የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ማኔጅመንት ለውጭ ኩባንያ ሊሰጥ ነው

በውድነህ ዘነበ

•    የጨረታ ሰነድ ዝግጅት ተጀምሯል

በመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት ባለፉት አምስት ወራት በጂቡቲ ወደብ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎችን ማንሳት የተሳነው የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ማኔጅመንት ለውጭ ኩባንያ ሊሰጥ ነው፡፡