የዊኪሊክስ ባለቤት በቁጥጥር ስር

ከሳምንታት በፊት የዩናይትድ ስቴትስንና የተጓዳኞቿን ዲፕሎማሲያዊ ምስጢር ይፋ ማዉጣት መጀመሩ ትኩረት የሳበዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ ባለቤት ትናንት እጁን ለብሪታንያ ፖሊስ ሰጥቷል።