ሕልፈት የቀሰቀሰው ሕዝባዊ ስሜት
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስከሬን ባለፈው ማክሰኞ ከቀኑ አሥራ አንድ ሰዓት ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንደሚገባ ነበር የሚጠበቀው፡፡ ባልታወቀ ምክንያት ፕሮግራሙ ወደ ምሽት 3፡30 ተቀይሯል መባሉ የተነገራቸው ዜጎች ዝናብ እየደበደባቸው መመለስ ነበረባቸው፡፡