በግብፅ- እሥራኤል ድንበር፣ የኤርትራውያን ፈላስያን መገደልና የ HRW ቅሬታ፤
የዜና አውታሮች ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ እንደዘገቡት፤ ዓርብ፣ ከቀትር በኋላ፤ በግብጽና እሥራኤል ድንበር ላይ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ፣ ሰዎችን ካገር -አገር በሚያሻግሩ ቡድኖችና በፈላስያን መካከል ፣ ተካሄደ በተባለ የተኩስ ልውውጥ 4 ኤርትራውያን ተገድለዋል።
የዜና አውታሮች ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ እንደዘገቡት፤ ዓርብ፣ ከቀትር በኋላ፤ በግብጽና እሥራኤል ድንበር ላይ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ፣ ሰዎችን ካገር -አገር በሚያሻግሩ ቡድኖችና በፈላስያን መካከል ፣ ተካሄደ በተባለ የተኩስ ልውውጥ 4 ኤርትራውያን ተገድለዋል።
የአውሮፓ መንግስታት ፣ ከዓለም የገንዘብ ቀውስ ጋር ተያይዞ ያጋጠማቸውን የብድር ጫና ለማቃለል ልዩ ልዩ የቁጠባ ዕርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ናቸው ።
ወደ አሜሪካ የመግብያ መርሃ ግብር ተጠቃሚ የሆኑ ሀገራት ዜጎች 14 ዶላር እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው። አዲሱ አሰራር ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ገቢራዊ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ከማንኛውም የተቃዋሚ ፓርቲ ፡ ከግንቦት ሰባት ጋ ጭምር ለመደራደር ዝግጁ መሆናቸውን ባለፈው ሳምንት ማስታወቃቸው ይታወሳል።
የአውሮጳ ህብረት ለፓኪስታን የጎርፍ አደጋ ሰለባዎች እስካሁን በቂ ርዳታ አላቀረበው ተብሎ እየተወቀሰ ነው።
ከግርማ ካሳ እሁድ እለተ ሰንበት ቀን ነበር። አምላካቸዉንና ፈጣሪያቸዉን ሊያመሰግኑ ምእመናን የቤተ ክርስቲያኒቱን አዳራሽ አጣበዉታል። በአዳራሹ የነበረዉ ምእመን ፊቱን ወደ መንበረ ታቦቱ አዙሯል። በመንበረ ታቦቱ በቀኝና በግራ በኩል ነጭ የለበሱ ዲያቆናት ቆመዋል። በዲያቆናቱ መካከል ከመንበረ ታቦቱ በኋላ ምእመኑን ፊት ለፊት …
ኢትዮጵያ ውስጥ ኦስካር ሮሜሮዎች፣ አርተር ሱሌማኖቮች፣ አሊ ሲስታኒዎች አሉን? Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
20 ከመቶ የኤኮኖሚ ዕድገት ። ለአውሮፓውያን ይህ ህልም ብቻ ነው። አፍሪቃ ውስጥ ግን በተለይ ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በገፍ ትቸበችብ በነበረችው በአንጎላ ይህ ከጥቂት ዓመታት በፊት ህልም ሳይሆን ተጨባጭ ሀቅ እንደነበረ የሚካድ አይደለም ።
በመላው ዓለም የሚኖሩ ኤርትራውያን በአንድነት በመተባበር በኤርትራ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲታገሉ ተጠየቀ ።
አቡጊዳ — የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጅቡቲ እንዳያርፍ መከልከሉን አዲስ ፎርቱን የተሰኘዉ በኢትዮጵያ የሚታተም የእንግሊዘኛ ጋዜጠ ዘገበ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐምሌ 27 (ኦገስት 1) ጀምሮ በርራዉን በጅቡቲ ያቀመ እንደሆነ የዘገበዉ አዲስ ፎርቱን በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ድርድሮች እየተደረጉ መሆኑንም ዘግቧል። …
አቡጊዳ – ነሐሴ 9 ቀን 2002 ዓ.ም እራሱን ገለልተኛ አድርጎ የሚቆጠረዉ፣ ግን በብዙዎች የገዢዉ ፓርቲን ጥቅም የሚያስጠብቅ እንደሆነ የሚነገርለት፣ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ከ2002 ምርጫ በፊት ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ገንዘብ ለድርጅቶች እንደሰጠ የሚዘግቡ ዘገባዎች በአዲስ አበባ እየተሰሙ ነዉ። የሪፖርተር ጋዜጣ፣ …
ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ቀርበው ሪፖርት እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ወጣባቸው፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 15/2010፤ ነሐሴ 8/2002 ዓ.ም):- በቅርቡ ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› በሚል ርእስ፣ ፈታሔ በጽድቅ በሚል የፈጠራ ስም የሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬን፣ የወ/ሮ እጅጋየሁ በየነን፣ የበጋሻው ደሳለኝን …
እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ የ “ሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች ”መጽሐፍ ደራሲን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ ናቸው Read more »
‹‹ሁለት መቀመጫ ያለው ቅንጅት የ40 ሰዎች ድጐማ ተሰጥቶታል›› አቶ ለገሰ ቢራቱ‹‹ቅንጅት የገንዘብ ድጐማ የተሰጠው ፓርላማ ባለው ወንበር ልክ ነው›› አቶ አየለ ጫሚሶ‹‹የምርጫ ቦርድ ሕጉን ጥሷል›› አቶ ተመስገን ዘውዴ‹‹ድጐማውን የሰጠነው በመስፈርቱ መሠረት ነው›› አቶ ተስፋዬ መንገሻ (በኃይሌ ሙሉ) ራሳቸውን ከቅንጅት ለአንድነትና …
– በዓመት 340 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ዕቃዎች ይወረሱ ነበር (በብርሃኑ ፈቃደ) በጂቡቲ ወደብ ውስጥ ስድስት ወርና ከዚያ በላይ የቆዩ ዕቃዎች ከእንግዲህ እንዳይወረሱ የሚያስችል ስምምነት በመደረሱ፣ ወደብ ላይ የቆዩ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ መግባት ጀመሩ፡፡
– ሊያደርጉት የነበረው ስብሰባ በፖሊስ ኃይል ተበተነ (በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ሥር የሚገኙ የ27 ቀበሌዎች ነዋሪዎች በሕገ መንግሥቱ የተፈቀደልንን የመሰብሰብ፣ የመደራጀት፣ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ፣ የመቃወምና የመደገፍ መብቶቻቸውን በወረዳውና በዞኑ ኃላፊዎች መነፈጋቸውን …
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበር በበጀት ዓመቱ 415.6 ሚሊዮን ብር ለማትረፍ አቅዶ 641.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉንና የዕቅዱን 154 በመቶ ማግኘቱን፣ ካለፈው ተመሳሳይ የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር 63 በመቶ የበለጠ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
(በኃያል ዓለማየሁ) የዓለም ማራቶን ክብረወሰን ባለቤት አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የደቡብ ኮሪያ ስሪት የሆኑትን የሃዩንዳይ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ እንደሚገነባ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) በማታለልና በማጭበርበር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩት የጌት አስ ኢንተርናሽናል ኩባንያና የጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴ የተመሠረተባቸው ክስ ውድቅ ተደረገ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ባሳለፍነው ሳምንት ለአዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ባንክና ከተማ ማደስ ጽሕፈት ቤት አቶ አበበ ዘልዑልን ሥራ አስኪያጅ አድርገው ሾሙ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና በሥራ ተቋራጮች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን መዳኘት የሚያስችለውን ሥራ ተረከበ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ባወጣው መመሪያ መሠረት ትምህርታቸውን በ10+3 ፕሮግራም መጀመራቸውንና ለሦስት ዓመታት ከተማሩ በኋላ ‹‹ሥልጠናችሁ በደረጃ 4 ነው›› የተባሉ የእንጦጦ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የማታ ተማሪዎች፣ ከነሐሴ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት ማቆማቸውን …
የእንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የማታ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ገለጹ Read more »
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ምርጫ 2002ትን ተከትሎ በአዲስ አበባ የአባላት ምልመላ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ለሥራ ጉብኝት ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል፡፡
(ገብር ሔር ዘመ/መንግሥት እንደጻፈው፤ ኦገስት 14/2010፤ ነሐሴ 8/2002 ዓ.ም)፦ በአንድ ወቅት መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ በሰሜን አሜሪካ ለሚሰራጨው የሀገር ፍቅር ሬዲዮ የሰጡት መግለጫ ሰሜን አሜሪካንን ለአስራ ስምንት ዓመታት ላላነሰ ግዜ መኖሪያ ባደረጉት “ስደተኛ አባቶች” ዘንድ አቡዋራ ማስነሳቱን በተባራሪ ወሬ ሰምቼው …
ኢትዮዽያ በስዊድን ያለውን ኤምባሲዋን መዝጋቷን ጠቃላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትላንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጪያ ላይ ማስታወቃቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኤምባሲው ተልዕኮውን ሊወጣ ባለመቻሉ መዘጋቱንና ከዚያ ይልቅ በብራዚል መክፈት እንደሚሻል ገልጸዋል። የሲውዲን መንግስት ይህ የኢትዮዽያ መብት ነው ሲል ምላሽ ሰጥቷል። …
ከ6 ዓመታት በፊት እንደ ዘበት ተጀምሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በለም ዙሪያ እንደ ሰደድ እሳት የተቀጣጠለና ፍቅርን ለእንግዳ ሰው የማሳየት ጥረት ተደርጎ የተወሰደው እንቅስቃሴ ነው፤ “Free Hugs” በአንድ አውስትራሊያዊ ወጣት የተጀመረውና በአያሌ አገራት ወጣቶች በስፋት ሲካሄድ የቆየው የፍቅር ማዕበል ባለፈው ወር …
የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።
አሜሪካውያን በእስልምና ሃይማኖት ላይ ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እየሰፋ መጥቷል።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀውና በቅርቡ በተካሄደው በዚህ የህፃናት ፊልም ፌስቲቫል የቀረቡትን ፊልሞች በሙሉ፥ ተጀምሮ እስኪጨረስ፥ የፃፉትን ታሪክ መጫወት ጨምሮ፥ እንደ ካሜራ ባለ ሞያና እንደ ዲሬክተር የሠሩት ዕድሜያቸው በ9 እና በ15 ዓመት መካከል የሚገኙ ታዳጊ ህፃናትና ወጣቶች ናቸው። «አሳትፉኝ፤» በተሰኘው ፕሮግራም …
(VOA) — ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመጭው ጥቅምት አካሂዳለሁ ባሉት የመንግስት ለውጥ፤ እየተቀያየረ የሚሄደውን የኢትዮጵያን የወዳጅነት አቅጣጫ ተከትለው የሚዘጉና አዲስ የሚከፈቱ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮኖች እንደሚኖሩ አስታወቁ። ከሚዘጉት መካከል የመጀመሪያ የሚሆነው በስዊድን የኢትዮጵያ ኢምባሲ እንደሚሆን ተናግረዋል። “በኛና በስዊድን መካክል ትርጉም ያለው የልማት …
ለአባቶች ድርድር መሰናከል ምክንያት ሆኗል የተባለው የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ቃለ ምልልስ “ስለ ፓትርያርክ ከሥልጣን መውረድ እና መሻር” M.B Seife Silassie Yohannes about Patriarch Change in Ethiopian Orthodox Church from Deje Selam on Vimeo.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲ ዓለምአቀፍ ደረጃዎችን በጠበቁ መሣሪያዎች፣ መረጃ አሰባሰብ፣ አሠረጫጨትና አከመቻቸት የሚንቀሣቀስ ድርጅት መሆኑን የድርጅቱ ተ/ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ዱላ ሻንቆ አስታወቁ፡፡ ኤጀንሲው የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አባል መሆኑን ዳይሬክተሩ ገልፀው ከ11 የዞን ፅ/ቤቱ አንድ ሺህ በሚሆኑ ሠራተኞቹ ጭምር የሚያሰባስባቸውንና የሚያደራጃቸውን …
ዋና መሥሪያ ቤቱ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው፤ ጉግል በመባል የታወቀው በኢንተርኔት የመረጃዎች አቅራቢ ማሺን፣
ጥንታዊው የሰው ዘር ይገለገልባቸው የነበሩ የድንጋይ መሳሪያዎች ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሚመጡት 5 ዓመታት አከናውነዋለሁ በሚል ያወጣው ምጣኔ-ሀብታዊ አቅድ በጣም የተጋነነ መሆኑን ሐያስያን ቢገልጹም፣
(በሔኖክ ያሬድ) የቀድሞ ሰው ከ3.4 ሚሊዮን ዓመት በፊት የድንጋይ መሣርያ ይጠቀም እንደነበርና መሣርያዎቹንም ተጠቅሞ የትላልቅ አጥቢ እንስሳት ሥጋና መቅኒ ይመገብ እንደነበር የሚያሳዩ ቅሪቶች መገኘታቸውን ነሐሴ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. በብሔራዊ ሙዚየም በ10 ሰዓት ይፋ ሆነ፡፡
“ወንድ ልጅ በልቡ እንጂ በቸአይኑ አያለቅስም” (አስራደው ከፈረንሳይ)
አሥራደው (ከፈረንሣይ) «ኧረ ጎበዝ! እህም ነው! ጎበዝዬ! እህም ነው! የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤ አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤
አሥራደው (ከፈረንሣይ) «ኧረ ጎበዝ! እህም ነው! ጎበዝዬ! እህም ነው! የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤ አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤
ሲሳይ አጌና – ከአዲስ አበባ ከአምስት አመት በፊት 1997 ኢትዩጵያ ዲሞክራሲን አማጠች፤ የተስፋ ብርሃንም ተንቦገቦገ፤ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 30 የጀመራትን ምጥ ግንቦት 7/97 ተገላገለች። ዲሞክራሲ ተወለደ። ግንቦት 7 አመሻሹላይ ህጻኑ ዲሞክራሲ ህመም ጀመረው፤ በማግስቱም ህመሙ ጸናበት፤ ህጻኑ አንዴ እየተሻለው ሌላ ጊዜ …
በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ – እነሆ እውነቱን! የአፍሪካም ጭራ ነን (ሲሳይ አጌና) Read more »
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚዚየም በኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶክተር ዘረሰናይ አለምሰገድ ይፋ የሆነው የጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው፤ ቅድመ-ሰው ከ3.4 ሚሊዮን አመታት በፊት ከድንጋይ የተሰሩ ቁሶችን ይገለገል ነበር። “ዛሬ ከፊት ለፊታችሁ የምገኘው በአለም ላይ የሰው ልጅ ቴክኖሎጂን ተጠቅሟል በሚል የተቀመጠውን ሳይንሳዊ መላምት በአንድ ሚሊዮን አመት …
ኢትዮጵያ የቅድመ-ሰው መገኛና የቴክኖሎጂ መጀመሪያ መሆኗን የሚጠቁም ግኝት ይፋ ሆነ Read more »
(VOA) — የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ለአገር ዉስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ለተለያዩ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል። በሶማሊ ክልል ከሚንቀሳቀስ ታጣቂ ሃይል ጋር በቅርቡ የተፈረመዉን ስምምነት መነሻ ያደረገዉ ጥያቄ አንዱ ነዉ። መንግስታቸዉ የሚደራደረዉ መሳሪያ ካነሱት ጋር ብቻ ነዉ? ወይስ ካኮረፉትም …
(የማነ ናግሽ፥ ሪፖርተር) የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት (ኪዳን) ሰሞኑን በአዲስ አበባ ባካሄደው ጉባዔ፣ የስደት ብሔራዊ ሸንጎ (ፓርላማ) ለማቋቋም መወሰናቸውን አስታወቀ፡፡ ይህንን የሚያመቻች ብሔራዊ ኮሚሽንም ተሰይሟል፡፡ አሥር ተቃዋሚ ኃይሎችን ያካተተውና የኤርትራ ዴሞክራሲያዊ ኪዳን በመባል የሚታወቀው ጥምረት፣ ከኤርትራ ሲቪል ማኅበረሰቦች ጋር በጋራ በመሆን …
የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰቲያን ኢትዮዽያና አሜሪካ የሚገኙትን ሁለቱን ሲኖዶሶች ለማስታረቅ የተደረገው ሽምግልና ገና ሳይካሄድ ቅድመ ሁኔታ ቀርቦበት ተሰናክሏል።
ድህነትን በአመዛኙ ለመቅረፍ፣ የሀገር ሁለንተናዊ ግንባታን ለማስፋፋት ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዋናው አንቀሳቃሽ ሞተር መሆኑ ይታመንበታል።
ቀጣዩ የኤኮኖሚ ዝግጅት ፤
(በኃይሌ ሙሉ) ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መንግስት በቀጣዩቹ አምስት ዓመታት የያዘው የልማትና የዕድገት ዕቅድ ሙሉ በሙሉ ይፈጸማል ብሎ በእርግጠኛነት መናገር እንደማይቻል ገለጹ፡፡ አቶ መለስ ዛሬ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት፣ መንግስት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በየአመቱ 15 በመቶ …
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በቀጣዩቹ አምስት ዓመታት የልማት ዕቅድ ዕርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ገለጹ Read more »
(በውድነህ ዘነበ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ ተግባራዊ በሚደረገው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ ሕዝቡን በማወያየት ሥራ የተጠመዱት የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የማወያየቱትን ሥራ ከጨረሱ በኋላ የፓርቲ ግምገማ እንደሚጀምሩ አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የሚፈልጉ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የአሜሪካው ኤክስፖርትና ኢምፖርት (ኤግዚም) ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ለሚገዛቸው 10 ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላኖች፣ ለአምስት ቦይንግ 777 አውሮፕላኖችና ለጄነራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ ሰራሽ የአውሮፕላን ሞተሮች መለዋወጫ መግዣ የሚውል የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የብድር ዋስትና ሰጠ፡፡
– የይቅርታ አሰጣጥና አፈጻጸም ሥነ ሥርዓት አዋጅ ረቂቅ ቀረበ (በታምሩ ጽጌ) በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተፈርዶባቸው በፌዴራልም ሆነ በዘጠኙም ክልሎች ውስጥ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ታራሚዎች ይቅርታ ሲደረግላቸው፣ የይቅርታ መስፈርቶቹ መለያየት እንደማይገባቸውና ወጥነት እንዲኖራቸው ተጠየቀ፡፡