ጂዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተቃዉሞ DW Amharic July 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ስዑድ አረቢያ ጂዳ የሚኖሩ ወደሶስት መቶ የተገመቱ ኢትዮጵያዉያን የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባለፈዉ ሳምንት ዓርብ በአወሊያ መስጊድ በተሰባሰቡ ሙስሊም ምዕመናን ላይ ተፈፀመ በተባለዉ የኃይል ርምጃ ማዘናቸዉን ገልጸዋል። እዚያ በሚገኘዉ ቆንስላ ግቢ