በቢራና በለስላሳ መጠጦች ላይ የተጣለው የዋጋ ተመን ሊነሳ ነው Ethiopian Reporter May 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት ከታህሣስ 2003 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ የዋጋ ተመን ካወጣባቸው ምርቶች መካከል ቢራና ለስላሳ መጠጦች የዋጋ ተመኑ ሊነሳላቸው እንደሚችል ታወቀ፡፡