ከ97 ምርጫ በኋላ የት እንደደረሱ ያልታወቁ ዜጎች መኖራቸውን ኢሰመጉ ገለጸ
Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. December 9, 2010)፦ በኢትዮጵያ ብቸኛው የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆነው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ከረጀረም ጊዜ ቆይታ በኋላ የመብቶች ጥሰትን የሚያሳየውን 34ኛ መግለጫ ይፋ አደረገ። ከምርጫ 97 ጋር በተያያዘ የደረሱበት ያልታወቁ ዜጎች መኖራቸውን አትቷል።