የፌደራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተበት ሦስት ክሶች ምክንያት ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ዋስትና ተከልክሎ በማረሚያ ቤት እንዲቆይ የተደረገው የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋ

ውጊያ በሚካሄድበት ሶሪያ 30 ያህል ጋዜጠኞች ህይወታቸውን አጥተዋል። በግብፅ የመንግሥት ጋዜጠኞች ዋና አዘጋጂዎች ተለዋውጠዋል። በቱኒሲያ የመገናኛ ብዙኀ…

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከዋና ከተማዋ ከደማስቆ አጎራባች የምትገኘው የዳርያ ከተማ ቢያንስ የ320 ሰዎች አስክሬን መገኘቱን የአረቡ አለምና አለም አቀፍ

በተለያዩ አገሮች ባለፈው ሳምንት የኢድ-አል ፈጥር በአል በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። የሸዋል- ኢድ ደግሞ እንዲሁ ትናንት ተከብሯል።

የአድዋዉ ወጣት አዲስ አበባን ትምሕርቱንም ጥሎ ዱር ቤቴ ሲል የወላይታዉ ሕፃን የአስር ዓመት ታላቁን ትግል ገድል ቀርቶ አካባቢዉንም በቅጡ አያዉቅም ነበር

ከፈጣሪያቸው ይልቅ ቀጣሪያቸው መለስን ይፈራሉ የሚባሉት የአቡነ ጳውሎስን ሞት ስሰማ ሁለት ነገር ትዝ አለኝ፡፡ ቀጣሪያቸውን ያልኩት በአንድ ወቅት ጳጳሱ የሲኖዶሱን ህግ ሊቀይሩ ፈልገው በተነሳው ውዝግብ ዙሪያ አለቃ አያሌውን ቃለ-ምልልስ ስሰራ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኖና ውጭ ጳጳስ በህይወት እያለ በመንግስት የተቀጠሩ ቀኖና የሻሩ ናቸው ስላሉኝ ነው፡፡ የአቡነ ጳውሎስም ሞት ስሰማ ትዝ ያሉኝ ሶስት ነገሮች…አንደኛ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር […]

(ደጀ ሰላም፤ ነሐሴ 21/2004
ዓ.ም፤ ኦገስት 27/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦  ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው የተሰማው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚ

በድሮ ጊዜ ሰው ሲሞት ጥይት መተኮስ ልምድ ነበር። ታዲያ ጠራ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ አንድ ትልቅ ሰዉ ሞቶ ብዙ ጥይት ወደ ሰማይ ሲተኮስ የተመለከቱ አንድ ሽማግሌ ወደ ደብረብርሃን ሲጓዙ አንድ ሰው መንገድ ላይ ያገኝና ስለ ጠራ ይጠይቃቸዋል። ሽማግሌው ሃገሩ ሰላም ነው ግን እግዜርና ሰው ተጣልተው ብዙ እየተታኮሱ ነበር። እስከ አሁን እግዜር አንድ ጥሏል ። የሰዎቹን ግን […]

በያዝነው ሀምሌ ወር በዩኬ ታላቁ ያኦሎምቢክ ውድድር ተደርጎ ነበር። የበአሉ ሙቀት በያለንበት ሁላችንንም ሲሰማን ቆይቷል። የኛ ጀግኖችም መዳሊያ አግኝተዋል። በዚህ አመት የተለመደውን አቀባበል ህዘብ እንዲያደርግላቸው አልተደረገም። “Citius,Altius, Fortius” Latin for “faster, Higher, stronger. የላቲን ቃላት ሲሆኑ በፍጥነት፤ በከፍታኛና ፤ በጥንካሬ ለማለት ነው። ወደ ኦሎንቢኩ እንመለስና በፍጥነት በከፍተኛ፤ በጥንካሬ የሚሉት ቃላት አትሌቶች ያሸናፊነትን መንፈስ ለማላበስና ለማበረታት […]

ላለፉት ሁለት ወራት በዚህ በውጭ ለምንኖር ኢትዮጵያውያን መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የመለስ መኖር አለመኖር ነበር። ኢትዮጵያውያን እንኳን ለሟች ቋሚን አክባሪ፣ የየትኛውም ሀይማኖት አማኝ እንሁን ፈርሀ እግዚያብሔር ያለን ነን። እንደሌሎች አገር ባህሎች ከዚህ ጥፋትም ይሁን ልማት ለኔ ምን ይደርሰኛል የምንል ሳንሆን። ያለንን አመስግነን የምንኖር ነን። በእርግጥም ነጻነታችንን ጠብቀን የኖርን በመሆናችን የማንንም ባህል አልቀላቀልንም። እናም ለመጀመሪያ ለሚያየንም ሆነ […]

ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ፣ የአገር ሽማግሌዎች ኅብረት ሊቀመንበርየጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዜና ዕረፍት ከተነገረበት ከነሐሴ 14 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ሁ…

የአርመን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ አ…

‹‹ራዕይ ያለው መሪ ለአንድ አገር ጌጡና ታሪኩ ነው››ተባባሪ ፕሮፌሰር ታረቀኝ አዴቦ ዜና ዕረፍታቸው ከተሰማ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸውን የያዙት ጠቅላይ ሚኒ

ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ዜና ዕረፍት እንደተሰማ ኢትዮጵያ በዕንባ ተጠመቀች፡፡ ከማክሰኞ ማለዳ አንስቶ ማተሚያ ቤት እስከገ…

ወርቅ በእሳት ይፈተናል፡፡ በእሳት የሚፈተነው ግን የወርቅ ማዕድን ብቻ አይደለም፡፡ ወርቅ ሕዝብ ጭምር እንጂ፡፡ ወርቅ ሕዝብ፣ ጨዋ ሕዝብ፣ አስተዋይ ሕዝ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስከሬን ባለፈው ማክሰኞ ከቀኑ አሥራ አንድ ሰዓት ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንደሚገባ ነበር የሚጠበቀው፡፡ ባልታወቀ ምክን…

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብዙ ሲያነጋግር ከቆየው የጤናቸው ሁኔታ በኋላ በሕመም ምክንያት በሃምሣ ሰባት ዓመት ዕድሜአቸው ማረፋቸው ተነገረ፡፡

READ THIS NEWS IN PDF.
መንግሥት – የፓትርያርኩ አብሮ
የመኖርና መቻቻል እሴት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል::
የውጭ እንግዶች – ፓትርያርኩ ለኢኩሜኒዝም ዓላማ የተ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራካ ኦባማ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ትናንት በስልክ አነጋግረዋቸዋል ። ኦባማ በዚሁ ወቅት አቶ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵ

የ 77 ሰዎችን ነፍስ ያጠፋው አንድ የቀኝ ጽንፈኛ ፤ ላይ በዛሬው ዕለት የ21 አመት እሥራት ፈረደ ። ፍርድ ቤቱ በዚሁ ውሳኔው ብሪይቪክ ዐዕምሮው የተነካ ነው ሲል

ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞካራሲያዊ አንድነት ግንባር፣ የጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን ዜና ዕረፍት አስመልክቶ የኀዘ

አዲሱ የትምህርት ዘመን በቅርቡ ይጀምራል። በተደጋጋሚ እንደተነሳው በትምህርት ጥራቱ እና በቁሳቁስ አቅርቦቱ ላይ ጉድለት እንዳለ ይነገራል። በተለይ ከከ

ይሄ ሃይሌ ለ ካ ሆደ ቡቡ ነው:: ያን ጊዜ በኦሎምፒክ ፖል ቴርጋትን አሸንፎ ሲያለቅስ እኮ እኔ ለባንዲራው መስሎኝ አብሬው አነባሁ:: ወይ ጊዜ… ለካ እንዲህ ገር

*******ወቅታዊ እና እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊመራበት የሚገባ የግል ውሳኔ።********* የአስተሳሰብ ለውጥን ለማስረፅ አስቀድመን ራሳችንን ወደውስጥ ስንመለከት ኅሊና ቅድሚያ ሥፍራውን ይይዛል።በተለይም ኅሊና ከዳኝነት ጋር ተቆራኝቶ ሲገለፅ ኃይለ-ቃሉ ምን ያህል ጥልቅና ረቂቅ እንደሆነ እንረዳለን።ኅሊና ኅለየ ከሚል የግዕዝ ቃል የወጣ ሲሆን ዐሰበ ማለት ነው።በእርባታውም ኅልዮ ማሰብ ሲሆን ኅሊና፦ዐሳብ፡ልባዊ፡ረቂቅ ሥራ፦ እያለ ይገልጸዋል።ዳኝነት ደግሞ የሰውን ልጅ ያስተሳሰብ ሚዛን የሚፈትን ከእዚአብሔር የሚሰጥ […]

ማንኛውም ትግል በአይምሮ ውስጥ ይጀምራል ፥ በአይምሮ ውስጥ ያበቃል። በስፓርት ፡ በንግድ ፡ በፓለቲካ ፡ በጦርነት ፡ በመንፈሳዊ ትግሎች ሁሉ ፍልሚያው ሚጀምረው በስነልቦና ውስጥ ነው። የስነልቦናን ድል ማግኘት የትግሉ ትልቁ ክፍል ነው። የስነልቦና ሽንፈት የተከናነበ ፡ የትግል ሽንፈቱ የጊዜ ጉዳይ ነው። የስነልቦና ሽንፈት ገጥሟቸው የሚያሸንፉ አጋጣሚያዊ እንጂ ተደጋጋሚ ክስተት አይደለም። ከኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ጋር የሚካሄደው […]

ሥርዐተ ቀብሩ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቀጥታ ሥርጭት ተላልፏል። (READ IN PDF)

 (ደጀ ሰላም፤ ነሐሴ 17/2004
ዓ.ም፤ ኦገስት 23/ 2012)፦  የብፁዕ ወቅዱስ…

በአሜሪካን የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ፣ ከዚህ አለም በሞት ለተለዩት ለብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የኢት…

ከአቡነ ጳውሎስ ግብዐተ መሬት በፊት በተካሄደው ፀሎተ ፍታት ላይ ከግሪክና ከግብፅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን የመጡ የሃይማኖት አባቶች ተካፍለዋል ።

ላለፉት 21 አመታት ኢትዮጵያን የመሩት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት በአገሪቱም ሆነ በአካባቢው አገራት ላይ ከፍተኛ አንድምታ እንደሚኖረው ክራይስ ግ…

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. እንዲፈጸም መንግሥት አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሰኞ ሌሊት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸ

ሐምሌ 13 ቀን 2004 ዓ.ም. በገበያ ላይ እንዳይውልና እንዳይሠራጭ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የታገደው፣ እስካሁንም ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ ሕትመቱ የተቋረጠው