(አሮን ፀሐዬ) ፀጥ ረጭ ያለ ሰፈር፤ በግራ እና በቀኝ የተሰደሩት ቪላ ቤቶች ግዙፍ የጋራ በር አላቸው ፤ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ። አንድ የጥበቃ አባል በእነዚሁ የቪላ ቤቶች የወል በር ላይ ቆሞ ገቢ ወጪ መኪናዎችን ይቃኛል። ፀጉረ ልውጥ መኪና እንዳይገባ በንቃት የሚከታተል …

የጀሚላ መዳፎች Read more »

“ማኅበረ ቅዱሳን” የሚታዘዘው ለማን ነው? ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት ዕጣ የሚነጋገር ሁሉ የሚስማማበት አንድ ነገር አለ። ይኸውም “ማኅበረ ቅዱሳን” የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በአንድም በሌላም መንገድ በመከፋፈል እራሱን ብቸኛ የቤተ ክርስቲያንዋ ነጻ አውጪ አድርጎ የመመልከቱ ነገር ነው። አንዳንድ …

ስለ "ማኅበረ ቅዱሳን" Read more »

በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም፡፡ ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ፡፡ ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል፡፡ ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ ነው፤ ወድጄን መሰላችሁ? ይህቺን አልፎ አልፎ የምሞነጫጭራትን ነገር እንካEን የማቀራስመው ባብዛኛው በስማ በለው ከማገኘውና ከውጭ ሚዲያዎች ከምከታተለው ነው፡፡ ይሁንና እኔ አልሰማም ብልም ሰው እያመጣ …

ጠ/ሚኒስትሩ እንዴት ቀልድ ጨምራል ጃል! Read more »

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የነዳጅ ዋጋ በአሳሳቢ ሁኔታ እያሻቀበ ነው፡፡ በሊቢያ የተከሰተው ሕዝባዊ አመፅ የበለጠ በመካረሩ፣ በቀን 1.6 ሚሊዮን ነዳጅ ለዓለም ገበያ የምታቀርበው ሊቢያ የነዳጅ ምርቷ ተስተጓጉሏል፡፡

(ኤፍሬም ካሳ) 50 በርሜል ሙሉ አዲሱ የኢትዮጵያ ባለ አንድ ብር ሣንቲም በኮንትሮባንድ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ሲል በኢትዮጵያና ኬንያ ፖሊሶች ትብብር ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለው 50 በርሜል ሙሉ ባለ አንድ ብር ሣንቲም …

50 በርሜል አዲሱ ባለ አንድ ብር ሣንቲም ከኢትዮጵያ ሲወጣ ተያዘ Read more »

(በኤርሚያስ ኅሩይ በተለይ "ለደጀ ሰላም"):- ዓለምና በዓለም ያለው ማንኛውም ተፈጥሮአዊና ሰው ሠራሽ ነገር ሁሉ የፍጥረታት በኹር የሆነውን የሰውን ልጅና ደመ-ነፍስ ያላቸውን እንስሳት አራዊት ጨምሮ ከሰው አእምሮ በላይ በሆነ ፍጹምና ረቂቅ አምላካዊ ጥበብ የሚያልፍ መሆኑ ማስረጃ የማይሻ እውነታ ቢሆንም ሰው በዚህች …

ማን ለእስራኤል መድኃኒትን ከጽዮን ይሰጣል? Read more »

– የተቃጠሉት ቤተ ክርስቲያኖች 59 ደርሰዋል (በዘካሪያስ ስንታየሁ ለሪፖርተር ጋዜጣ):- በጅማ የካቲት 23 ቀን 2003 ዓ.ም. በክርስቲያኖችና በሙስሊሞች መካከል ለተፈጠረው ግጭት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ከ130 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ግጭቱ ከተቀሰቀሰበት ቀን አንስቶ 59 ቤተ ክርስቲያኖች የተቃጠሉ ሲሆን፣ የአንድ …

በጅማ በተከሰተው ግጭት ከ130 በላይ ሰዎች ታሰሩ Read more »

በኃያል ዓለማየሁ በአገሪቱ ውስጥ ከዘይት መጥፋት ጋር እየጨመረ የመጣውን የዘይት ፍላጎት ለማሟላት፣ መንግሥት በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ 100 ሺሕ ቶን የምግብ ዘይት (ፓልም ኦይል) የሚያስገባ መሆኑን፣ በንግድ ሚኒስቴር ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አማከለ ይማም ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– ‹‹ከመተዳደሪያ ደንቡ ውጪ የሚሠራ ሥራ በዝቷል›› ዶ/ር ታዲዮስ ቦጋለ በታምሩ ጽጌ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል በቅርቡ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረውን ችግርና አለመግባባት ካስተካከሉና ካፀዱ በኋላ፣ ከፕሬዚዳንትነታቸው እንደሚሰናበቱ መጋቢት 1 ቀን 2003 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት …

ኢንጂነር ኃይሉ የድርጅታቸውን ችግር አፅድተው ሥልጣን እንደሚለቁ አስታወቁ Read more »

• የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ነገ አጠቃላይ ስብሰባ ጠርቷል በውድነህ ዘነበ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በአገሪቱ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን የሚጠቀሙ ነጋዴዎች ቁጥርን ከ10 ሺሕ ወደ 100 ሺሕ ለማሳደግ በያዘው ዕቅድ መሠረት 90 ሺሕ ማሽኖችን ወደ አገር እንዲያስገቡ ለዘጠኝ አስመጪዎች ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

• በዚህ ዓመት መጨረሻ የተበላሸ ብድርን ወደ 9.7 በመቶ ዝቅ አደርጋለሁ አለ በውድነህ ዘነበ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ለማበደር ካቀደው 28 ቢሊዮን ብር ውስጥ 11 ቢሊዮኑን ከቦንድ ሽያጭ ለማግኘት ያለመ በመሆኑ፣ በጥልቀት ወደ ገጠር በመግባት ገበሬውንና የጥቃቅንና አነስተኛ …

የልማት ባንክ የቦንድ ገበያ ገጠር ላይ አነጣጥሯል Read more »

• ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ለማቋረጥ መገደዳቸውን አስታውቀዋል በብርቱካን ፈንታ ከጥቂት ወራት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተገንጥሎ ራሱን ችሎ በኢንስቲትዩትነት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ በማታ ተማሪዎች ላይ እጥፍ ያህል የክፍያ ጭማሪ አደረገ፡፡

Ethiopia Zare ( ቅዳሜ መጋቢት 3 ቀን 2003 ዓ.ም. March 12, 2011)፦ ሚኒሊክ፣ አስኳልና ሳተናው በተባሉት ጋዜጦቹ የሚታወቀውና በአሁኑ ሰዓት በህትመት ስራ ላይ እንዳይሳተፍ የታገደው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በተለይ ለአቶ መለስ ዜናዊ በጻፈው ግልጽ ደብዳቤና በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ በሬዲዮ …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሊሰጥ ነው Read more »

አላሣን ዋታራ ትናንት ግዙፍ ድል ነው የጨበጡት፡፡ “የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እንግዲህ እኔ ነኝ፤” እያሉ በብርቱ ሲሟገቱ ሰንብተዋል፡፡ ይህንን ለማስጨበጥም አዲስ አበባ ድረስ ሄደው የአሕጉራዊው ኅብረት የወደፊት አቻዎቻቸውም “አዎ ከእንግዲህ የአይቮሪ ኮስት ርዕሰ ብሔር እርስዎ ነዎት” ሲሉ በግልፅ አፅድቀውላቸዋል፡፡ እንግዲህ የሚቀራቸው …

የአፍሪካ ሕብረት መፍትሔ ለአይቮሪ ኮስትና ለሊብያ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ማርች 11/2011)፦ የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-መናፍቃን እምነት አራማጅ ነው የሚባለው “የቅድስት ማርያም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማኅበር” በሚል ራሱን የሚጠራው ቡድን ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያንን በማናለብኝነት በመጣስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመተላለፍ የሚፈጽመውን ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል የቡድኑ መሪዎች በዐቢይ ጾም በወሊሶ መካነ ሕይወት …

ተሐድሶ – በወሊሶ Read more »

የዚምባቡዌ ፕሬዝዳት ሮበርት ሙጋቤ ከጥቂት ወራት በሕዋላ አዲስ ምርጫ እንደሚደረግ በቅርቡ አስታዉቀዋል።የምርጫዉ ትክክለኛ ቀን በዉል ሳይወሰን ግን የሐገሪቱ ፀጥታ አስከባሪዎች የሙጋቤ ተቃዋሚዎችን፥ የተቃዋሚዎቹን ደጋፊዎችና የመብት ተሟጋቾችን እያሰሩና እየደበደቡ ነዉ።

የሰሜናዊው አፍሪካ ከርሰ ምድር እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ እየተንፏቀቀ አህጉሪቱን አንድ ቀን ወደ መሰንጠቅ ሊወስዷት እንደሆነ የቅርብ አጥኚዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይ የአፋሮቹ እሳተ-ገሞራዎች የሚተፉት የቀለጠ ዐለት ፍሳሽ በውቅያኖሶቹ ወለል ላይ የሚታየውን ዓይነት ማግማ እንደሚመስል የሚያመላክቱት እነዚህ አጥኚዎች ያንን ሃገር ወደፊትም የሚተኛበት …

ውኃ አልባው ባሕር Read more »

የአይቮሪ ኮስትና የሊብያ ጉዳዮች ናቸው የአፍሪካ ሕብረቱ የአዲስ አበባ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ ምክንያቶች፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ከባድ ውሣኔዎችን እንዲያሣልፉ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ተአማኒነት ጉዳይና የገንዘብም ጉዳይ ሌሎቹ ጠረጴዛ ላይ ያሉ መነጋገሪያዎች ናቸው፡፡ በኅዳሩ ምርጫ አሸናፊነታቸውን ዓለም በስፋት ያረጋገጠላቸውና ዕውቅና የሰጣቸው …

የአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ በአዲስ አበባ Read more »

የማንኮራፋት ችግርን አስመልክቶ ቁጥራቸው በርከት ካለ አድማጮች ለደረሱን ጥያቄዎች የተሰጠ የባለ ሞያ ምላሽ ሁለተኛ ክፍል። ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው ተሰማ ናቸው። …

የማንኮራፋት ችግር፥ ምንጮቹና የመፍትሄ አማራጮቹ፤ የባለ ሞያው ማብራሪያ ሁለተኛ ክፍል Read more »

ወ/ሮ ሽቱ መሃመድ፣ ከጉራጌ ዞን ቄያቸዉን ለቀዉ ወደ አዲስ አበባ የመጡት ባዶ እጃቸዉን ነዉ። አልወለድሽም በሚል ሁለተኛ ባለቤታቸዉ ከቤት ሲያስወጡዋቸዉ በእጃቸዉ ምንም አልነበረም፣ እናም ከመጀመሪያ ትዳራቸዉ ያፈሩዋትን አንዲት ሴት ልጅ እዚያዉ ትተዉ አዲስ አበባ መጡ ወይዘሮ ሽቱ መሃነድ። ዛሬ በአነስተኛ …

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በዳያስፖራና ሀገር መሃል ድልድይ Read more »

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ “ቱኒዚያዊያን፣ ግብጾች፣ የመኖች፣ ሊቢያዊያን እና ሌሎች  የአካባቢው አገር ዜጎች ማድረግ የቻሉትን እናንተ ማድረግ አትችሉም፤ ፈጽሞ አታስቡት” እያለን ነው። ውሸት ማውራት ሥራቸው የሆነው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን “በመለስ ዜናዊ  ሥልጣን ላይ አንዳች ተቃውሞ ከተቃጣ አገሪቱ ትታመሳለች” በማለት ያስፈራራሉ። የመለስና …

አዎ! ይቻላል!!! Read more »

ከሁለት ምዕተ አመታት በፊት ትልቅነቷ ተዳስሶ የማያልቅ ትመስል የነበረቺዉ ይቺ የምንኖርባት ምድር ዛሬ ቴክኖሎጂ እንደ አበሻ ቀሚስ ጥለት ጠልፎና አጠላልፎ ሁሉም ሰዉ በአንድ ግዜ መተያየት የሚችልበት ክብ ጠረቤዛ አስመስሏታል። ዛሬ የአሜሪካ ህዝብ ምሽት ላይ የሰማዉን ሰበር ዜና አፍሪካን ጨምሮ የሌላዉ …

የመጨረሻዉ ደወል Read more »

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት የውስጥ ምንጮቹን በመጥቀስ የካቲት 29 ቀን 2003 ዓም ባወጣው ዘገባ በጋሞጎፋ ዞን የ8 ወረዳዎች ህዝብ ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ እያደረሰበት ባለው ግፍና በደል በመማረር ለወያኔ አልገዛም በማለት  መነሳቱንና አካባቢውም በፌደራል ፖሊስና ጦር ሃይል  መወረሩን ገልጹአል:: ኢሳት …

በጋሞጎፋ ዞን የ8 ወረዳዎች ህዝብ ለወያኔ አልገዛም በማለት ተነሳ Read more »

ህዝብን በዘር በሃይማኖትና በጎሳ በመከፋፈል የስልጣን እድሜውን ማራዘም ስራየ ብሎ የተያያዘው ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ፡  በቱኒዚያ የተነሳው ህዝባዊ አብዮት በኢትዮጵያችን ሊነሳ ይችላል ከሚል ስጋት ለዘመናት ተፋቅሮ እና ተከባብሮ በሚኖረው የሙስሊሙና ክርስቲያኑ ህብረተሰብ መካከል ሆን ብሎ ግጭቶችን እየቀሰቀሰ መሆኑን ለሥር ዓቱ …

የእስልምና እምነት ተከታዮች በጂማ ክርስትያኖች ላይ እያደረሱ ባሉት ወንጀሎች የወያኔ እጅ እንዳለበት ታወቀ Read more »

የዘረኛውና አምባገነኑ አገዛዝ ቁንጮ መለስ ዜናዊ ባለቤት አዜብ መስፍን ለሸቀጣ ሸቀጥ ሸመታ የካቲት 19 ቀን 2003 አም በቻርተር አውሮፕላን ወደ ዱባይ በረራ አድርጋ እንደነበር የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን የአየር መንገድ  ምንጮችን በመግለጽ ዘግቦአል። እንደ ኢሳት ምንጮች መረጃ አዜብ መስፍን በደህንነት ሰዎች …

የዘረኛው አገዛዝ ቁንጮ ባለቤት የሆነቺው አዜብ መስፍን የቅንጦት ኑሮ መጋለጡን ቀጥሉአል Read more »

ህዝብን እንደ ጠላት እየፈራ ያለው የወያኔ ዘረኛ ቡድን ሰሞኑን በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ አርሶ አደሮችን የልማት ስብሰባ በማለት እየጠራና የፓርቲው አባላት እንዲሆኑ እያስገደዳቸው መሆኑን  ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ከላከልን መረጃ ለማወቅ ተችሎአል።  እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በቱኒዚያ ፈንድቶ የሰሜን አፍሪቃ ሃገራትን እየለበለበ ያለው  …

ወያኔ አርሶ አደሮችን የፓርቲ አባል ካልሆናችሁ እያለ በማንገላታት ላይ መሆኑ ተገለጸ Read more »

በያዝነው የበጀት አመት አጋማሸ ከኢትዮጵያ ወደ ውጪ ሃገር ይልካል ተብሎ የታቀደ የቡና ምርት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ሮይተርስ የተባለው የዜና አውታር ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ በአፍሪካ በቡና አቅራቢነቱዋ የምትታወቀው ሃገራችን ከምርቱ ከፍተኛ ገቢ በማግኘት በዘርፉ ላይ የተሰማሩትን ገበሬዎች ማጠናከር ብሎም ከድህነት አረንቁዋ …

ወያኔ በያዝነው የበጀት አመት ወደ ውጪ የላከው የቡና ምርት በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰ መሁኑ ተዘገበ Read more »

ከተለያዩ ክልሎች በህዝብ ተመርጠናል ብለው በፓርላማ ምክር ቤት የቆዩት የዘረኛው ወያኔ አገዛዝ ሆድ አደሮች ከፓርላማ ምክር ቤት ከተሰናበቱ በሁአላ እዚያው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች እንዲቀጠሩ ተደርገው የካድሬነትን ስራ እንዲያከናውኑ መመደባቸውን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከአዲስ አበባ በአስተላለፈልን ዘገባ …

የዘረኛው አምባገነን አገዛዝ ፓርላማ ምክር ቤት ተሰናባቾች የካድሬነት ስራቸውን ጀመሩ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ቀደም ብሎ የነበረው የውሃና የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ችግር እንደተባባሰና በአንዳንድ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች በውሃ እጥረት ምክንያት ህብረተሰቡ አሁንም እየተጉላላ መሆኑን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ:: እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተከሰተው የውሃ እጥረት ምክንያት …

በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ሃይልአ ቅርቦት እጥረትና የመጠጥ ውሃ ችግር እየተባባሰ ነው Read more »

ይነጋል በላቸው የፕ/ር እንድርያስ እሸቴን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንትነት መሰናበት ልዩ የሚያደርጉ ሁለት ሰሞነኛ ክስተቶች አሉ። ቀዳሚውና ከዚሁ ግለሰብ ጋር በቀጥታ የሚገናኘው የወያኔ መንግሥት ቅሌትን እንደ ክብርና ሞገስ የሚቆጥር መሆኑን የገለጸበት መንገድ ነው። እንድርያስ እሸቴ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ድራሹን ማጥፋቱ …

እንደጠላት ለሚታይ ሕዝብ ድጎማ ለምን? Read more »

የዓድዋ ድልና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪካዊ ድርሻና ውለታ ፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ የዓድዋ ድልን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን በስንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ በማኅበረ ቅዱሳን የምርምርና የጥናት ማእከል ድሉን አስመልክቶ ቤተ ክርስቲያኒቱ የነበራትን ሚና ለማዘከር በአዲስ አበባ በብሔራዊ …

የዓድዋ ድልና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ Read more »

ፍፁም ከእስራኤል ኢትዮጵያ ሀገራችን የብዙ ብሔር ብሔረሰብ መኖሪያ ቤት መሆንዋ ይታወቃል። ሆኖም ግን እስካሁን ያሳለፍናቸውን ዘመናት ከታሪክ እንደተረዳነው በርካታ ጦርነት ተካሂደውባታል። የተደረጉት ጦርነቶች ጎሣን መሰረት ያደረጉ አልነበሩም፤ የግዛት አድማስን ለማስፋት ወይም ያለተቀናቃኝ ብቸኛው ንጉሥ ለመሆን እንጂ።

ቀመሩ ደስአለኝ ኢትዮጵያ ውድ ሀገራችን በወያኔ ማፍያ ቡድን ተወራ፣ ብሔራዊ አንድነቷ፣ አሃዳዊ ሉዓላዊነቷ፣ ታሪካዊ ክብሯ ተደፍሮና ተዋርዶ፣ ሀገር ተቆርሳ ሀብቷ እየተዘረፈና እየተበዘበዘ፣ ለም መሬት እየተሸጠ፣ ህዝቧ ተረግጦ በጠብመንጃ ኃይል መብቱን ተነፍጐ፣ ፍዳውን ሲያይ እነሆ ሃያ ዓመት ሆነው።

(ኤፍሬም ካሳ) ከመጋቢት 1 እስከ 30 2003 ዓ.ም ተግባራዊ የሚኾን አዲስ የዋጋ ጭማሪ ተመን ትላንትን ይፋ ተደረገ። በዚህ መሰረት ቤንዚን፣ነጭ ጋዝ/ኬሮሲን/ እና ነጭ ናፈታ ከፍ ያለ የዋጋ ማሻቀብ አሳይተዋል። ናፍታ በሁለት ብር ከ45 ሳንቲም እንዲሁም ነጭ ጋዝ 1 ብር ከ70 …

ከፍ ያለ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ Read more »

ዩሮ-ዶላር የሚዛቅበት ነዳጅ ዘይት እዚያዉ እየከሰለ ነዉ።ከሁለት ሳምንት በፊት በየአዉራ ጎዳናዉ የሚሰማዉ የመኪና ጥሩምባ፥ የከበሮ ድምድምታ በቦምብ ግምግምታ ተለዉጧል።የሰዎቹ-ዉካታ በጣር ጩኸት።እና ጥፋት።