በሳዑዲ ዓረቢያ በየወሩ ከ45 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ይፈለጋሉ Ethiopian Reporter September 17, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቤት ሠራተኞችንና በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የሠለጠኑ ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ በየወሩ ከ45 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያንን መውሰድ እንደሚፈልግ የሳዑዲ ብሔራዊ አስቀጣሪዎች ኮሚቴ ልዑክ መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡