ምርጫን ለማወክ አሲረዋል የተባሉ በእስራት ተቀጡ
በትናንትናው ዕለት የታተመው አዲስ ዘመን፤የሀገሪቱን የፍትህ ሚንስቴር በመጥቀስ እንዳተተው፣ በእነዚህ ሽብር በመፍጠር እና ምርጫ 2002ን ለማደናቀፍ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ተያዙ ባላቸው ላይ፤ ፍርድ ቤት እስከ 20 አመት ፅኑ እስራት የሚደርስ ቅጣት ወስኖባቸዋል፡፡ ጋዜጣው ጨምሮ እንዳብራራው፤ 32 ተከሳሾች በሐገር ውስጥ …
በትናንትናው ዕለት የታተመው አዲስ ዘመን፤የሀገሪቱን የፍትህ ሚንስቴር በመጥቀስ እንዳተተው፣ በእነዚህ ሽብር በመፍጠር እና ምርጫ 2002ን ለማደናቀፍ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ተያዙ ባላቸው ላይ፤ ፍርድ ቤት እስከ 20 አመት ፅኑ እስራት የሚደርስ ቅጣት ወስኖባቸዋል፡፡ ጋዜጣው ጨምሮ እንዳብራራው፤ 32 ተከሳሾች በሐገር ውስጥ …
የ አሜሪካ ወታደራዊ ሃይሎች ኢራቅን ከወረሩ ሰባት አመታት ተኩል ካለፉ በኋላ ፕረዚዳንት ኦባማ ወታደሮቹን ለአገልግሎታቸው አመስግነው የውጊያ ትልዕኮአቸው እንዳባቃ ገልጸውላቸዋል። “የኢራቅ የነጻነት ተልዕኮ አብቅቷል። አሁን የኢራቅ ህዝብ የሀገሪቱን ጸጥታ የመጠበቅ ሃላፊነቱን ተረክቧል።” ፕረዚዳንት ኦባማ የፕረዚዳንትነቱን ስልጣን ከተረከቡ ወዲህ ከመስርያ ቤታቸው …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 1/2001፤ ነሐሴ 26/2002 ዓ.ም):- ከነሐሴ 22 – 23 ቀን 2002 ዓ.ም በሐዋሳ መስቀል አደባባይ በተጠራው እና በበርካታ የፕሮቴስታንት አብያተ እምነት ተከታዮች ተሞልቶ በነበረው እንግልጋ (ስብስብ) “የቅድስት ማርያም ስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማኅበር›” እየተባለ የሚጠራ ቡድን ቃል አቀባይ የሆነው …
“የትኛው ሰባኪ፣ የትኛው ዘማሪ እዚህ አደባባይ መቆም እንዳለበት ወስነን እስክንነግራችሁ ድረስ በያላችሁበት ቁሙ!!” (በጋሻው ደሳለኝ) Read more »
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 1/2001፤ ነሐሴ 26/2002 ዓ.ም):- “የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች” በሚለው ‹መጽሐፍ› ሳቢያ የስም ማጥፋት ክስ የቀረበበትን የሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱን ጉዳይ የሚመለከተው በአዲስ አበባ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በተጠርጣሪው ላይ የሚሰበሰቡት መረጃዎች እንዲጠናቀቁ በማሳሰብ ለጳጉሜን …
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 25 ቀን 2002 ባወጣው መግለጫ 13 ብር ከ 62 የነበረው አንድ የአሜሪካ ዶላር ኦፍሴላዊ ሚንዛሪ ወደ 16 ብር ከ67 ሳንቲም ዝቅ ማለቱ አስታውቆአል።፡ ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከመምጣቱ 1983 በፊት የአንድ የአሜሪካን ዶላር ሚንዛሪ ዋጋ …
እስካሁን አስራ-አንዱ ለሞት፥ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ ሌሎችን ለበሽታ እና የተቀሩትን በሙሉ ለስቃይ የዳረገዉ ችግር የሚወገድበት ብልሐት አሁንም ግልፅ አይደለም። የስዑዲ አረቢያ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ ሐገራቸዉ ለመመለስ ካሰሯቸዉ ኢትዮጵያዉያን መካካል ጂዘን ዉስጥ አምስቱ ከነሱ በፊት ጂዳ ዉስጥ ደግሞ ሌሎች ስድስት መሞታቸዉ …
(DW) — «ሜራፒ» ከፈነዳ፤ በረጅሙ ታሪክ እጅግ በዛ ያሉ የአሳተ ገሞራ ፍንዳታዎች አጋጥመዋል፣ የነፋሱ አቅጣጫ ትክክል ነው፤ እናም፤ በኢንዶኔሺያም ሆነ እስያ ውስጥ በእሳተ ገሞራ አካባቢዎች፤ እዚህ መሃል አውሮፓ የታየው ዓይነት መዘዝ ነው የሚኖረው።» ባለፈው ሚያዝያ፤ በአይስላንድ የፈነዳው እሳተ-ገሞራ የአየር በረራን …
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ሐገራቸዉ ከሰባት አመት በፊት በኢራቅ ላይ አዉጃዉ የነበረዉ ወረራ ትናንት ማምሻ በይፋ ማብቃቱን አወጁ።
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2003 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚወጣ ማንኛውንም ማስታወቂያ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮ ወይንም በጋዜጣ እንዳይተላለፍ ከለከለ፡፡
Ethiopians now need to find a name for the new market system. Sure, the pure monopoly is getting closer to the Ethiopian agriculture marketing system, but it is indeed true that the market is becoming increasingly skewed to favour the …
Ethiopian Commodity Exchange To Assure Pure Monopoly? Read more »
– ባለአራትና ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎች ይገነባሉ – የሄሊኮፕተር ማረፊያ ይኖዋል– ግንባታው በሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል– መንግሥት የ20 በመቶ ድርሻ አለው – ዓለም አቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴሉን ያስተዳድራል – ሆቴሉ ለፕሬዚዳንቶች ልዩ ማረፊያዎች ይኖሩታል (በኃይሌ ሙሉ) አክሊለ ብርሃን መኮንን ኃይለ …
– የአንድ ዶላር መመንዘሪያ የመነሻ ዋጋ ብር 16.35 ሆነ (በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ አንድ የአሜሪካ ዶላር በ16.3514 ብር ግዢ፣ በ16.6784 ሽያጭ እንዲመነዘር መመሪያ አወጣ፡፡ የምንዛሪ ለውጡ የብር የመግዛት አቅምን (ከሌሎች ገንዘቦች አንጻር) ከ22 በመቶ በላይ ያወርዳል፡፡
– ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አውጥቷል (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገልግሎት ላይ የሚገኘውን ባለ አንድ ብር የወረቀት ገንዘብ ለመተካት ያሠራቸውን ባለ አንድ ብር ሣንቲሞች ለመንግሥትና ለግል ንግድ ባንኮች ነሐሴ 19 እና 21 ቀን 2002 ዓ.ም. ማሠራጨቱን ምንጮች ለሪፖርተር …
– ‹‹መንግሥት ከዚህ በኋላ ምንም ዓይነት የይቅርታ ጥያቄ አይቀበልም›› አቶ ታደለ ይመር (በብርሃኑ ፈቃደ) የኢትዮጵያ አሠሪዎች ፌዴሬሽን 10 ያህል ሆቴሎች ከቀረጥ ነፃ የገቡ ዕቃዎችን ያለ ፈቃድ በመሸጥ፣ ታክስ ባለመክፈልና ለሌላ ተግባር በማዋላቸው በወንጀል እንደሚጠየቁና ክስ እንደሚመሠረትባቸው ቢታወቅም፣ በሆቴሎቹ ስም ፌዴሬሽኑ …
. ዕቃዎች በማዕከል ተገዝተው ለግል ተቋራጮች ይቀርባሉ. የመንግሥት የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ወደ ዘርፉ ይገባሉ. 80 አዳዲስ የግል ሥራ ተቋራጮች ሥራ ያገኛሉ (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የግንባታ ዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ያስችለኛል ያለውን አዲስ የዋጋ ንረት መቆጣጠርያ ዕቅድ አዘጋጀ፡፡
– የመተዳደሪያና የሥነ ምግባር ደንብ አርቅቀዋል (በታምሩ ጽጌ) የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ)፣ የመላው ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ (ኢዴአን) እና የመላው ኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኦህዴፓ) ከነሐሴ 25 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ በጥምረት ለመንቀሳቀስ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን …
የአፋርንና የሰሜን ሱማሌን ክልልች የሚያዋስኑትን የአማራ ቆላማ ስፍራዎችን ጨምሮ፣ በአገሪቱ ዉስጥ ባለፉት ጥቂት ቀናት አዳዲስ የጎርፍ ማጥለቅለቅ መድረሱን በተባበሩት መንግስታት ድር፡ጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታዉቋል። በሰሜን ወሎ ዞን ባለፈዉ ነሃሴ 16 የጣለዉ ዝናብ ያስከተለዉ መሬት መንሸራተት የ19 ሰዎችን …
የሎስ አንጀለስ ቅድስት ሥላሴ ወገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ይህንን ዌብሳይት (http://www.kidistselassie.org) የዕለት ከዕለት የሰበካ ጉባኤ እንቅቃሴ እንድንዘግብበት ጥያቄ ሰላቀረበልን ከዛሬ ጀምሮ አብነት ትምህርት ቤታችንን “ደበሎ” በሚል ስያሜ፤ http://debelo.org በማለት የቀየርነው መሆኑን ተጠቃሚዎቻችን እንዲያውቁት ስንገልጽ ይህ አጋጣሚ ግን የአብነት …
የሁለት ሺህ ሶስት አዲስ የትምህርት ዓመት በተቃረበበት ባሁኑ ሰዓት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚመለከተው መመሪያ መነጋጋሪ ሆኗል። የውሳኔው ተቃሚዎች ርምጃው የተማሪዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እንደሚቀንስ ሲናገሩ መንግሥት ከቁጥር ይልቅ ለጥራት ቅድሚያ ለመስጠት ተብሎ ነው ብሏል ። ሁለት ሳምንት ከቀሩት አዲስ ዓመት …
(DW) — ወደ ኢራቅ በመዝመት በዚያ ሠፍሮ የቆየው የአሜሪካ ጦር ኃይል አገሪቱን ለቆ በመዉጣት ላይ ነዉ። ከተዋጊው ጦር ኃይል የመጨረሻው ክፍል፤ እስከዛሬ በተሰጠው የመጨረሻ የጊዜ ሰሌዳ አብዛኛው በዚህ ወር መዉጣቱ ተመልክቶአል። ቀሪዉ 50 ሺህ ወታደር ደግሞ ከመስከረም ወር ጀምሮ ለኢራቅ …
(DW) — ትናንት እዚህ ጀርመን ገበያ ላይ የዋለው የጀርመን ቡንደስ ባንክ የቦርድ አባል የቲሎ ዛራትሲን መጽሐፍ ጀርመን ውስጥ አሁንም የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ እንደቀጠለ ነው። ጀርመን ራሷን ለውደቅት እየዳረገች ነው” የሚል ሀሳብ የያዘው የዚህ መፀሀፍ ደራሲ የእስልምና ባሕል ጀርመን የሚኖሩ ሙስሊሞች …
(DW) — በሰሜን ምዕራብ ኢትዮዽያ በአማራ ዝቅተኛ በሆኑ አከባቢዎች እየጣለ ባለው ዝናብ የተነሳ በደረሰው የ ጎርፍ አደጋ ህይወትና ንብረት ጠፍቷል። ዝናቡ በዚሁ ከቀጠለ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮዽያዊ አደጋ ውስጥ ይገባል። የክረምቱ ዝናብ ህይወት እያጠፋ፤ ንብረት እያወደመ ነው። ባለፈው ሳምንት በደረሰው …
የባህር ዛፍ ወደኢትዮጵያ ከገባበት መሠረታዊ ምክንያት አኳያ ዛሬም ግዳጁን እየተወጣ የሚገኝ ተክል እንደሆነ የደን ዘርፍ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 31/2010፤ ነሐሴ 25/2002 ዓ.ም)፦ ምእመናን ስለ ቤተ ክርስቲያናቸው ወቅታዊ ሁናቴ የሚያውቁባቸው አዳዲስ የጡመራ መድረኮች በየጊዜ እየተመለከትን ነው። ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ላለፉት አራት ወራት ግሩም ግሩም ጽሑፎችን እና የመወያያ ነጥቦችን እያነሣ ሲሆን ሌላው ሰባኬ ወንጌል ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅንም …
«መድበለ ፓርቲ ከ2002ቱ ምርጫ በኋላ አብቅቶለታል፤» የሚሉ ወገኖች «ኢትዮጵያ ወደ አንድ ብቸኛ ፓርቲ አገርነት እያመራች ነው፤» ሲሉ፤ ይሄን የሚከራከሩት ደግሞ «ሊባል የሚችለው፤ ኢትዮጵያ አብላጫ ድምፅ ባገኘ ጉልህ ፓርቲ እየተመራች ነው፤» ይላሉ። «የአንድ ፓርቲ በተቀባይነት ጎልቶ መውጣት ወይስ የአንድ ፓርቲ ብቸኛ …
በቫንኩቨር ካናዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ የክረምት ፌስቲቫል ከአሁን ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በፖለቲካ በሀይማኖትና በተለያዩ የማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተራርቆ የነበረው ነዋሪ በሙሉ በአንድ ላይ በመሰባሰብ በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ታወቀ። በፌስቲቫሉ ላይ የቫንኩቨር ነዋሪዎችን ጨምሮ ከአምስት ሺህ በላይ ከሲያትልና ከካልጋሪ …
በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ካናዳዊያንና አሜሪካዊያን ተገኝተው ነበር “ብርቱካን መፈታት አለባት” የካናዳ ፓርላማ ተመራጭ ሚስተር ፒተር ጁሊያን በቫንኩቨር ካናዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ የክረምት ፌስቲቫል ከአሁን ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በፖለቲካ በሀይማኖትና በተለያዩ የማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተራርቆ የነበረው ነዋሪ በሙሉ በአንድ …
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዲሞክራሲ ኃይሎች እና ኢሕአዴግ፤ ከዚህ ወዴት (ከአያል ሰው ደሴ-የግል አስተያየት)
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዲሞክራሲ ኃይሎች እና ኢሕአዴግ፤ ከዚህ ወዴት (ክፍል ሁለት – ከአያል ሰው ደሴ የግል አስተያየት)
በኦሮሚያ ክልል ፈንታሌ ወረዳ ጎርፍ መከሰቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ። በአካባቢው የሚገኝ የሁለተኛ ድረጃ ትምህርት ቤት ክፉኛ በጎርፍ መመታቱን ቦሩ ሮባ የተባሉ የፈንታሌ ወረዳ ነዋሪ ለቮኦኤ ገልጸዋል። “የደረሰው ጉዳት በጣም ከባድ ነው። ጉዲና ቱምሳ GTS የተባለ ሃይስኩል (ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት) …
በኦሮሚያ ክልል የፈንታሌ ወረዳ ነዋሪዎች በጎርፍ ተጠቃን ይላሉ፤ አስተዳደሩ ጉዳቱ መጠነኛ ነው ብሏል Read more »
«ሩባያት፤» እና «ሃይኩ፤» የተባሉትን የሥነ ግጥም ዘይቤዎች የተከተሉትን መፅሃፎቹን ጨምሮ «ግራፊቲ፤» በሚል ርዕስ ካሳተማት ሌላ መፅሃፍ ጋር ሦሥት የግጥም መድብሎች ለንባብ አብቅቷል። ዓለማየሁ ታዬ ይባላል። ለበርካታ ዓመታት በራዲዮና በህትመት ጋዜጠኝነትም ሠርቷል። በግጥም ሥራዎቹ፥ በህይወትና ስነ ፅሁፍ ዙሪያ ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ …
በኤርትራ አስተናጋጅነት የተካሄደው የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪቃ ከሃያ ዓመት በታች የሚገኙ ወጣቶች የእግር ኳስ ፉክክር በዑጋንዳ አሸናፊነት ተጠናቋል። የኤርትራ ቡድን የሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ ለደረጃ ከቀረቡት ኬንያ ድል ቀንቷት ሶስተኛ ሆናለች። ሳምንታዊዉ ስፖርት በአገር ዉስጥ ስፖርታዊ ዜና ጀምሮ የአዉሮጳን እግር ኳስ ዉድድር …
(DW) — ለሀያሉ አለም በርግጥ ኢራቅ አይደለችም። አፍቃኒስታን፥ ፓኪስታን ልትሆን አትችልምም።ሁሉም ግን ያያታል።ግን አያስተዉላትም።ሁሉም ይሻታል ሊያድናት ግን ይፈራል።ልትድንም አትሻም። ሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 1991 እንዳደረገዉ ሁሉ የአፍሪቃ ሕብረትም ጦር ያስ-ዘምታል።ሶማሊያም ከጎሳ ግጭት ዉጊያ አልፋ በሽብር ፍጅት ማዕበል ትላጋለች።ፕሬዝዳት ጆርጅ ሔርበርት …
የሱዳኑ ፕሬዝደንት ኦማር ሃሰን አልበሽር በዳርፉር ግዛት የጦር ወንጀል እና የዘር ማጥፋት ፈጽመዋል በሚል ሄግ ኔዘርላንድ የሚገኘዉ አለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ተይዘዉ እንዲሰጡት ከጠየቀ ዓመት አለፈ። አልባሽርን ግን ለህግ የሚያቀርብ የአፍሪቃ መንግስት እስካሁን አልተገኘም። እንዲያዉም በዚሁ ጉዳይ …
(Deje Selam; August 29/2010):- In our website browsing, we encountered a concerning report by a certain “Anyuak Media“, which labels the Ethiopian Church as “Abyssinizer”. We quote the report in length as follows. As part of Abyssinianization, the handful members …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 29/2001፤ ነሐሴ 23/2002 ዓ.ም):- በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› መጽሐፍ ምክንያት በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ በቀረበበት ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ላይ ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሳቢያ …
ፍርድ ቤቱ በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ደራሲ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ የፈሰሰበት፣ ከግብርናው ዘርፍ ቀጥሎ በርካታ የሰው ኃይል የተሰማራበትና በአገሪቱ ውስጥ ካሉ ሌሎች የኢኮኖሚው ዘርፎች ከፍተኛ ትኩረትን የሳበ ነው፡፡ ዘርፉ በአገሪቱ የመሠረተ ልማት እንቅስቃሴዎች ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ የሚገኝ ቢሆንም በበርካታ ችግሮች የተተበተበ ነው፡፡ ቀጣዩ ልዩ …
– የመንግሥትም ሆነ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በቅድመና በድኅረ ምረቃ የርቀት ትምህርት አይሰጡም– የሕግና የመምህራን ትምህርት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መሰጠት ይቆማል – ‹‹ሥርዓቱ ሙሉ ለሙሉ የትምህርቱን ዘርፍ የሚገድብ ነው›› ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት– ‹‹ግብታዊ ውሳኔ ነው፤ የአቤቱታ ደብዳቤ እናስገባለን›› …
(በውድነህ ዘነበ) ቦታ ወስዳችሁ ግንባታ አላካሄዳችሁም በሚል ካርታቸው እንዲመክን የተደረገባቸው የሪል ስቴት አልሚዎች፣ ቅሬታቸውን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ቢሮ ማቅረብ ጀመሩ፡፡
‹‹የ40 ዓመት ዕድሜ እያለን ስማችንን ተነጥቀናል›› (የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር)‹‹የኢትዮጵያ ጠበቆች ማኅበር የሚባል ከእኛ በፊት አልነበረም›› (የኢትዮጵያ ጠበቆች ማኅበር) ‹‹ሙያውና ስያሜው አንድ ዓይነት ያልሆነ ማኅበር ፈቃድ ሊሰጠው አይችልም›› (የኢትዮጵያ የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ኤጀንሲ) (በብርቱካን ፈንታ) የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበርና የኢትዮጵያ …
(በሔኖክ ያሬድ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የቱሪዝም ገበያ ፉክክር ውስጥ ብቁ ተወዳዳሪ ለመሆን በሚያስችላት የቱሪዝም ፖሊሲዋ አማካይነት አሁን ያለውን የ13.5 በመቶ አማካይ የቱሪስት ፍሰትን ከ20 በመቶ በላይ ለማሳደግ መታቀዱን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሥራ ላይ ያለው የባህል ፖሊሲንም እንደሚያሻሽለውም ገለጸ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) በአራዳ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ትዕዛዝ ማንኛውም ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ ንብረታቸው እንዲታገድ ለባንክ የተጻፈባቸው ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ፣ ከግብር ጋር በተያያዘ ንብረታቸው እንዲታገድ መደረጉ አግባብ አለመሆኑንና ጥሩ ግብር ከፋይ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– ኢንስቲትዩቱ በአምስት የአፍሪካ አገሮች ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው (በብርቱካን ፈንታ) የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሚኒስትሩን አቶ በረከት ስምዖንን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ባለሥልጣናት ከኢንተርናሽናል ሊደርሽፕ ኢንስቲትዩት በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሽፕ ኤንድ ቼንጅ በድኅረ ምረቃ በቅርቡ እንደሚመረቁ ተገለጸ፡፡
(በትዕግሥት ዘሪሁን) ምንም ዓይነት ወንጀል ሳይፈፅሙ ‹‹የሲአይኤ ሰላይ ናችሁ፤ ፈላሾች ናችሁ፤›› በሚል ለስምንት ዓመታት ያህል ያለክስና ያለፍርድ በሊቢያ መንግሥት ታስረው የቆዩ ኢትዮጵያውያን፣ በመንግሥት ትብብር ከ10 ዓመት በፊት ወደ አገራቸው ቢመለሱም፣ እስካሁን ድረስ በኤግዚቢትነት የተያዘ ንብረታቸው አለመመለሱን፣ በይፋ ይቅርታ እንዳልተጠየቁና ያለፍርድ …
በሊቢያ ለስምንት ዓመታት በግፍ ታስረን ነበር ያሉ ዜጐች መብታችን ይከበር እያሉ ነው Read more »
– ሕንጻው በቅርቡ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል (በኃያል ዓለማየሁ) የናኒ ሕንጻ ግንባታ ለረጅም ዓመታት በመዘግየቱ ሕንጻውን በባለቤትነት የሚገነባውን የሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያ የሆነውን ሁዳ ሪል እስቴትን ከ360 ሚሊዮን ብር በላይ ሊያስወጣው መቻሉን ለፕሮጀክቱ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
‹‹ለአፈርና ለዘር ጥበቃ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል››ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር. ምግብ አምራቹ ኢንዱስትሪ ደካማና ብቃት የሌለው ተብሎ ተተቸ(በብርሃኑ ፈቃደ) የግብርና ዘርፍ የዓለምን የብዝኅ ሕይወትና የሰብል ዘር አመናምኗል ተባለ፡፡
በምዕራብ አፍሪቃዊቷ አዳጊ ሀገር በማሊ፣ የሆነ የራስን ንግድ ለማካሄድ ወይም በግብርና ራስን ለመሠመራማት ፣ ጥቂት ገንዘብ ነው የሚያስፈልገው።
የዩጋንዳ መንግስት የተመድ ባስቀመጠው የአምዓቱ የልማት ግብ መሰረት በሀገሩ በሚታየው የከፋ ድህነት አንጻር ቁርጠኛ ትግል እንደሚያካሂድ ካስታወቀ አስር ዓመት ሆኖታል።
አቡጊዳ – ነሕሴ 22 ቀን 2002 ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ የሚገኙ በለድሃዋና ኤልዋክ የተሰኙ ከተሞች እያመሩ እንደሆነ፣ በዶሎ (ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለች ለሶማሌና ለኬንያ ቅርብ የሆነች ከተማ) ያሉ ምንጮችን በመጥቀስ አዲስ ነገር ድህረ ገጽ ዘገበ። በተጨማሪ ወደ ስድስት …
የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ የመሞታቸውን መርዶ በወቅቱ ስልጣን ጨብጦ በነበረው ደርግ ይፋ የተደረገው ከ35 በፊት በዛሬዋ ዕለት ነበር ። የአፄ ኃይለ ስላሴ አሟሟት እስከ ዛሬ ድረስ እንቅልልሽ ነው። በዕርጅናም ሆነ በህመም ሳቢያ መሞታቸው ወይም በሰው እጅ ህይወታቸው ማለፉ …