በጅማ አካባቢ የተከሰተዉ ግጭትና የመፍትሄ ሂደት

በጅማ ዞን ፤ አሰንዳቦ አካባቢ የተቀሰቀሰ የሃይማኖት ግጭት መንስኤ አሁንም በሃይማኖት መሪዎችና በህግ እየተጣራ ይገኛል።

በኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት የፅህፈት ቤት ኃላፊ ሀጅ ጀማል መሀመድ ሳልህንና የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሪዎች የጋራ መድረክ አስተባባሪ እንዲሁም የመካነ እየሱስ ቄስ የሆኑት ፤ ቄስ ኢተፋ ጎበና ስላለው ሂደት የሚከተለውን ብለዋል። ከዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ