የኤርትራ ስደተኞች እና ምክንያታቸዉ

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR፤ በየወሩ 3000 የሚጠጉ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያና ሱዳን እየተሰደዱ መሆናቸውን ገለፀ።