መንዙማ በወሎ እና በአርሲ

በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘዉ ዪንቨርስቲ መንዙማ ምንድን ነዉ፣ እስከ ዛሪስ ስለ መንዙማ ምን ያህል ጥናት ተደርጎአል? መንዙማንስ ም ነዉ የሚያንጉራጉረዉ፣ በኢትይጵያ ዉስጥ በየትኛዉ ቋንቋ በስፋት ይደመጣል