ሰበር ዜና እንደወረደ፦ ሁለት መግለጫ?


አዲስ አበባ ሰዓት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ15 ደቂቃ 
  • በሐሳብ ያልተግባቡት ቅ/ሲኖዶሱ እና ፓትርያርኩ የየራሳቸውን 2 ጋዜጣዊ መግለጫዎች አነበቡ።
  • በቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው፤
  • በዚህ ምክንያት የተፈጠረውን ግርግር ለመዳኘት ቅ/ሲኖዶሱ ካለቀ በሁዋላ ጋዜጠኞቹን ሸኝተው ወደ ጉባዔ ተመልሰዋል፤