ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ

ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ

click here for pdf በትግራይ ክልል ዐድዋ ውስጥ ልዩ ስሙ እንዳ አቡነ ገሪማ በተባለው ቦታ ጥቅምት 25 ቀን 1928 ዓም የተወለዱት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አምስተኛው

ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እን

ሀገራችን የጉድ መንተክተኪያ ጎላ ድስት ከሆነች ቆየች፡፡ ባለሥልጣን ከናካቴው የለንም ወይም ሁሉም በየፊናው ባለሥልጣን ሆኗል፡፡ ተጠያቂነት የሚባል ነገር ድራሹ ጠፍቷል፡፡ ነገረ ሥራችን ሁሉ የአባትህ አገር ሲወረር አብረህ ውረር ዓይነት ነው፡፡ ሁሉም ባመቸው አጋጣሚ የቻለውን መቦጨቅና ኢንቬስተር መሆን በተለይ ለወያኔያውያን በጣም የተንቦረቀቀ መስክ ከሆነ ሰነበተ፡፡ እስኪ ስለ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትንሽ እናውራ፡፡ ከመሪያችን ሁኔታ በተጓዳኝ ይህም ነገር […]

የዓለምን የአየር ንብረት ይዞታ፣ አፍሪቃ ባልሰራው የአየር ብክለት ሰለባ ስለመሆኑና ስለ ካሳ ክፍያ ፤ በቀጣዩ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ፣ በሚቀርበው የመወያያ ሰ…

በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …

ዜድቲኢ ( ኤችኬ ) ሊሚትድ ኢትዮጵያ ከተባለዉ የቻይና ኩባንያ በተለይ በፅዳት እና በምግብ አብሳይነት የተሰማሩ 59 የሚሆኑ ሠራተኞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከ

የአምናው የምሥራቅ አፍሪካ ድርቅና ረሃብ ትቶት ያለፈው ሰቆቃ አሁንም ድረስ የሚታወስ ሲሆን፣ በአፍሪካ ቀንድ 16 ሚሊዮን ሕዝብን ለረሃብ ያጋለጠው የአምናው…

በለንደን ኦሊምፒክ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአገር ጀግኖች ናቸው፡፡ ያሸነፉትም ያላሸነፉትም፡፡ ለውድድሩ የቀረቡትና የተዘጋጁት አገርን በ

በተያዘው የበጀት ዓመት የምግብ ችግር ለገጠማቸው 3.7 ሚሊዮን ዜጎች 314 ሺሕ ሜትሪክ ቶን እህል እንደሚያስፈልግ ለለጋሾች ጥሪ ቀረበ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባለሥልጣን አዲሱን የሊዝ አዋጅ ለማስፈጸም ለአመራሮቹና ለሠራተኞቹ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

•    የቴክኒክ ምርመራው ሒደት የተሽከርካሪ አደጋውን ያባብሰዋል የሚል ስጋት ፈጥሯል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ባለሥልጣን

ኢትዮ ቴሌኮም በቢሊዮን ዶላሮች ሊያካሂደው ለተዘጋጀበት ግዙፍ የቴሌኮም መሠረት ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዜድቲኢና ህዋዌ የተባሉት ሁለት የቻይና ኩባንያ

ለአንድ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች የአዲስ አበባ ከተማን 125ኛ ዓመት በማክበር ላይ መሆኑን እየገለጸ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የከተማዋን

ዳይናሚክ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ከሚባል አክሲዮን ማኅበር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል የተባሉ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢና የኦፕ…

ተመስገን ደሳለኝ – አዲስ አበባ
በልጅነት ዕድሜያችን ከሚወደዱ እና ከሚናፋቁ ወራቶች ነሐሴ ዋነኛው ነው። በተለይ ለብላቴናዎች። ለወሩ ተወዳጅነት ምክንያ

በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፖሊሶች እንደሚሳደዱ እና እንደሚዘረፉ ዛሬ ለዶቼቨለ አማርኛው ክፍል ገለፁ። የደቡብ አፍሪቃ ፖሊሶች በ

የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊ

ያሲር አራፋት የፍልስጤማዉያንን የነፃነት ትግል ከሽምቅ ዉጊያ ጀምረዉ ዓለም ዓቀፍ እዉቅና አስገኝተዉለታል። የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚም ሆነዋል፤ ድ

ከአርባ ዓመታት በላይ በአንድ ግለሰብ አምባገነናዊ አገዛዝ ስር የቆዩት ሊቢያውያን በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ሽግግር ላይ ይገኛሉ። በነፃ ሂደትም የምክር ቤቱ…

ኢትዮጵያችን ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪና ፈታኝ ነው፡፡ ከምንም ጊዜም በላይ የመንግሥትን፣ የፖለቲካ ድርጅቶችን፣ የሕዝብን፣ የተቋማትን፣

•    የፍንዳታው ምክንያት በመመርመር ላይ ነውባለፈው ዓርብ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገደማ ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ የሚገኘው ወረገኑ የኤሌክትሪክ ማስተላ…

ከውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ውሰጥ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) መክፈት…

የኢትዮጵያ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ማልማት የሚችል መንግሥታዊ የፔትሮሊየም  የ

በዓመቱ አጋማሽ ላይ በተከሰተው የበልግ ዝናብ አለመኖር ምክንያት የምግብ እጥረት ላጋጠማቸው በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ዜጎች የሚያስፈልገው የዕርዳታ ምግብና ቁ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ ከ45 ቀናት በላይ ያሉበት ቦታና የጤና ሁኔታ በውልና በይፋ ያለመረጋገጥ ዛሬም የተለያዩ

ጥሩነሽ ዲባባ ደግሞ ነኀስ

Ethiopia Zare (ዓርብ ነኀሴ 4 ቀን 2004 ዓ.ም. August 10, 2012)፦ አትሌት መሰረት ደፋር ዛሬ ማምሻውን በለንደን ኦሎምፒክ በተካሄደው የአምስት ሺ

ጋና የሟች ፕሬዚዳንቷ ጆን አታ ሚልስን የቀብር ስነ ሥርዓት አርብ ነሐሴ 4 ቀን 2004 ዓ ም በክብር ፈፀመች። በቀብር ስርዓቱ ላይ የ16 ሐገራት ርዕሳነ-ብሔር እና የ…