የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት በፖሊስ ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ
(በኃይሌ ሙሉ) የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ልዑል ሰገድ ተፈሪ በፖሊስ ታስረው እንዲቀርቡ ሲል፣ የፌዴራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ቄራ ምድብ ፍትሐ ብሔር ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ልዑል ሰገድ ተፈሪ በፖሊስ ታስረው እንዲቀርቡ ሲል፣ የፌዴራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ቄራ ምድብ ፍትሐ ብሔር ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡
– በሥራው ለሚሳተፉ ዳኞች 400 ሺሕ ብር ተመድቧል (በብርቱካን ፈንታ) በፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ በአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ለረዥም ጊዜ ውሳኔ ሳያገኙ የቆዩ 15 ሺሕ ውዝፍ ፋይሎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት፣ …
በጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ሳያገኙ የቆዩ 15 ሺሕ የክስ ፋይሎች ፍጻሜ ሊያገኙ ነው Read more »
(በምዕራፍ ብርሃኔ) በመላ አገሪቱ የሚገኙ ትላልቅ ሆቴሎች ለመገልገያነት ከቀረጥ ነፃ ያስገቧቸውን ዕቃዎች ዝርዝር፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንዲያሳውቁ ዳይሬክተሩ አቶ መላኩ ፈንታ ትናንት አስታወቁ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሰሞኑን ያደረገው ደመወዝ ጭማሪ በሠራተኞቹ መካከል ከፍተኛ ልዩነት መፍጠሩን አንዳንድ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ኮሚዩኒቲ ባደረጉላቸው ግብዣ መሠረት ወደ ስዊድን ሊጓዙ ነው፡፡
(በመርጋ ዮናስ) የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር የሥራ አመራር ቦርድ በኮሜት ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በተባረሩት 64 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ምክንያት፣ በሚቀጥለው ሳምንት ቄራ በሚገኘው የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ክስ ሊመሠረት ነው፡፡
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 21/2010፤ ነሐሴ 15/2002 ዓ.ም):- ትናንት አርብ ተሲዓት በኋላ ከአንድ ጓደኛው መኖርያ ቤት ሳለ የተያዘው ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በዛሬው ዕለት ጠዋት አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኝ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት መቅረቡ ታውቋል፡፡ እነ ወ/ሮ …
‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ፍ/ቤት ቀረበ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማሪያምን ጨምሮ አስራ ሁለት የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ዴሞክራሲ አባላትን አቃቤ ህግ ሰላም በመንስት ወንጀል ክስ መስርቶባቸዋል። አቃቤ ህግ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመሪያ ፍርድ ቤት ለቂርቆስ ምድብ ፍርድ ቤት ባቀረበዉ ክስ መሰረት፣ ሚያዝያ ሃያ ቀን 2002 ዓም ከቀኑ …
ታግዶ የቆየውን የእነ በጋሻው የአሰበ ተፈሪ ጉባኤ አስፈቀዱ፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 20/2010፤ ነሐሴ 14/2002 ዓ.ም):- ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› በሚለው ‹መጽሐፍ› ‹‹ቅዱስ ፓትርያሪኩን ማስፈራሪያ እና የንግድ ምልክት ያደረጉ የዘመናችን አፍኒን እና ፊንሐስ›› የተባሉት ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 20/2010፤ ነሐሴ 14/2002 ዓ.ም):- ሰሞኑን በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ከፍተኛ ክትትል ሲደረግበት የቆየው ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ዛሬ ከቀትር በኋላ በተለምዶ ኮልፌ – 18 ማዞርያ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ቁጥራቸው በርከት ባሉ ሲቪል የለበሱ …
‹‹የሐውልቱ ስር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ዘሪሁን ሙላቱ ተያዘ፤ ለሥራ አስኪያጅ ፋንታሁን ሊደረግ የታሰበው ‹‹የማጽናኛ መዋጮ›› ታገደ Read more »
በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አባላት መካከል ከዚህ ቀደም የተነሳው ውዝግብ ፍርድ ቤት እያሟገተ ነው። ዛሬ ያስቻለው የአዲሰ አባባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፓርቲውን ጽህፈት ቤት ንብረት በኃይል ለመውሰድ ሞክረው ነበር ተብለው በተከሰሱ አባላት ላይ የተሰጠውን ምስክርነት አዳምጧል። ዘገባውን ለማዳመጥ እዚህ …
ከሰባት ዓመት በላይ ኢራቅ ከቆዩት የአሜሪካ ተዋጊ ጦር ኃይል አባላት የመጨረሻዎቹ ትናንት ኢራቅን ለቀው ወጥተዋል ። የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኢራቅ ጦርነት ማብቃቱን ትናንት በይፋ አስታውቋል ። በርካታ ኢራቃውያን የአሜሪካን ጦር ሀገራቸውን ለቆ በመውጣቱ የተቀላቀለ ስሜት ነው ያደረባቸው ። …
ሰሞኑን መለስ ዜናዊ ስለልዩ ልዩ ጉዳዮች በቀባጠረበት ጋዜጣዊ መግለጫ ከግንቦት 7 ጋር ሊኖር ስለሚችል ድርድርም ጥቂት ዓረፍተ ነገሮችን ተናግሯል። መለስ እንዲህ ጊዜ እየጠበቀ በሚወረውራቸው ዓረፍተ ነገሮች አዲስ አጀንዳ እየሰጠ ኢትዮጵያዊያንን ከትግል ማዘናጋት ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ተጠቅሞበት ውጤታማ የሆነበት ስልት እንደሆነ …
“የኦህዴድ ሰዎች በነጋ በጠባ ልማት ልማት እያሉ ይጨቀጭቁናል እኛ የተረፈን ልማታቸዉ ሳይሆን እርግጫቸዉ ነዉ፤ እንኳን የመኪና መንገድ ወደ ጨረቃ የሚወስድመንገድም ቢሰሩ እኩለነታችን እስካልተረጋገጠ ድረስ እኔ ለነሱ ድምፄን አልሰጥም” ስሙ የማይታወቅ ኢትዮጵያዊ ገበሬ ይህ አባባል እዉቁ የብሉምበርግ ጋዜጠኛ ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ …
ነሃሴ 11 ቀን 2002 ዓ.ም ከሌሊቱ ስምንት ሰአት ላይ ሲሆን ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ወደ ጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ለመዝለቅ መሞከራቸውን በዚሁ እለትም ይህ ሙከራ ከመደረጉ ስድስት ሰአታት ቀደም ብሎ ግርግር ተፈጥሮ እንደነበርና ይህም ግርግር ሌሊት ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት …
የአውራምባ ታይምስ ጽ/ቤት ባልታወቁ ግለሰቦች ጥቃት ተፈጸመበት፤ በጥቃቱ የጽ/ቤቱ የጥበቃ ሰራተኛ ክፉኛ የተጎዳ መሆኑ ተገለጸ Read more »
ታዋቂው የአሜሪካ ጋዜጣ ኒውስዊክ “ዛሬ ብትወለድ፥ የትኛው አገር በጤና፣ በደህንነት፣ በብልጽግና፣ እና በእድገት የተሞላ ኑሮ እንዲኖርህ ከፍተኛውን እድል ይሰጥሃል?” የሚለውን ጥያቄ ይዞ በመነሳት መቶ አገሮችን አነፃጽሮ ደረጃን ያወጣ ሲሆን ከነዚህ መቶ አገሮች ውስጥም ኢትዮጵያን 94ኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጣት መሆኑን ለማወቅ …
አንድ መቶ የአለም አገራትን የኑሮ ሁኔታ ያነፃፀረ አዲስ ሪፖርት ኢትዮጵያን 94ኛ ደረጃ ላይ አስቀመጠ Read more »
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ፣ “አንወይንም” ወይም ገዢውን ፓርቲ አንቀላቀልም ባሉ ዜጎች ላይ የበቀል እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ዘገባ አሳይቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ እንደላከው ዘገባ፥ አገዛዙ እንዲቀላቀሉት ጫና ተደርጎባቸው ፈቃደኛ ያልሆኑ ሰዎችን በቁጥጥሩ ስር …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ሊቀላቀሉት ፈቃደኛ ባልሆኑ ዜጎች ላይ የጥቃት እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑ ታወቀ Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ሙስና እጅግ መስፋፋቱን ሰሞኑን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አሳይቷል። አንዳንድ ነዋሪዎች “ጉቦ ሳይሰጥ እርምጃ እንኳ መራመድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ሲሉ ለግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ስሞታቸውን አሰምተዋል። ዘጋቢያችን ያናገራቸውና በቤቶቻቸው ላይ ተጨማሪ ግንባታ ለመስራት ፈልገው ፈቃድ ለመጠየቅ ወደሚመለከተው …
በአዲስ አበባ ‘ያለ ጉቦ ምንም መስራት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል’ ሲሉ ዜጎች አማረሩ Read more »
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ኤርትራውያን ስደተኞችን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ ወደ 36 ሺ ይጠጋሉ ያላቸወን በፈለጉት ያገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረው መሥራትና መኖር ይችላሉ ማለቱ ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ መሆኑን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ከስፍራው ከላከልን ዜና ለመረዳት ተችሎአል። ከሁለቱም ወገን ወደ መቶ ሺ ለሚጠጋ …
የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞችን ለፖለቲካ ፍጆታ እየተጠቀመ ነው ተባለ Read more »
በአምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ እንደተፈለገ የሚሽከረከረው የገቢዎች ሚንስቴር በዓመቱ ታቅዶ ከነበረው በላይ ከታክስ ገቢ አገኘሁ ካለ በኋላ ካቀድኩት በላይ ታክስ የሰበሰብኩት ታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ታክስ የመክፈል አስፈላጊነት ግንዛቤው በመጨመሩ፣ ህብረተሰቡን ታክስ እንዲከፍል ማንቀሳቀስ በመቻላችንና ሕብረተሰቡ ለህጉ ታማኝ በመሆኑ እንደሆነ ገልጿል። ከዚህም …
ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ጠብመንጃ ካነሱና ከሌሎችም ያኮረፉ ድርጂቶችም ሆነ ግለሰቦች ጋር እደራደራለሁ ከማለት አንስቶ በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በፍጹም በድህነት ስሟ አትጠራም በማለት ለጋዜጠኞች የሰጠውን ቃለመጠይቅ አስመልክቶ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ንግግር ነው በማለትና በማጣጣል …
አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ለጋዜጠኞች የሰጠው ቃለመጠይቅ የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Read more »
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው መለስ ዜናዊ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ህገመንግሥቱን ተቀብለው በሰላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እስከ ተስማሙ ድረስ ከማንኛውም ሃይል ጋር ለመደራደር እንደሚፈልግ ገልጾ በሃይል ከስልጣን ሊያባሪሩኝ ነው እያለ ዘወትር ከሚከሳቸው የግንቦት7 እና የ ኦሮሞ ነጻነት ግንባር …
ግንቦት7 የዘረኛውን አምባገነን መለስ ዜናዊ የ እንነጋገር ጥሪ የተለመደ ቅጥፈት ነው ሲል አጣጣለው Read more »
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 19/2010)፦ ቤተ ክርስቲያን በተለያዩ ዘመናት እንደ ሰማይ ኮከብ፣ እንደ ምድር አሸዋ የሚበዙ ሊቃውንት አፍርታለች። ከነዚህ ሊቃውንት መካከል ደግሞ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አለቃ አያሌው ታምሩ አንዱ ናቸው። ስለ ሕይወት ታሪካቸው፣ ሥራዎቻቸውና ተያያዥ ጉዳዮች በስማቸው የተሰየመውን ድረ …
ለኢትዮጵያ አማራጭ የመረጃ አግልግሎት ለመስጠት የተቋቋመውና ከኔደርላንድ የሚያሠራጨው ESAT በሚል ምኅጻር የታወቀው የኢትዮጵያ የሳቴላይት ቴሌቭዥን አገልግሎት ሥራውን ከጀመረ 4ኛ ወሩን ቢይዝም በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ፤ ለ 3ኛ ጊዜ ተቋርጧል። ይሁንና ከመጪው ሳምንት ጀምሮ እንደገና በተጠናከተረ መልኩ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ፤ …
ትግራይ ውስጥ ካሉት በወተት ምርት የተሰማሩ ገበሬዎች አንዱ አቶ ሰለሞን ገሰሰ ይጠቀሳሉ፡፡ አቶ ሰለሞን በ1992 ዓ/ም ከፈረንጅ ላሞች ዘር ጋራ የተዳቀሉ ሁለት ላሞችን ገዝተው ማራባት ይጀምራሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓት የላሞቹ ቁጥር ከ130 በላይ ደርሷል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 82 ላሞች በተለያዩ ጊዜ ሸጠዋል፡፡ …
ከብት እርባታ በትግራይ፡- ከፈረንጅ ላም ጋር የተዳቀሉት በቀን እስከ 36 ሊትር ወተት ይሰጣሉ Read more »
አበበ ወንድሙ የተባሉ አድማጫችን ከባህር ዳር ላደረሱን ጥያቄዎች ሞያዊ ትንታኔ የሰጡት የታዋቂው የሜዮ ክሊኒክ የነርቭና የስነ አዕምሮ ህክምና ክፍል ዲሬክተር ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው። የአልዛሃይመር በሽታ መነሻ ምንድነው? መዳን ይቻላል ወይ? ህክምናውስ ምንድነው? በቡና ይባባሳል? ለእነኚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 18/2010)፦ የፓትርያርኩና የማፊያው ቡድን “ስውር ፀሐፊ” (Ghost Writer) ዘሪሁን ሙላቱ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልትና ተያያዥ ጉዳዮች ባለ 50 ገጽ መጽሐፍ ማውጣቱን፤ እነ በጋሻው ደሳለኝና ኤልዛቤል የምትባለው ወ/ሮ እጅጋየሁ እንደተጠቀሱበት፤ ዲያቆን ሲባል ቆይቶ በቅርቡ ሊቀ ትጉሃን የሚል የማዕረግ ስም …
መዋጮውን የአጥቢያ ሰበካ ጉባኤያት ጸሐፊዎች ያስተባብራሉ (ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 18/2010፤ ነሐሴ 12/2002 ዓ.ም):- በቁጥር ከስድሳ የማያንሱ እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኙ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤያት ጸሐፊዎች እና አንዳንድ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ለአወዛጋቢው የአዲስ አበባ ሀገረ …
በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራቻን፤ ባለፈው ሳምንት ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ለማስፋፋት ፤ የመምህራንና በኢንተርኔት የሚቀርቡ የምርምር ጽሑፎች ድርሻ ፤
ቃለየሱስ በቀለ ከሁለት ሳምንት በፊት የጅቡቲ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጅቡቲ ያደርገው የነበረውን በረራ እንዲያቋርጥ በሰጡት ትዕዛዝ መሠረት፣ በረራውን አቋርጦ የቆየ ቢሆንም ትናንትና መደበኛ በረራውን መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጅቡቲ የበረራ አገልግሎት ይሰጥ የነበረው በፎከር …
የቀድሞዉ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለገሰ ቢራቱ እንደሚሉት በምክር ቤት ዉስጥ ሰወስት መቀመጫዎች ብቻ ያለዉ ቅንጅት ከምርጫ ቦርድ የተቀበለዉ አርባ የምክር ቤት መቀመጫዎች ያሉት በማስመል ነዉ የኢትዮጵያ ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፈዉ ግንቦት ለተደረገዉ ምርጫ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰደዉ የገንዘብ ድጎማ …
አስራ አራቱ የደቡባዊ አፍሪቃ መንግስታት የልማት ድርጅት፡ በምህጻሩ ሳዴክ አባል ሀገሮች ርዕሳነ ቤር እና መራህያነ መንግስት በናሚቢያ መዲና ዊንድሁክ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት ጉባዔ ትናንት ማምሻቸውን አጠናቀቁ።
የቡሻሒሩ ማምንጫ ጣቢያ ግንባታ መጠናቀቁ እንደተሰማ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣን እስራኤል የኑክ’ሌር ጣቢያዉን በቦምብ ትመታዋለች በማለት አስፈራርተዋል።
– «ሙስናን ለማጥፋት ምን ዕቅድ ተይዟል?» ተሰብሳቢዎች– «የቀረቡትን ጥያቄዎች በፀጋ እንቀበላቸዋለን» አቶ ግርማ ብሩ(በውድነህ ዘነበ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተጀመረው የአምስት ዓመቱ የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውይይት ላይ ተሰብሳቢዎች ትኩረት አድርገው የሚያነሱዋቸው ጉዳዮች በከተማው ውስጥ ባሉ ችግሮች ላይ …
(በኃይሌ ሙሉ) በቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አየለ ጫሚሶ አስተባባሪነት በአሥራ አራት ፓርቲዎች ሊመሠረት ታስቦ የነበረው ግንባር ሳይሳካ ቀረ፡፡ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ራሳቸውን ከድርድሩ አግልለዋል፡፡
200 ሺሕ ሔክታር መሬት ይፈለጋል (በውድነህ ዘነበ) መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በ200 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የሸንኮራ አገዳ ልማትና ሦስት የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት አዲስ ዕቅድ አወጣ፡፡
የኑክሌር ባለቤት የሆነችው ፓኪስታን በቅርቡ በደረሰባት የጎርፍ አደጋ 1,600 ዜጎቿ ሲሞቱባት፣ 20 ሚሊዮን የሚሆኑት ተፈናቃዮች ደግሞ የሚላስ የሚቀመስ አጥተዋል፡፡
– 400 ሚሊዮን ብር ዕዳ ይቀርበታል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ካለበት ብድር ውስጥ 200 ሚሊዮን ብር ከፈለ፡፡
ብርቱካን ፈንታ በ2002 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸው ውጤት ምን ያህል እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ፡፡ የመግቢያ ውጤቱ በዩኒቨርሲቲዎቹ የመቀበል አቅም ይወሰናል፡፡ ተማሪዎቹ የመልቀቂያ ፈተናውን ውጤት ከሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ ያወቁ ቢሆንም፣ እንደቀደሙት ጊዜያት ዩኒቨርሲቲ …
– ከሦስት ሚሊዮን ብር የሚበልጥ ወርቅና ንብረት ዘርፈዋል (በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ሚያዚያ 18 ቀን 2001 ዓ.ም. በአራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው ጣና ወርቅ ቤት ላይ ዝርፊያ አካሂደዋል በሚል ጥር 7 ቀን 2002 ዓ.ም. ክስ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ኢትዮጵያ ከዚህ ወዴት? (አያልሰው ደሴ – የግል አስተያየት)
ኢትዮጵያ ከዚህ ወዴት? (አያልሰው ደሴ – የግል አስተያየት)
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል አንድ – አያልሰው ደሴ – የግል አስተያየት)
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የአምስት ዓመትየኢኮኖሚ እቅዳቸውን ይፋ አድርገዋል። አገሪቱን ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት የሚያስተዳድረው የኢህአዴግ መንግስት በጥቅምት ወር የሚመሰርተው አዲስ መንግስት በርካታ ስራዎች ይጠብቁታል። አገሪቱ ከውጭ የምግብ እርዳታ ነፃ እንድትወጣና ኢኮኖሚው በአማካይ በዓመት ከ11-14 ከመቶ …
የኢትዮጵያ የዉሃ ሃብት ሚኒስትር አቶ አስፋዉ ዲንጋሞ በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ”ለጥያቄዎ መልስ” ዝግጅት ላይ ለአድማጮች ጥያቄ በሰጡት መልስ በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ዙሪያ በቅርቡ እንደገና ስለተፈጠረዉ ዉዝግብ አስረድተዋል። አቶ አስፋዉ፣ ባለፈዉ ሃምሌ 5 በዋሽንግተን ዲስ ሰልፍ ያደረጉ ኢትዮጵያዉያን የኢትዮጵያ መንግስት በወንዙ …
የኢትዮጵያ ዉሃ ሃብት ሚኒስትር አቶ አስፋዉ ድንጋሞ ስለአባይ ወንዝ አጠቃቀም ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ገለጹ። Read more »
ከአዜብ ጌታቸው ጠ/ሚሩ በያዝነው ሳምንት ውስጥ ለራሳቸው ጋዜጠኞች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ሳታደምጡ የቀራችሁ አይመስለኝም። መቼም በጠ/ሚርነት ተቀምጠዋልና እንኳን መገለጫቸው ግልምጫቸውም ዜና ሊሆን (News Worthy) ግድ ነውና እኛም ግድ ሆኖብን መስማታችን አልቀረም። ልብ ብላችሁ እንደሆነ ጠ/ሚሩ በሚሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሁሌም …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!