀ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) ከብዙ አለመግባባቶች በኋላ ባለፈው ቅዳሜ በተካሄደው የአንበሳ ባንክ ባለአክሲዮኖች ስብሰባ፣ በድጋሚ የቦርድ አባላት ምርጫ የተካሄደ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተመረጡትን ሰዎች ብቃት ከመረመረ በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ውጤቱን ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ነሐሴ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ 14 ሰዎች ሲሞቱ 25 ሰዎች ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡

ከሪፖርተር ከባህር ዳር ወደ ጐንደር በሚወስደው መንገድ እንፍራንዝ የሚባለው ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ በደረሰበት የመደርመስ ጉዳት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጐሉ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞች እንደጠቆሙት፣ በድልድዩ ላይ በአንድ ወገን በተፈጠረ መደርመስ ካሳለፍነው እሑድ ጀምሮ በባህር ዳርና በጐንደር ከተሞች መካከል ግንኙነት …

ድልድይ በመደርመሱ የባህር ዳር ጐንደር የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተስተጓጐለ Read more »

(በአስራት ሥዩም) ዋነኛ የገቢ እና የወጪ ንግድን የሚያስተናግደውና የጅቡቲ ወደብን  ከአገሪቱ ከተሞች ጋር የሚያገናኘው መንገድ ላይ የሚገኙ ሁለት ድልድዮች በጐርፍ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡

አቡጊዳ – ነሐሴ 18 ቀን 2002 ዓ.ም ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ የተሰኘዉ የፖለቲካ ድርጅት በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከሚመራዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ማመልከቻ እንዳሰገባ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የያዘዉ የፖለቲካ ፕሮግራም፣ …

በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ የብርሃን ለአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ የአንድነት ፓርቲን ሊቀላቀል ነዉ ! Read more »

በኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኰሚሽነር ተጠሪ ሚስተር ሞሰስ ኦኬሎ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃለ ምልልስ ግልጽ እንዳደረጉት የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች በብዙ መንገድ አንድ ናቸው ብለዋል። ኤርትራ በሬፈረንደም እራሷን የቻለች ነፃ ሀገር ከሆነች ወዲህ፥ በዚያች ሀገር በተፈጠሩ ምክንያቶች ኤርትራውያን ወደ …

በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ መፈቀዱ UNHCRን አስደሰተ Read more »

አቶ አሰፋ ነጋሲ በሀብሩ ወረዳ በመርሳ ከተማ ለረጂም ጊዜ የኖሩ የአገር ሽማግሌ ናቸው። አበይ ተራራ በሚባለው ስፍራ ከሰሩት ቤታቸው ቁልቁል ከተማዋን እየተመለከቱ የህዝቡ ብዛት ከጥቂት ሽዎች ወደ አስር ሽዎች ሲያድግ ተመልከተዋል። በግብርና ስራ የተሰማሩት አቶ አሰፋ ቤት እሁድ ሌሊት በመሬት …

በአማራ ክልል የመሬት መንሸራተት 19 ሰዎችን ገደለ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 24/2010፤ ነሐሴ 18/2002 ዓ.ም):- በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ የተጠሩ በሀገረ ስብከቱ ገዳማት እና አድባራት ተመድበው የሚያገለግሉ ሰባክያነ ወንጌል፣ ‹‹ለወቅቱ የቤተ ክርስቲያን ችግር እና ለአባቶች ክብር መደፈር መንሥኤ ነው›› ያሉት በጋሻው ደሳለኝ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ …

ዘሪሁን ሙላቱ እንዲወገዝ ለማስተባበር ታቅዶ በተጠራ የሰባክያነ ወንጌል ስብሰባ በጋሻው ደሳለኝ እንዲወገዝ እና እንዲከሰስ ተጠየቀ Read more »

ይህንን ጽሁፍ ከምርጫው በፊት በድረገጽ ላይ ለማስፈር አስቤ ነበር የጀመርሁት። የምርጫውን ቀን ዘንግቼ ኖሮ ልክ ስጨርስ ምርጫው በማግስቱ መሆኑን ተረዳሁ ! ዓላማዬ አንዱን ወገን ለይቼ ለመደገፍ ስላልነበር ምርጫው ቢአልፍም ይነበብ ብዬ እነሆ አሰፈርሁት። የምርጫው ማለፍ ከጽሁፉ ውስጥ የቀነሰው ወይም የጨመረው …

ለሰይጣንም የሚገባውን አትንፈጉት ! በካፋ ኃይለ የሱስ Read more »

የEthiopia Reads (ኢትዮጵያ ታነባለች) መስራችና ስራ አስከያጅ አቶ ዮሃንስ ገ/ጊዮርጊስ በመቀሌ የመጀመሪያው በአህያ የሚጐተት ቤተ መፃህፍት አስጀመሩ፡፡ በተጨማሪም እሁድ ነሐሴ 16 የመጀመሪያው የህፃናትና የወጣቶች ቤተመፃህፍት ተከፍቶ የነፃ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ቤተ መፃህፍቱ ሰገናት ቤተ መፃህፍት ተሰይሟል፡፡ “የመቀሌ መስተዳድር ለቤተ መፃህፍቱ …

በአህያ የሚጐተት ቤተ መፃህፍት በመቀሌ Read more »

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጥቅምት ወር አዲስ መንግስት ይመሰርታሉ። አመራሩን በአጠቃላይ በአዲስ ትውልድ እንደሚተኩ ያስታወቁት አቶ መለስ ለዚህ አዲስ ትውልድ አዲስና እስካሁን እውን መሆን ያልተቻለ ፈተና አስቀምጠውለታል። የአምስቱ አመት የኢኮኖሚ ልማት ትራንፎርሜሽን እቅድ ተብሎ የሚጠራ ሰነድ አዘጋጅተው ለመጭው አመራር …

ኢትዮጵያ በ5 አመታት ከተረጂነት ለመውጣት የሚያስችሏት የልማት መሰረቶች አልተጣሉም ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ Read more »

ጀርመን በበርሊን ባዘጋጀችው እና ትናንት በተካሄደው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ የስቴድየም ውድድር በሶስት ሺህ እና በአንድ ሺህ አምስት መቶ ሜትር ሩጫ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ታሪኩ በቀለ እና መኮንን ገብረ መድህን አንደኛ እና ሁለተኛ በመውጣት አሸናፊ ሆነዋል። ኬንያዊው ዴቪድ ሩዲሻም አስራ ሶስት …

ኢትዮጵያውያን በበርሊኑ አትሌቲክስ ውድድር Read more »

የኤኮኖሚክስ እና የአካውንቲንግ ምሁራን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ባቀረቡት የአምስት ዓመት የኤኮኖሚ መርሀ ግብር ሳይንሳዊ የኤኮኖሚ ግብዓቶች ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን አመለከቱ። ምሁራኑ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባቀረቡት መንገድ ሊያድግ የሚችልበት የተመቻቸ ተጨባጭ ሁኔታ አለመኖሩን ገልጸዋል። ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ።

የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባስቀመጠው የአምአቱ የልማት ግብ በዋነኝነት የድሆቹን ሀገሮች የጤና፣ የትምህርት ሁኔታን ለማሻሻል እና ድህነትን ለመቀነስ አቅዷል። የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባወጣው የአምአቱ የልማት ግብ መሰረት በድሆቹ የዓለም ሀገሮች ውስጥ የሚታየውን የህጻናት ሞት እስከሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በጉልህ የመቀነስ …

የአምአቱ የልማት ግብ እና አንጎላ Read more »

ከሪፖርተር ተሰናባቹ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በሐምሌ ወር መጨረሻ ጉባዔው ባደረገው ግምገማ፣ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ አቶ ኃይለ አብርሃን ከሥልጣናቸው ካነሳቸው በኋላ እንዲከሰሱ ወሰነ፡፡ በአሁኑ ወቅት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ከተለያዩ ምንጮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ ምክር ቤቱ አደረገ በተባለው …

የትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ታሰሩ Read more »

(በታምራት ጌታቸውና በኃያል ዓለማየሁ) ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው መተሐራ ከተማ የበሰቃ ሐይቅ ውኃ ሙላት ከምንጊዜውም በላይ ሥጋት መፍጠሩን በአካባቢው የተገኙት ሪፖርተሮቻችን ለማየት ችለዋል፡፡

– 211 ሺሕ 200 ብር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል (በታምሩ ጽጌ) የኢትየጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በ2001 ዓ.ም. መጨረሻ አካባቢ ክስ የመሠረተባቸው አራጣ አበዳሪው አቶ ገብረ ኪዳን በየነ (ሞሮኮ)፣ በ21 ዓመት ጽኑ እሥራትና የ211 ሺሕ 200 ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጡ …

አራጣ አበዳሪው ገብረ ኪዳን በየነ (ሞሮኮ) የ21 ዓመት ጽኑ እሥራት ተፈረደባቸው Read more »