ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ …

የአፍሪካ ቀንድን በመታው ድርቅ ዙሪያ በተከታታይ በሚቀርቡት ዘገባዎች ከምንቃኛቸው አካባቢዎች ሪፖርተራችን ሄኖክ ሰማእግዜር ተዘዋውሮ የተመለከታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ የቦረና ወረዳዎች ይገኙባቸዋል፡፡ ደቡብ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት ገፅታዎች ያሏት መሆኑንና የክረምቱ ዝናብ በወቅቱ በጀመረባቸው ከአዋሣ ከተማ በፊትና አልፎም ስፋት ባላቸው አካባቢዎች አዝመራው ከወትሮው …

የምግብ እጥረት በቦረና Read more »

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባካሄደው ጥናት መሠረት ግብር መክፈል እያለባቸው የማይከፍሉትንና ወደ ታክስ ሥርዓቱ ባልገቡ ‹‹ሕገወጥ›› በሚ

ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡ ጦር ሜዳው ሕሊና፣ ጦረኞቹ አማኞች እና ኢ-አማኒዎች ናቸው፡፡ በኔ ጦማር ኢ-አማኒዎች ምክንያተኞች እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ለዚህ

ሰሞኑን በይልማ በቀለ በእንግሊዝኛ ተጽፎ ከድረ ገፆች ያነበብኩት መጣጥፍ በጣም ነው የሳበኝ፡፡ ግሩም ቅንብር ነው፡፡ መልእክቱ በአፄ መለስ ዜናዊ የሚመራው የወያኔ ዘረኛ መንግሥትና በባሽር አላሳድ ፈላጭ ቆራጭ ይዞታ ሥር የሚገኘው የሶሪያው ባዝ ፓርቲ የመመሳሰላቸው ያንንም ተከትሎ በብዙኃን ዜጎች ከቃላት የመግለጽ አቅም በላይ የሆነ ግፍና በደል የማድረሳቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ በቀጥታ ወዳማርኛ […]

የሰደድ እሳትም ሆነ የውቅያኖስ ማዕበል በቀላሉ አይነሳም፤ ከተነሳ ደግሞ በቀላሉ አይቆምም። ህዝብ ተባብሮ በተነሳ ጊዜም ደን ውስጥ እንደተነሳ ሰደድ እሳት ወይም እንደ ውቅያኖስ ማዕበል ነው፤ ከባድ ጉልበትና ኃይል አለው። በመንገዱ ላይ ያሉትን ሁሉ አቃጥሎም ሆነ ደረማምሶ ማለፍ ይችላል። ዛሬ ሊቢያ ውስጥ እየሆነ ያለውም ይህንን የሰደድ እሳት ወይም የውቅያኖስ ማዕበል የመሰለን ህዝባዊ ንቅናቄ ነው። ኮሎኔል ጋዳፊ […]

የአሜሪካ ውጪጉዳይ ሚንስቴር በተለያዩ አገሮች ከሚሠሩ ዲፕሎማቶቹ ያሰባሰባቸውን ምስጥራዊ ሪፖርቶች ለህዝብ እይታ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ዊኪሊክስ በመባል የሚታወቀው የመረጃ ድረገጽ፤ ባለፈው ሳምንት ሃሙስ እንደፈረንጆች አቆጣጠር ኦገስት 25 ያሰራጨው መረጃ ፤ ወያኔ ተቃዋሚዎቹን ለማስፈራራት ህግ አድርጎ ያወጣው “የጸረሽብርተኛነት” አዋጅ በፓርላማ ተብዬው የወያኔ ሸንጎ ከመጽደቁ በፊት አዲስ አበባ ለሚገኘው የአሜርካ ኤምባሲ ቀርቦ መግለጫ እንደነበር አመለከተ። ዊኪ ሊኪስ […]

ህዝብን በማፈንና በጠመንጃ ሃይል በማስፈራራት እየገዛሁ እኖራለሁ በሚል ከንቱ ቅዠት የተዋጠው ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በንጹሃን ዜጎች ላይ የጀመረውን እስራትና አፈና በተጠናከረ መልኩ በመቀጠል ሰሞኑን ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላትን ማሰሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በዘረኛው አገዛዝ የታሰሩት ሁለቱ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አካላት አንደኛው የኦሮሞ ፌደራላዊ […]

ለሚፈልገው አላማ መሳካት አንድ ወቅት ስልጣን ላይ ያስቀመጣቸውን ሆድ አደሮች እንደሸንኮራ አገዳ መጥጦ በመጣል የሚታወቀው የዘረኛ አገዛዝ ፤ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔ ሆኖ በመሥራት ላይ የሚገኘውን ሀብታሙ ኢካ ፈለቀ፣ በሙስና ወንጀል ወደ እስር ቤት ማስገባቱን ሪፖርተር በመባል የሚታወቀውና ለአገዛዙ ቅርበት ያለው ጋዜጣ ዘገበ፡፡ እንደ ሪፖርተር ዘገባ ሀብታሙ ኢካ በቁጥጥር ሥር የዋለው፤ የክልሉ […]

በምህጻረ ቃሉ አይ ኤም ኤፍ በመባል የሚታወቀው የአለም የገንዘብ ተቋም የወያኔው ዘረኛ አገዛዝ ፖሊሲ የፈጠረው የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥሩ ውጭ እየሆነ በመምጣቱ ኢትዮጵያን ያልታደለች ሃገር ሲል የገለጸ ሲሆን፣ በሃገሪቱ ሁኔታዎች ከመሻሻል ይልቅ እየተባባሱ መምጣታቸውን ባወጣው ሪፖርት ላይ ገልጹአል። ለወያኔ ቅርበት እንዳልዉ የሚታወቅለት የሪፖርተር ጋዜጣ በ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የዓለም ባንክ የዉስጥ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ እ.ኤ.አ ከኅዳር […]

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት ከመቼውም ጊዜ በላይ አደገኛ ሁኔታ ላይ መድረሱና ለረጂም አመታት በትምህርት ላይ የቆዩ የድሃ ቤተሰብ ልጆች ስራ አጥነት እጂግ መስፋፋት የዘረኛውን አገዛዝ ውድቀት ሊያፋጥኑት እንደሚችሉ ዘጋቢያችን ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ። ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ በያዝነው አመት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን አጠናቀዋል ተብለው የተመረቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ በጣም ብዙና በመቶ […]

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በንግዱ ማህበረሰብ ላይ ጥሎት የነበረው ከፍተኛ የሆነ ግብር በበርካታ የህብረተሰቡ ክፍሎች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞት እንደቆየ የሚታወቀ ሲሆን፣ በተለያዩ አጀንዳዎች ተወጣጥሮ የሚገኘው አገዛዝ የዘፈቀደ ውሳኔውን እንደገና እንዲቀለብስ መገደዱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ሪፖርት ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በቅርቡ ብሄራዊ ባንክ፤ ንግዱ ማህበረሰብና፤ የወያኔ ኢህአዴግ ባለስልጣናት ባደረጉት ስብሰባ ነጋዴዎች የአገዛዙ የግብር […]

ህዝብን በመሳሪያ ሃይል አንቀጥቅጦ እስከወዲያኛው የመግዛት ዕቅዱ እንደማይሳካ እየተረዳ የመጣው የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሰሜን ጎንደር የህዝቡን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በጥብቅ ከመከታተል አልፎ ባልተጠበቀ ሰዓት በሠላማዊ ዜጎች ቤት ዘው ብሎ በመግባት የመሳሪያ ፍትሻ ማካሄድ እንደጀመረ ዘጋቢያችን ከስፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። በአሁኑ ሰዓት በመላው አገሪቱ እየተባባሰ በመጣው የኑሮ ውድነት ምክንያት ህዝብ በአገዛዙ ላይ […]

ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ ለዘረኛው መለስ ዜናዊ በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንዳመለከተው ካለፈው ሰኔ ወር ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙት ርእዮት አለሙና ውብሸት ታየ አስከፊ የእስር ጊዜ እያስተናገዱ ከመሆናቸውም በላይ ርእዮት አለሙ ጤናዋ አሳሳቢ መሆኑን፣ ውብሸት ደግሞ በእስርቤት ውስጥ ድብደባ እንደተፈጸመበት ገልጿል። ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ በደብዳቤው ጋዜጣኛ ውብሸት ታየ በእስር ቤት ውስጥ የተፈጸመበት ጥቃትና ድብደባ በገለልተኛ […]

ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር የዋሉት የኦሮሞ ተቃዋሚ ድርጅቶች መሪዎች የታሠሩት ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰዎች ጋር ከተነጋገሩ በኋላ መሆኑን የቡድኑ የኢትዮጵያ ተመራማሪ ክሌር ቤስተን ገለፁ፡፡

በአገራችን የተከሰተውን የድርቅ አደጋ የሚዳስስ ጥናት ተደረገ::
– “የተመጣጣኝ የምግብ እጥረት እየተከሰተ ነው”
– “በሴፍቲኔት የታቀፉት በረሃብ ተጋልጠዋል”
– “ለረሃብ የተጋላጮች ቁጥር ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው”
– “የከብቶች ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው”
በአገራችን የተከሰተውን የድርቅ አደጋ የሚዳስስ የክትትል ጥናት መከናወኑን የዜና ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ የዜና ምንጮቻችን ባደረሱን ማስረጃ መሠረት ባለፈው ዐርብ ዕለት በአሜሪካን ኢንባሲ ጥናቱ ቀርቧል፡፡ ጥናቱ በቀረበበት ወቅት የተባበሩት መንግስታት […]

(ፍኖት) — የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ድብደባ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተወሰነ። “በሽብርተኝነት” ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዮና ርዕዮት ዓለሙን ታስረው በሚገኙበት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ ተጠርጥረው በታሰሩበት ። “የሽብርተኛ ድርጊት” ስለተባለዉ የሚያውቁት ነገር መኖር አለመኖሩን ጠይቀናቸው ነበር፡፡ …

የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ድብደባ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተወሰነ Read more »

የታሰሩት ጋዜጠኞች የምርመራ ጊዜ መራዘሙ የከረረ ተቃውሞ ገጠመው።
የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ድብደባ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተወሰነ።
“በሽብርተኝነት” ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዮና ርዕዮት ዓለሙን ታስረው በሚገኙበት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ ተጠርጥረው በታሰሩበት ። “የሽብርተኛ ድርጊት” ስለተባለዉ የሚያውቁት ነገር መኖር አለመኖሩን ጠይቀናቸው ነበር፡፡
ጋዜጠኛ ውብእሸት ሲመልስ “የቀረበልኝ ጥያቄ በተደጋጋሚ የብተና ፖለቲካ አያልክ ትጽፋለህ፡፡ […]

ተውለብልቦ እንዲቆይ ከፍብሎ በድምቀት ሰንደቅአላማችን ሁሌም ባራት አመት አቤ ደከም ሲል የማራቶኑ አባት ማሞን አስቀደመው አደራ ሆኖበት ሜክሲኰ እንዲቀጥል ሮም የጀመሩት። ምሩጽ ተቀብሎ በድል ያቆየውን የረጅም ሩጫ አኩሪ ታሪካችን በነኅይሌ ጥረት የቆየው ክብራችን ለወጣቱ ትውልድ ቀጥሎ ማለፉን አደራ እንዳይበላ የተረከበውን …

አደራው ቀጠለ! በተፈሪ መንግስቴ Read more »

በህይወቴ የማንነት ጥያቄ ችግር ኖሮብኝ አያውቅም፡፡ነገር ግን ክፉዎች፣ የሀገር መምራት ሥልጣነ-መንበሩን ከተቆናጠጡት በኋላ (እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው) በሚመቻቸውና ሥልጣናቸውን ለማርዘም ሲሉ ብቻ ከፋፈሉን፡፡ ለያዩን፡፡ እኛ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን አለን፡፡ ወደፊትም ሳንከፋፈል እንኖራለን፡፡ ይህን ያለምክንያት አላነሳሁም፡፡ በአንድ ወቅት በ”ኢህአዴግ” የወረደ አስተሳሰብ …

ፍኖት ጋዜጣ – ኢትዮጵያዊነትኔን ማንም ሊነግረኝ አይችልም ! Read more »

የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ሞጋ ፊሪሳ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት ከታሰሩት የድርጅታቸዉ ባለሥልጣን አንዱ የተያዙት ከአሸባሪ ድርጅት ጋር ግንኙነት አለሕ በሚል እንደሆነ የመንግሥት መገናኛ ዘዴዎች ዘግበዋል

ከወራት ቆይታ በኋላ በአውስትራሊያዊው ጁሊያን አሳንጅ የሚመራው የጸረ ምስጢራዊነት ቡድን/ድርጅት ዊኪሊክስ ሰሞኑን በጣም ብዛት ያላቸው የአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምስጢራዊ ቴሌግራሞችን በመረጃ መረቡ ላይ ለቋል:: እ.ኤ.አ. በ 26/08/2011 ከተለቀቁት ሰነዶች ውስጥ በቁጥር በርካታ የሆኑ ከአዲስ አበባው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ የአሜሪካ …

ዊኪሊክስ ፣ወያኔ ፣አሜሪካ እና የስርዓቱ ስነልቦና ሳ.ግ. እንዳዘጋጀው Read more »

እ.ኤ.አ የካቲት 2011 ውስጥ ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ተቀስቅሶ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተዛተመው የዓረቡ ዓለም አብዮት፣ በሊቢያ በጣም የተካረረ ግጭት ፈጥሮ ወደ ጦርነት ከተለወጠ መንፈቅ አስቆጥሮአል፡፡

አቶ ብርሃኔ ገረመ፣ ለ11 ዓመት በሶማሊያ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ከ1969 ዓ.ም ማብቂያ እስከ 1970 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በነበረው ጦርነት ከስድስት ሺሕ የማያንሱ ኢትዮጵያውያን በሶማሊያ እስር ቤቶች ለ11 ዓመታት ያህል ታስረው እንደነበር ይታወሳል፡፡