የቀረንን ስላለማስነጠቅ፤ እሴታችንን ስለመጠበቅ!
ልጅ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) መጀመሪያ አገራችንን፣ ቀጥሎ ደግሞ ባህላችንን፣ ከዚያ ማንነታችንን 1 – ሰዉ ሁሉ፡ የሚተነፍሰው ሊቢያን ነው። ግብጽን ነው። ቱኒሲያን ነው። የመንን ነው። ጅቡቲንም ሳይቀር። ስለዚህ ያኛው ጉዳይ ብዙ ሰዎች ስለበዙበትና የተጣበበ ስለመሰለኝ፡ “እንቁላላችንን ሁሉ ባንድ ቅርጫት” እንዳናደርግ …
ልጅ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) መጀመሪያ አገራችንን፣ ቀጥሎ ደግሞ ባህላችንን፣ ከዚያ ማንነታችንን 1 – ሰዉ ሁሉ፡ የሚተነፍሰው ሊቢያን ነው። ግብጽን ነው። ቱኒሲያን ነው። የመንን ነው። ጅቡቲንም ሳይቀር። ስለዚህ ያኛው ጉዳይ ብዙ ሰዎች ስለበዙበትና የተጣበበ ስለመሰለኝ፡ “እንቁላላችንን ሁሉ ባንድ ቅርጫት” እንዳናደርግ …
በየመን ያለ ሀበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም::ትክክል የማይመስል ነገር ነው። በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ የመን ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ከ 80,000 በላይ ነው። 5000 የምንጠጋው በUNHCR ስር ያለን ስንሆን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቋረጥ እና የመን ለመኖር ከጅቡቲ..ከሱማሊያ..ተነስተው በባህር በየእለቱ የሚገቡትን መገመት …
በየመን ያለ ሀበሻ ቁጥሩ ሲጠራ የሚያምን የለም::ትክክል የማይመስል ነገር ነው::በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ የመን ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ከ80,000 በላይ ነው::5000 የምንጠጋው በUNHCR ስር ያለን ስንሆን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቋረጥ እና የመን ለመኖር ከጅቡቲ..ከሱማሊያ..ተነስተው በባህር በየእለቱ የሚገቡትን መገመት ይከብዳል::ከ4,000,000 በላይ ትውልደ …
(አቶ ፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ በተለይ "ለደጀ ሰላም"):- የዓድዋ ድልን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን በስንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ በማኅበረ ቅዱሳን የምርምርና የጥናት ማእከል ድሉን አስመልክቶ ቤተ ክርስቲያኒቱ የነበራትን ሚና ለማዘከር በአዲስ አበባ በብሔራዊ ሙዚየም የተደረገውን ውይይት ዜና በደጀ ሰላም …
የዓድዋ ድልና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪካዊ ድርሻና ውለታ! Read more »
ፎቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹ትልቁ አደጋ የተጋረጠበት የኢትዮጵያ ታሪክ ይመስለኛል›› (አቶ ሽመልስ ቦንሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር) (ሔኖክ ያሬድ ለሪፖርተር ጋዜጣ):- ለኢትዮጵያውያን በተለይም ለጥቁሩ ዓለም ፈርጥ የኾነው በኢጣሊያ ላይ የተመዘገበው የዓድዋ ጦርነት ድል በያመቱ የካቲት 23 በመጣ ቁጥር በታላቅ ክብር …
ንቅናቄው በአራቱ ዋና ዋና የሀገሪቱ ቋንቋዎች በአማርኛ፥ በኦሮምኛ፥ በትግርኛና በሱማልኛ – በቃ፥ ገኤ፥ ይአከል፥ ባስ የሚል መፈክር አንግቧል። “በቃ ስንል – ይላሉ አቶ ነዓምን – ዘረኝነት በቃ፥ አምባገነንነት በቃ፥ ድህነት በቃ፥ ማን አለብኝነት ይብቃ፥ ፍትሕ-አልባው ሥርዓት ይብቃው፥ የሃያ ዓመታቱ የወያኔ …
በጅማ ዞን ፤ አሰንዳቦ አካባቢ የተቀሰቀሰ የሃይማኖት ግጭት መንስኤ አሁንም በሃይማኖት መሪዎችና በህግ እየተጣራ ይገኛል። በኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት የፅህፈት ቤት ኃላፊ ሀጅ ጀማል መሀመድ ሳልህንና የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሪዎች የጋራ መድረክ አስተባባሪ እንዲሁም የመካነ እየሱስ ቄስ የሆኑት ፤ ቄስ ኢተፋ …
“ኢትዮጵያዊሰ እንዘ ክቡር ውእቱ ኢያእመረ”… Photo 1 © The British Museum – 2007 (ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2011)፦ ለጦርነቱ በቤተ ክርስቲያን ጸሎተ ምህላ ታውጇል፤ ዘማች ታቦታት ተመርጠው የአዝማች ኮሚቴም ተቋቁሟል፤ ታቦተ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘማች ታቦታቱ መሪ ነበር፤ ለመላው ዘማች ሠራዊት ሥነ …
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዐድዋ ድል የነበራትን ድርሻ የዘከረ ውይይት ተካሄደ Read more »
በጂማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የአሰንዳቦ ከተማ በርካታ ቤተክርስቲያኖች በሙስሊሞች መቃጠላቸውን አማኞች ይናገራሉ። ሰፊ ማጣራት በሚካሄድበት ወቅት የኢትዮጵያ የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ዝርዝር መረጃ እንደሌላቸው ገልጸው፤ አጠቃላይ መልእክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ የእስምና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጂ ጀማል መሀመድ ሳልህ እስልምና ሰላማዊ ሀይማኖት …
በጂማው የቤተክርስቲያን ቃጠሎ መንግስት ማጣራት እንዲያደርግ የሃይማኖት መሪዎች ጠየቁ Read more »
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የስካውት ስብሰባ በመቀሌ ከተማ ተካሂዷል። በዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተማሪዎች ስካውት ቅዳሜ ዕለት ተቋቁሟል።በኢትዮጵያ ስካውት እንቅስቃሴ ከአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት እንደተጀመረ ይታወቃል። ይሁንና በትምህርት ቤቶች ከሁለተኛ ደረጃ በላይ …
ዓለም አቀፍ የስካውት አውደ ጥናት በመቀሌ ተካሄደ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የስካውት ማህበር ተመስርቷል። Read more »
የኬንያ መንግስት ደግሞ የባለስልጣናቱ ጉዳይ በአገር ዉስጥ ፍርድ ቤት እንዲታይ እየጠየቀ ነዉ። ምዕራባዉያን አገራት የኬንያ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት የለዉም እያሉ ነዉ። ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ICC ኬንያ ዉስጥ ከአዉሮፓዉያኑ 2007 ምርጫ በኋላ ለተነሳዉ ግጭት ተጠያቂ ያላቸዉን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስም ይፋ …
የቤልጅጉ ንጉስ ሊዮፖልድ የአፍረሪካን አህጉር ለመቀራመት በ1884 ዓ.ምየበርሊን ኮንፍረንስ እንደጠሩ ይነገራል።በዚህ ኮንፍረንስ ዩናይትድ ስቴትስ ስትቀር ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ መንግስታት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። የበርሊን ኮንፍረንስ የምድርን ወገብና የቻድን ባህር ቋሚ ምልክት በማድረግ እንግሊዞች፣ ጣሊያኖች፣ ጀርመኖችና ፈረንሳዮች የአፍሪካን መልክአ ምድር እጣ ሲጣጣሉበት አንድም …
ካለፉት ሶስት ወራት ወዲህ ውዝግብ የቀጠለባት ኮት ዲቯር በዐረቡ ዓለም በመካሄድ ላይ ባለው የህዝብ ዓመጽ የተነሳ የመረሳት ዕጣ ገጠመው።
(ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2011)፦ በጅማ አካባቢ ባሉ ሥፍራዎች “በጥቂት አክራሪ ሙስሊሞች” የተፈፀመውን ጥቃት በተመለከተ የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የዘገቡትን ዘገባ እኛም በድጋሚ ትኩረት ሰጥተን ማስተናገዳችን ይታወቃል። እናውቃለን ፕሮቴስታንቶቹ የእኛኑ አማኞች ከርትዕት እምነታቸው ለማፈናቀል እንደሚጥሩ። እናውቃለን አብዛኞቹ ዛሬ “ፕሮቴስታንት ነን” ያሉት ወገኖች …
ርዕሰ አንቀጽ፡ በጅማ ፕሮቴስታንቶች ላይ የተፈፀመውን የአክራሪዎች ጥቃት ልንቃወም የሚገባበት ምክንያት … Read more »
ጀርመን ሬዲዮ (DW) & አሜሪካ ድምጽ (VOA) ሪፖርታዥ About “Jimma”: http://www.youtube.com/watch?v=VOcGhDjveCw
ዌብ ሣይቶቹ ያካባቢውን ቤተ ክርስቲያን አባላት ጠቅሰው ጥቃቱን በመፍራት አራት ሺህ ክርስቲያኖች ቤት ንብረታቸውን ጥለው መሸሻቸውን፥ በትንሹ አንድ ሰው ደግሞ አሰንዳቦ ከተማ አጠገብ ተገድሏል ማለታቸውን ገልፀዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሺመልስ ከማል ድንገቱን አስመልክቶ ያላቸው ዝርዝር በጣም ውሱን ነው። …
የአስተራሷም ዘዴ በአመዛኙ ኋላቀርና በአነስተኛ እርሻዎች ላይ የተመሠረተ ግብርና የምታካሂድም በመሆኑ ምርቷ በቂ ሆነ ቢባል እንኳ ከአንድ ከርሞ የማይዘል በአመዛኙ ከእጅ ወደአፍ ነው፡፡ እንዲያም ሆኖ ታዲያ ለማ፣ ያዘ የሚባለውም ሰብል በአረም፣ በተኀዋስያንና በበሽታዎች በስፋት እንደሚጠቃ ይታወቃል፡፡ በዚህ የግብርና ዝግጅት የምናነሣውም …
ማስታወሻ፦ ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ በፀሐፊው ፈቃድ ከፌስ ቡክ ላይ ተወስዶ እዚህ የተለጠፈ ነው። መልካም ንባብ። ++++ ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ (ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ):- ጅማ ከ፲፱፻፺፱ ዓም ጀምሮ ስሟ በክፉም መነሣት ጀምሯል፤ የአካባቢውን ነዋሪና አስተዳደር ስሜት ለሚረዳ ይህ ጥሩ አይደለም። መረጃዎችን …
ነፃነት ዘገየ የወቅቱ የትግል ሥልት ”በቃ! በአሰቃቂ የመንግሥት ሥርዓቶቸ መገፋት መንገላታቱ፣ መሰደድ መሰቃየቱ፣ መገደል መታሰሩ፣ መራብ መጠማቱ፣ መከፋፈል መለያየቱ በኛ ይብቃ! ቢያንስ ከአሁን ወዲያ ያለው ትውልድ ይዳን!” ነው።
ሕዝባዊ ሠላማዊ አመፅ ወደ ጠመንጃ ዉጊያ ከተቀየረ ወዲሕ ግን ሕዝባዊዉ ድል በመጀመሪያ ፍጥነቱ አልቀጠለም።ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊም የአመፁባቸዉን ሐይላት በሐል ከመደፍለቅ አላመነቱም።ታንክ፥ መድፍ፥ ተዋጊ ጄት፥ ሔሊኮብተር፥ የታጠቀዉ የቃዛፊ ታማኝ ጦር አማፂያኑ የሚቆጣጠሯቸዉን ከተሞች እያጠቃ ነዉ።
ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል። በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው ካምባ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በተፈጠረው የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የተፈጠረው ግጭት እንዳልበረደ አንድ የአይን እማኝ ተናግረዋል። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ካለፈው የካቲት ሶስት ጀምሮም እንደሆነ ተገልጿል። ዮሀንስ …
በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ በሁለት ፖሊሶች ላይ፣ በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ባደረሱት አሰቃቂ ድብዳባ፣ አንደኛው ሕይወቱ ሲያልፍ ሌላኛው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በሕክምና ላይ መሆኑን በኮሚሽኑ የሰው መግደልና ወንጀል ምርመራ ዲቪዚዮን አስታወቀ፡፡ ሁለቱ …
(ኤፍሬም ካሳ) በትናንትናው እለት ማልዶ የተነሳ ሰው ሲኒማ ራስ አካባቢ ረዣዥም ሰልፎችን በመመልከቱ ሊገረም ይችላል፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው የማለዳ ቴአትር የተጀመረው ሲል ራሱን ሊጠይቅ ይዳዳው ይኾናል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ነጋዴዎች ዘይት ሲኒማ ራስ አካባቢ ከሚገኙ ማከፋፈያዎች ለመግዛት በሚያደርጉት ጥረት ነው …
/አዲስ አድማስ፣ ዘኤልያስ ወልደ ሚካኤል፣ ቅዳሜ፣ የካቲት 26 ቀን 2003 ዓ.ም/፤ የኮተቤ ደብረ አራራት ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እና አገልጋዮች ቤተ ክርስቲያኑ በግል ይዞታ ሥር መሆኑን ተቃውመው ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አቤቱታ አቀረቡ፡፡ (Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . …
መገናኛ ዘዴዉ ለሕዝባዊዉ አመፅ መሠረት አይሁን እንጂ የኑሮ ዉድነት፥ ሥራ አጥነት፥ የዲሞክራሲ እጦት፥ የመናገር፥ የመሰብሰብ መብት የተነፈገዉ ሕዝብ በጣሙን ወጣቱ የየገዢዎቹን ጠንካራ አፈና ተጋፍጦ እንዲያምፅና አመፁን ለማቀጣጠል ቤን ዓሊን ከቱኒዝ፣ ሙባረክን ከካይሮ አብያተ-መንግስታት ያሽቀነጠረዉ፣ የቃዛፊን እና የሳሌሕን በትረ-ሥልጣን የሚገዘግዘዉ፣ከአልጀርስ እስከ …
Angry Muslim mob set twenty-five protestant churches on fire in Western Ethiopia towns of Assendabo, Nada, Soga, Agaro and Yebu. The violence was erupted on March 3, 2011 in Assendabo town, 55km from Jimma and it spread to its vicinities. …
Religious clashes intensified in western Ethiopia Read more »
ማርች 20, 2011 የኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ) ከፍተኛ አመራር አባላት ዶክተር ታዬ ዘገየና አቶ ረዳ ማሕሪ (ጸሐዬ) በዳላስ ተገኝተው፡ በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን ሕዝባዊ አብዮትና በአገራችን ሊፈጥር የሚችለውን የሕዝብ መነሳሳት እንዲሁም የተቃዋሚ ሐይሎች ትብብር አስፈላጊነትን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋሉ። የዳላስ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ አባላት በአካባቢ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
We know this news is about Protestants. ….. But does not this news tell you any message when you read it? This time it is them; what about next time? They are Ethiopians and they have every right to practice …
"በጅማ ዘጠኝ {የፕሮቴስታንት} ቤተ ክርስቲያኖች ተቃጠሉ" (ሪፖርተር ጋዜጣ) Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ትራንስፖርት ለመጠበቅ የሚፈጀው ጊዜም ተገልጋዩን እያማረረ ነው፡፡
በኃያል ዓለማየሁ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ አርከበ ዕቁባይን፣ እንደ አዲስ በተዋቀረው የኢትዮ ቴሌኮም የቦርድ ሊቀመንበር አድርጐ ሰየመ፡፡
በዘካሪያስ ስንታየሁ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በአሰንዳቦ ባለፈው ረቡዕ የእስልምና ተከታዮች በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቁራን ተቀዶ ሽንት ቤት ውስጥ አግኝተናል በሚል እስካሁን ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያኖችን ማቃጠላቸውን ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡
(በአስራት ሥዩም) ኢትዮ-ላይፍ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማበር የተቋቋመበትን የሕይወት ኢንሹራንስ ላይ ብቻ ያተኮረ አልግሎት የመስጠት ዕቅዱን በመተው አጠቃላይ የኢንሹራንስ ሥራ ውስጥ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በጥቅምት 2001 ዓ.ም. በአገሪቱ ብቸኛው በሕይወት ኢንሹራንስ ላይ ብቻ የሚሠራ ኩባንያ ሆኖ የተቋቋመው ኢትዮ-ላይፍ፣ የኢንሹራንስ ዘርፍ …
በታምሩ ጽጌ የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ፈጽሞት በነበረው ወረራ ምክንያት ለብሔራዊ ደኅንነት ስጋት ይሆናሉ ተብለው ከአገር እንዲወጡ የተደረጉ ኤርትራውያንን ንብረት ከወኪሎቻቸው ላይ የገዙ ኢትዮጵያውያን፣ ንብረቶቹን እንዲመልሱ በተለያዩ መንገዶች ግፊትና ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
‹‹የታገዱት ብጥብጥና ሁከት ለማስነሳት ጥረት ሲያደርጉ በመገኘታቸው ነው›› የክልሉ መንግሥት– በቃጠሎው የወደመው ንብረት እስከ አራት ቢሊዮን ብር ተገምቷልበታምሩ ጽጌ እና በዘካሪያስ ስንታየሁ በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሐረር ከተማ ውስጥ ሸዋበር አካባቢ ጥር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ የእሳት …
– ባለቤቱ መንግሥትን ድረስልኝ እያሉ ነው በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ኤልያስ ራጉኤል (እንጦጦ አፋፍ) የሚገኘውና በስዕል ማሳያነት ላለፉት ስምንት ዓመታት ሲያገለግል የነበረው ቶፕ ቪው እንጦጦ ዋሲሁን አርት ጋለሪ ለአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን …
“ሕጉን ተከትለን እየሠራን ነው” የማተሚያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ በብርቱካን ፈንታ የቦሌ ማተሚያ ቤት ሠራተኞች ከሕግ ውጭ በግዳጅ የዓመት ፈቃድ እንዲወጡ መደረጋቸውንና ባላሰቡት ሁኔታ የጡረታ ፎረም እንዲሞሉ መገደዳቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በመሰረተባቸው ክሶች የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት እንዲከላከሉ ብይን ያስተላለፈባቸው የአያት አክሲዮን ማኅበር፣ አቶ አያሌው ተሰማ፣ አቶ ጌታቸው አጎናፍርና ዶ/ር መሐሪ መኮንን ሲሆኑ፤ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ከማሰማታቸው በፊት ማቅረብ የነበረባቸውን የተከሳሽነት …
በሕዝባዊው አመፅ መጀመሪያ አካባቢ አልጃዚራ ቴሌቪዥን “የኢትዮጵያ ፓስፖርት ያላቸው” ያላቸውን ቅጥረኛ ወታደሮች ገልፆ ከዘገበ ወዲህ ተቃዋሚው ሕዝብ በአጠቃላይ ጥቁር አፍሪካዊያንን “ዐይናችሁ ላፈር” ብሏል፡፡ ሁሉም ሊብያዊያን ማለት ባይቻልም አብዛኞቹ “ባዕዳን ውጡልን” እያሉ ነው በማለት ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች ሰሞኑን የሮሮ ድምፃቸውን እያሰሙ …
ብፁዕነታቸው ወደ አሜሪካ ለመሄድ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ነበር፤ ‹‹ብፁዕነታቸው በመንፈሳዊው ትምህርት የተሟላ ሊቅነት ያላቸው፣ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን በኩል እግዚአብሔርን በዝማሬ መላእክት፣ ሕዝበ ምእመናንን በትምህርት፣ በስብከተ ወንጌል እና በጸሎተ ቡራኬያቸው ያገለገሉ ያሬዳዊ ቅርስ ነበሩ፡፡›› (ዜና ሕይወታቸው) ‹‹ድጓው፣ ጾመ ድጓው፣ ዝማሬ መዋስዕቱ አልሞተም፤ …
በሊቢያ ምስራቃዊ እና ምዕራባዊ ክፍል በሞአማር ጋዳፊ ደጋፊ ወታደሮችና በሕዝባዊው ዓማጺያን መካከል የሚካሄደው ውጊያ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው። በዉግያዉ ሁለቱም ወገኖች በአገሪቷ የሚገኙ ቁልፍ ቦታዎችን በእጃቸዉ ለማስገባት በመጣር መሆኑ ተመልክቶአል።
In 1976 I backpacked through Ethiopia during the final stages of an 11-month overland journey from Cape Town to Cairo. I was arrested for discussing capitalism, bitten to distraction by fleas, walked for three days to reach the holy city …
ጋና በባህር ጠረፍዋ ከሚገኘው ግዙፍ የነዳጅ ዘይት ንጣፍ ካለፈው ታህሳስ ወዲህ የነዳጅ ዘይት ማምረት ጀምራለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
… ከልብ ደፍሮና ቆፍጥኖ ድንጋይ በሚሰነዝርበት ሕጻን ልጅ ሳይቀር ሆዱ በፍራት የሚንቦጫቦጨውና፣ ኮርማ የሚገረሥሥ ጉልበቱ የሚብረከርከው በፈሪነቱ በንቀት መሣለቂያ የሆነው የዱር አውሬ ጅብ በአሞተ ቢስነቱ የፈርነት መዘባበቻ ነው። ይህንን ከሚያጠናክሩ አባባሎችም መካከል፣ “ ለጅብ ከፈሩለት፣ ለልጅ ከሮጡለት…” ይባላል። በሌላ በኩል …
“… እግር ሲቆረጥም ፈርተው ዝም ያሉት ጅብ እራስን ሲቦጭቅ ቢጀግኑ፤ ‘የጅብ ሆድ የጉማሬ አይደለም’ ”። የጎንቻው! Read more »
አቤ ቶክቻው (ከአዲስ አበባ) ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? በዛሬው ወሬያችን ርእስ ያደረግነውን ጉዳይ ከማውጋታችን በፊት እስቲ ሌሎቹን ጉዳዮች ትንሽ ትንሽ እናውጋቸው! እንዴት ነው ወዳጄ ኮንዶሚኒየም ቤት እጣ ደረሰዎት እንዴ? እስቲ አዎ! ይበሉና ያስደስቱኝ። እውነቱን ለመናገር የዘንድሮው ኮንዶሚኒየም እጣ ደረሰኝ …
ደጀ ሰላም፤ ማርች 4/2011)፦ ሐሙስ የካቲት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ፣ የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሥርዓተ ቀብር ነገ ቅዳሜ በአዲስ አበባው የመንበረ ፀባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም ታውቋል። ዛሬ አርብ አስከሬናቸው ካረፈበት ከባልቻ ሆስፒታል ወደ …
የጂቡቲ የተቃዋሚ መሪዎች በዛሬውለት በጁምዓ ጸሎት በኋላ ጠርተውት በነበረው የጸረ-መንግስት ተቃውሞ፤ ብዙ ህዝብ ሳይገኝ ቀረ። ጂቡቲን ከ1991ዓም ጀምሮ ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት ኦማር ጊሌ ከስልጣን እንዲወርዱ የሚጠይቁ ተቃዋሚዎች ከሁለት ሳምነት በፊት ተመሳሳይ ትእይንተ-ህዝብ ማድረጋቸው አይዘነጋም። ከሁለት ሳምንት በፊት በጂቡቲ መዲና ከ5-15ሽህ የተገመቱ …