በሶማሊያ የተቀሰቀሰው ውጊያ
የሶማሊያ መዲና መቅዲሾ የሳምንቱን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜና ዕሁድን በጦርነት አሳልፋለች። ዛሬ ጠዋትም በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት ስትናጥ አርፍዳለች።
የሶማሊያ መዲና መቅዲሾ የሳምንቱን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜና ዕሁድን በጦርነት አሳልፋለች። ዛሬ ጠዋትም በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት ስትናጥ አርፍዳለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪዎችና መልቲነት” በሚለው ጽሁፍ በአጠቃላይ መልቲዎች ምን ዐይነት ፀባይ እንደሚያራምዱ ለማሳያት ተመክሯል። በዚህ ፅሁፍ ደግሞ በፖለቲካ አመራር ላይ ያሉ መልቲዎች ምን አይነት ጸባይ አንደሚያሳዩና እነሱን እንዴት መዋጋት እንደሚቻል ለማሳየት እንሞክራለን። ከዚህ በፊት ለማሳየት እንደተሞከረው መልቲዎች እጅግ ቀዝቃዛ ስሜት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
በቱኒዚያ የተጀመረው የዓረብ አገሮች አብዮት ፕሬዚዳንት አል አቢዲን ቤን አሊን ለ23 ዓመት ከተቆናጠጡበት የሥልጣን ወንበራቸው አስነስቷቸዋል፡፡ አብዮቱ በግብፅ ቀጥሎ በታህሪር አደባባይ ለ18 ቀናት በተካሄደው ተቃውሞ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን ለ30 ዓመታት ከተደላደሉበት የሥልጣን ወንበር አሰናብቷቸዋል፡፡ ይህ የዓረብ አገሮች አብዮት እንደ ወረርሽኝ …
– የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁትን መረጃ እንደማይሰጡ በፊርማ አረጋገጡ – የአውሮፕላኑ ዋና አካል ከባሕር አልወጣም በቃለየሱስ በቀለ
በዓረብ አገሮች የሠራተኞችን ጉዳይ የሚከታተል ተቋም ባለመኖሩ ችግሩ ተባብሷል በታምሩ ጽጌ ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኩዌት፣ ዱባይና የመን በሕገወጥ መንገድ የሚላኩ ኢትዮጵያውያን እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ፣ እንግልት፣ አካል መጉደልና ሞት ለመታደግ መንግሥት ከጎናቸው እንዲቆምና
– የኖርዌይ ልዕልትና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ይመጣሉ በዳዊት ታዬ የኮንፈረንስ ቱሪዝም ፍሰት እያደገና አሁን ባለው ደረጃ ከአቅም በላይ እየሆነ በመምጣቱ፣ የኮንፈረንስ ቱሪዝምን ብቻ የሚመለከት መሥሪያ ቤት እንደሚቋቋም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡
በውድነህ ዘነበ ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት ሲጓዙ ሞጆ ከተማ መዳረሻ አካባቢ ከወንዝ የሚነሳ መጥፎ ጠረን ይቀበልዎታል፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር ከትናንት በስቲያ በሺሕ የሚቆጠሩ ጂቡቲያውያን ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህን በመቃወም ሰልፍ ወጡ፡፡
በኃያል ዓለማየሁ በኢትዮጵያ ከተመሠረተ 50 ዓመታት ገደማ ያስቆጠረውን ሬስ ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከወራት ድርድር በኋላ ሙሉ በሙሉ እንደገዛውና ከዚህ ወር ጀምሮም እንደተረከበው ታወቀ፡፡
በአስራት ሥዩም ባለፈው ሐምሌ ወር በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፉ ማኅበራት ምክር ቤትና በቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መካከል ስምምነት የተደረሰበት የጋራ የምክክር መድረክ የፊታችን ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡
በውድነህ ዘነበ የካቲት 5 ቀን 2003 ዓ.ም. የተሰበሰበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ማቋቋም የሚያስችል ደንብ አፀደቀ፡፡
በውድነህ ዘነበ የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት የልማት ተቋማቱን በማዋሃድ አንድ ግዙፍ ኮርፖሬሽን አቋቋመ፡፡
በቴህራን መንግሥት ኢራን ውስጥ ተይዘው የነበሩ ሁለት የጀርመን ጋዜጠኞች ከአራት ወራት እስር በኋላ መለቀቃቸዉን የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
በምስራቅ አፍሪቃዊቱ ሀገር ዩጋንዳ ትናንት ምክር ቤታዊ እና ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተካሄደ። በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ሰባት የተቃዋሚ ወገን ዕጩዎች ዩጋንዳን ላለፉት ሀያ አምስት ዓመት በመሩት የስድሳ ስድስት ዓመቱ ፕሬዚደንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ አንጻር ተወዳድረዋል።
በሰሜን አፍጋኒስታን በሚገኝ የጀርመን የጦር ሰፈር ትናንት አንድ የአፍጋኒስታን ወታደር መለዪ የለበሰ ግለሰብ ባስነሳዉ ተኩስ ሶስት የጀርመን ወታደርን ገድሎ ስድስት ወታደርን አቆሰለ።
የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር ከሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ምእመናን ጋራ ተወያዩ ርእሰ መስተዳድሩ የገዳሙን አገልግሎት እና ጸጥታ የሚያውኩ “ድንጋይ ወርዋሪዎችን” አስጠንቅቀዋል “ከአሁን በኋላ የማዳምጠው የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ገብርኤልን ብቻ ነው፤ እሰር ካሉኝ አስራለሁ፤ ማናችሁም ከእርሳቸው ውሳኔ ውጭ መሆን …
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዳስረዳው ባለፈው ሣምንት ስድስት በከባዱ የታጠቁ ፖሊሶች በትራፊክ በተጨናነቀችው መሃል አዲሳባ ውስጥ ከመኪናቸው ዱብ ዱብ ይላሉ። ወዲያው እያዋከቡና እያጣደፉ ወደ ማዕከላዊ ፖሊስ ለምርመራ ይወስዱታል። በምርመራ ማዕከሉ በታሠረባቸው ሁለት ሰዓታት ማንነታቸውን ካልገለፁት ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነር ፊት ቀርቦ ማስጠንቀቂያ …
የአዋሳ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ የአርሶ አደር መሬት ገዝተው መኖሪ ቤትና የተለያዩ ግንባታዎችን ያከናወኑ ናቸው ባላቸው ሰዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ገልጿል። ከ1985 ጀምሮ በተለይ ዳቶ በተሰኘው አከባቢ መኖሪያ ቤት ሰርተው እየኖሩ እንደሆኑ የሚገልጹት ነዋሪዎች መንግስት ያለምንም አማራጭ ሊያፈናቅለን …
ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ጌትነት እንየው የዛሬው የወጣቶች መድረክ እንግዳችን ነው። ጌትነት በውብ ብዕሩ የዘመኑን ወጣት እሳቤ ሽሙጣዊ በሆነ መልኩ ያስቃኘናል።
በቦስተን ዩኒቨርሲቲ የፍሬዴሪክ ፓርዲ የጥናት ማዕከል ለህትመት በበቃውና የኢትዮጵያን ምርጥ ቡና የንግድ ምልክት ባለቤትነት ያረጋገጠውን ጥረት በምሳሌነት የተመለከተን አንድ ጥናት መነሻ በማድረግ የተጀመረ ውይይት ነው። አንድ የምርት ውጤት ቁሳዊ ይዞታው ከሚያስገኛቸው ቀጥተኛ ጠቀሜታዎች ባሻገር ሊገኙ የሚችሉትንና intangible values በመባል የሚታወቁትን፤ …
ውይይት፥ «ቡና የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነት፥ ባህልና ልማት!» ክፍል ሁለት፤ Read more »
(መሀመድ ሰልማን) ወደ ዛላንበሳ የአዲግራቱ ወያላ “ዛላንበሳ! ዛላንበሳ! አሀደ ሰብ ዛላንበሳ!” እያለ ጮኾ ተጣራ፡፡ ስጠጋው ጊዜ “እተው እተው…ቀልጥፍ” አለኝ፡፡ ተሳፈርኩኝ፡፡ ከአዲግራት ወደ ዛላንበሳ ለመሄድ የ10 ብር ታክሲ መያዝ በቂ ነው፡፡ ሚኒባሱ እኔ ከተቀመጥኩበት የኋላ ወንበር ስር ኩልል ያለ ድምፅ የሚያወጣ …
ከአዲግራት እስከ ዛላንበሳ፤ ቁርጥራጭ ማስታወሻዎች (ክፍል ሁለት፤ የመጨረሻ) Read more »
“በሰሜን አፍሪቃ እና መካከለኛው ምሥራቅ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አብዮት ከሰሃራ በታች ወደ አሉ የአፍሪቃ አገሮች ይዳረሳል ወይስ አይዳረስም?” በሚል አፍሪካዊያን በየቦታው ክርክሮች ይዘዋል። ቤን ዓሊ ከቱኒዝያ እንደተባረረ ከፊል ግብፃዊያን ግብፅን ከቱኒዝያ የሚለዩዋት ነገሮች ላይ አጽንዖት እየሰጡ “ግብፅ ቱኒዝያ አይደለችምና እዚያ የሆነው …
የኢትዮጵያ ወጣቶች ከቱኒዝያና ግብፅ እኩያዎቻቸው ሊማሯቸው የሚገቡ ቁምነገሮች Read more »
Ethiopia Zare ረቡዕ የካቲት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. Feb 17, 2011)፦ በኦጋዴን አካባቢ የሚደረገው የአማጽያን እንቅስቃሴ ከሚጠበቀው በላይ መንግስትን እንዳስጨነቀው በቅርቡ ይፋ የሆነው የአሜሪካ ሚስጥራዊ ሪፖርት አጋለጠ። በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ዶናልድ ያማሞቶ በኖቬምበር 2007 በሚስጢር ያስተላለፉትን ዲፕሎማቲክ መልእክት ከትላንት በስቲያ (ፌብረርዋሪ …
የግብጹ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከወረዱ በኃላ ወታደራዊው አመራር የአገሪቱን የወደፊት እጣ በተመለከተ ወሳኝ መመሪያዎቹን አስታውቋል
ከአገራችን ባህል አኳያ በዳይና ተበዳይ ይቅር መባባል ይቅርታን መቀበል መስጠት የተለመደ ጥንታዊ ባህላችን ነዉ። ተበዳይ ለዘለቄታ አብሮ ለመኖር ቂም በቀልን ትቶ በዳይን ይቅር ብሎ በሽምግልና ችግርንም መፍታት ለአገር ልማት በጋራ ለመኖር እና ለመስራት ታላቅ መፍትሄ መሆኑ የሚታወቅ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን ሥራ አመራር ለፈረንሳይ ቴሌኮም ከተሰጠና ኢትዮ ቴሌኮም ተብሎ ከተሰየመ በኋላ የተጀመረው የሰራተኛ ምደባ ና ድልደላ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ የድርጅቱ ሰራተኞች ይናገራሉ ።
በዘውድ አገዛዝ የምትመራዋ ንዑሷ የባህረ ሰላጤ ሀገር ባህሬን ለዘብተኛ አመራር በመከተልዋ ለብዙ ጊዜ ባካባቢው በአርአያነት የምትታይ ሀገር ሆና ቆይታለች።
በሥነ ቴክኒክ የመገናኛ አውታሮች መስፋፋት ረገድ፣ ከሁሉም ክፍላተ ዓለም በአዝጋሚነት የሚጠቀሰው የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ነው።
የኒውዮርክና የፍራንክፉርት የፊናንስ ገበዮች ትናንት ታሪካዊ ግምት የሚሰጠው ውሕደት ለማስፈን ተስማምተዋል።
ህዝባዊ አመጽ በግብፅና ቱኒዚያ ከተቀጣጠለበት ጊዜ አንስቶ ሁኔታዎች በቻይናም ሊገነፍሉ የደረሱ ይመስላል። አንድ ቻይናዊ ፖለቲከኛ ነገሮች በኛም ሀገር በቋፍ ላይ ነው ያሉት ሲሉ ገልፀዋል። በእርግጥ በግብፅና ቱኒዚያ የተከናወነው አይነት ህዝባዊ አመፅ በቻይናም ቢቀጣጠል ምን ይከሰት ይሆን?
(መሀመድ ሰልማን) አዲግራት ነው ያለሁት፡፡ 35 ኪሎ ሜትሮችን ወደ ሰሜን ፈቀቅ ብል ኤርትራ ገባሁ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱ በማይገባኝ መልኩ ጥሎብኝ አሥመራን እናፍቃታለሁ፡፡ አይቻት ግን አላውቅም፡፡ “የማያውቁት አገር እንዴት ይናፍቃል?!” አትበሉኝ፡፡ ተረቱ የማይሰራበት ጊዜ ካለስ? ናፍቆቴን በከፊል ለማስታገስ ወደ ድንበር መጠጋት …
በሊቢያ የቤንጋዚ ወደብ ከተማ መንግስትን በመቃወም ማክሰኞ ለረቡዕ አጥቢያ አደባባይ በወጡ ተቃዋሚዎች፡ በፖሊስ እና በመንግስት ደጋፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ አስራ አራት ሰዎች ቆሰሉ።
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር መንግስት በንግዱ ዘርፍ ላይ የጠበቀ ቁጥጥር እንደሚያደርግ ገልጸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላም ንግግር በሰፊው ያተኮረው በኑሮ ውድነት ላይ ነው። በተጨባጭ የአንዳንድ ሸቀጦቹን ዋጋ ጣራ መንግስት ያወጣ ሲሆን፤ በመንግስቱ መመሪያ ገበያው …
የጅምላ አስመጭዎች አሰራራቸውን ካላሻሻሉ መንግስት በቀጥታ አስመጥቶ ሊያከፋፍል ተዘጋጅቷል Read more »
የምርምር ጋዜጠኞችን በመጨቆን አፍሪቃ ቀዳሚዉን ስፍራ እንደያዘች ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ CPJ አስታወቀ።
– ስለ አደጋው መንስዔ አይናገርም በቃለየሱስ በቀለ በቤይሩት አቅራቢያ ባለፈው ዓመት ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ድንገተኛ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጰያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን የአደጋ መንስዔ ለማወቅ የሚደረገው የአደጋ ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ባለፈው ቅዳሜ በሊባኖስ ትራንስፖርትና ሥራ ሚኒስቴር …
“የቀጣና ስምሪትና የመለዋወጫ ዋጋ መናር ለኪሳራ ይደርገናል” የሚኒ ባስ ባለንብረቶች“ኀብረተሰቡ ትክክለኛ የትራንስፖርት አገልግሎት ማግኘት አለበት” የትራንስፖርት ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት በታደሰ ገብረ ማርያም
‹‹የተለየ እጥረት የተከሰተው በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ነው›› የሐረሪ ክልል ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት‹‹የክልሉ የውኃ ችግር ከመጋቢት ወር ጀምሮ ሊፈታ ይችላል›› የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በታምሩ ጽጌ
በጋዜጣው ሪፖርተር የምዕራብ ሶማሌ ነፃነት ግንባር በመባል የሚታወቀው አማፂ ቡድን ከፍተኛ አመራር ባለፈው እሑድ ሌሊት ተገደሉ፡፡
በታምሩ ፅጌ ግንባታውን ጨርሶ በቅርቡ ማምረት እንደሚጀምር እየተገለጸ ያለው በአል-ሀበሻ ስኳር ፋብሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሚስተር ሞሲን ሙጂድ አብዲል መጂድ ሞት በተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ ክስ መሠረተ፡፡
በውድነህ ዘነበ ወ/ሮ ሕልምአየሁ በሪሁን ከሰባት ልጆቻቸው ጋር ለ11 ዓመታት ከኖሩበት ቤት ባለፈው ሳምንት ሐሙስ በኃይል ሲፈናቀሉ ጎረቤቶቻቸው በዕንባ ነበር የሸኟቸው፡፡
የብፁዕ አባታችንን የአቡነ ዜና ማርቆስን እረፍት ምክንያት በማድረግ በነጸብራቅ መጽሔት ልዩ እትም ላይ ባለፈው ዓመት ከወጡ ጽሑፎች የቅዱሳን ጻድቃን ሕይወት በፍጹም ሃይማኖት ተመሥርቶ በቅድስና ለእግዚአብሔር የተሰጠ በመሆኑ አምላካቸው እግዚአብሔርም ልዩ ሥራውን የሠራበት፣ ኃይሉን ያሳየበት፣ በረከቱን ያስተላለፈበትና ክብሩንም የገለጠበት ታላቅ ሕይወት …
“አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ፤ እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ።” (መዝ. 4፥3) Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ላይ ባወጣው መግለጫ ባለፈው የአውሮፓዊያን 2010 ዓመተ ምህረት በ1.25 ቢሊዮን ዶላር 32 ሚሊዮን ኩንታል እንደሸመተ ገልጿል። መጠኑ ከቀደመው የአውሮፓዊያን 2009 በ22 በመቶ በዋጋ ደግሞ በ30 በመቶ እንደጨመረና ሰማኒያ በመቶው ከታዳጊ አገሮች …
ዓመት እንደ ዋዛ የቅዱስ ሲኖዶስ ክብር ግርማ ሞገስ ጻድቅ ዜና ማርቆስ ባርኩን በአጸደ ነፍስ። ቀን ሲቆጠር ጊዜየመሮጡ አባዜግባ መሬት ምሡአፈርን ሳይቀምሱ። ሳምንት ሁለት ሳምንት ወራት እየበዛ ያሉ እየመሰለን ዓመት እንደ ዋዛ። ከእኛ ጋራ ሆነው ዘውትር ስናያቸው አብረን ውለን አድረን ከቶ …
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን ትናት ሰኞ (08. 06.2003 ዓ.ም.) አደባባይ መውጣታቸው ተዘገበ። ሰልፈኞቹ የኢራን መንግስትን ሲቃወሙ በአንፃሩ ለግብፅና ቱኒዚያ የዲሞክራሲ ንቅናቄ ድጋፋቸውን አሳይተውበታል። የኢራን የፀጥታ ሀይላት በሰልፈኛው ላይ ምህረት አልባ ርምጃ መውሰዳቸውም ተጠቅሷል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን በግብፅና ቱኒዚያ የተከናወኑ …