„ ሶሪያ ከአሳድ በኋላ“ የበርሊኑ ጉባኤ
የሶሪያው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በርሊን ውስጥ ሲመክሩ የቆዩት የሶሪያ መንግሥት ተቃዋሚዎች ሶሪያ ከአሳድ በኋላ የሚል አንድ ሰነድ ይፋ አ
የሶሪያው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በርሊን ውስጥ ሲመክሩ የቆዩት የሶሪያ መንግሥት ተቃዋሚዎች ሶሪያ ከአሳድ በኋላ የሚል አንድ ሰነድ ይፋ አ
መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ድርጅት CPJ በጋዜጠኛ ተመስገን መለቀቅ መደሰቱን አስታውቆ ሌሎች የታሰሩ ጋዜጠኞችም እንዲፈቱ ጥሬ …
ያኔ ፤ በኅዋ ምርምር ረገድ እኔ እበልጥ ፣ እኔ እበልጥ በነበረው ፉክክር ፤ልቆ፣ በልጦ ለመገኘት እንጂ የገጠጠ አካል ባላት፤ በምድረ በዳዋ ፣ የፕላኔታችን
ኬንያ ውስጥ መንፈሳዊ መሪ ሼክ አቦድ ሮቦ መሐመድ ሰኞ ዕለት በጥይት ተመተው ከተገደሉ በኋላ በሞምባሳ ከተማ ግጭት መነሳቱ ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ራይ…
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የኢትዮጵያን የአምስት ሺሕም ሆነ የሦስት ሺሕ ዓመታት የመንግሥትነት ታሪክን አቆይተን ከ19ኛው ምእት ዓመት ብንነሣ፣ ጎልቶ የሚታየን ለ86 ዓመታት በመሳፍን
ውል ክፍል መሄድ ሳያስፈልግና ቃለ ጉባዔ መፈራረም ሳይጠይቅ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመንግሥት የቤት ሥራ ሰጥቷል፤ አደራ አቅርቧል፡፡ ተግባራዊ አዎንታዊ…
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብሔራዊ ሥርዓተ ቀብር በመጪው እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. በታላቅ ሥነ ሥርዓት በመንበረ ፀባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ይፈ…
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ሐዘናቸውን ለመግለጽ የወጡ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ትውልደ ኢትዮጵያው
ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወት በኋላ እየታየ ያለው የሐዘን አገላለጽ ዓላማውንና አቅጣጫውን የሳተ እንዳይሆን፣ ሕዝቡም ሆነ የመንግሥት አ…
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብሔራዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት የፊታችን እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ታ
• ለሁለት ቀናት በጨለማ ቤት ውስጥ ታስሬያለሁ አለከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕመም ጋር በተያያዘ ዘገባ ምክንያት የሐምሌ 13 ቀን 2004 ዓ.ም. ሕትመቱ እ…
click here for pdfከሰባት ዓመታት በፊት ነበር፤ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቃለ መጠይቅ ማድረግ በመንበረ ፓትርያርክ ግቢ በሚገኘው ቢሯቸው ወደ አሥር ሰዓ…
ሰራዊት ፍቅሬና እቁባይ በርሄ ሚና ተጫውተዋል
ልዩ ሪፓርታዥ (ከአዲስ አበባ)
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2004 ዓ.ም. August 28, 2012)፦ የአቶ መለስ ሞትን ተከትሎ
«አይዛክ» የሚል ስያሜ የተሰጠው አውሎ ነፋስ የቀላቀለው የባህር ማዕበል፤ በዩናይትድ እስቴትስ ደቡባዊ ጠረፎች ጉዳት ያደርሳል ተብሎ ተሠግቷል ። ወታደሩ
በጀርመን የሥራ አጡን ቁጥር ለመቀነስና የማህበራዊ ድጎማ አሰጣጥን ለመለወጥ ሥራ ላይ የዋለው መርሃ ግብር 10 አመት አስቆጥሯል ። የመርሃ ግብሩ አዎንታዊና
የዉሃ አቅርቦትን ለማስፋፋትና የዉሃ ንፅሕናን ለመጠበቅ በየዓመቱ የሚታሰበዉ የዉሃ ሳምንት ዘንድሮም ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ በመላዉ ዓለም እየታሰበ ነዉ።
የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ግንኙነት ሐላፊ ወይዘሮ ካትሪን አሸተን ትናንት የሶማሊያዋን ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾን ጎብኝተዋል።ወይዘሮ አሸተን በሞቃዲሾ ቆይታቸ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ይሄ የአቶ መለስ ሞት ግዴላችሁም ገና ብዙ ጉድ ሳያሳየንና ሳያሰማን አይቀርም፡፡ ነገሩ ደግሞ ከ2005ዓ.ም መስከረም ጋር በመግጠሙ የተለመደውን ‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም› ብንል ወቅታዊነት አለው፡፡ ለካንም ለዚህ ኖሯል የቀብሩን ጊዜ ለሁለት ሣምንታት አራዝመው ዓለምን በሚያስደምምና ከዓለምም በተለዬ ሁኔታ አዲስና የሰሜን ኮሪያን የሚመስል የሀዘን ሥነ ሥርዓት ያወጁት፡፡ አራት ኪሎ ድንጋይ መጣያ ቦታ የለም – ሰው በሰው […]
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የፌደራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተበት ሦስት ክሶች ምክንያት ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ዋስትና ተከልክሎ በማረሚያ ቤት እንዲቆይ የተደረገው የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋ
ውጊያ በሚካሄድበት ሶሪያ 30 ያህል ጋዜጠኞች ህይወታቸውን አጥተዋል። በግብፅ የመንግሥት ጋዜጠኞች ዋና አዘጋጂዎች ተለዋውጠዋል። በቱኒሲያ የመገናኛ ብዙኀ…
በተለያዩ አገሮች ባለፈው ሳምንት የኢድ-አል ፈጥር በአል በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። የሸዋል- ኢድ ደግሞ እንዲሁ ትናንት ተከብሯል።
የአድዋዉ ወጣት አዲስ አበባን ትምሕርቱንም ጥሎ ዱር ቤቴ ሲል የወላይታዉ ሕፃን የአስር ዓመት ታላቁን ትግል ገድል ቀርቶ አካባቢዉንም በቅጡ አያዉቅም ነበር
የአለም ዜና
በድሮ ጊዜ ሰው ሲሞት ጥይት መተኮስ ልምድ ነበር። ታዲያ ጠራ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ አንድ ትልቅ ሰዉ ሞቶ ብዙ ጥይት ወደ ሰማይ ሲተኮስ የተመለከቱ አንድ ሽማግሌ ወደ ደብረብርሃን ሲጓዙ አንድ ሰው መንገድ ላይ ያገኝና ስለ ጠራ ይጠይቃቸዋል። ሽማግሌው ሃገሩ ሰላም ነው ግን እግዜርና ሰው ተጣልተው ብዙ እየተታኮሱ ነበር። እስከ አሁን እግዜር አንድ ጥሏል ። የሰዎቹን ግን […]
በያዝነው ሀምሌ ወር በዩኬ ታላቁ ያኦሎምቢክ ውድድር ተደርጎ ነበር። የበአሉ ሙቀት በያለንበት ሁላችንንም ሲሰማን ቆይቷል። የኛ ጀግኖችም መዳሊያ አግኝተዋል። በዚህ አመት የተለመደውን አቀባበል ህዘብ እንዲያደርግላቸው አልተደረገም። “Citius,Altius, Fortius” Latin for “faster, Higher, stronger. የላቲን ቃላት ሲሆኑ በፍጥነት፤ በከፍታኛና ፤ በጥንካሬ ለማለት ነው። ወደ ኦሎንቢኩ እንመለስና በፍጥነት በከፍተኛ፤ በጥንካሬ የሚሉት ቃላት አትሌቶች ያሸናፊነትን መንፈስ ለማላበስና ለማበረታት […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ላለፉት ሁለት ወራት በዚህ በውጭ ለምንኖር ኢትዮጵያውያን መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የመለስ መኖር አለመኖር ነበር። ኢትዮጵያውያን እንኳን ለሟች ቋሚን አክባሪ፣ የየትኛውም ሀይማኖት አማኝ እንሁን ፈርሀ እግዚያብሔር ያለን ነን። እንደሌሎች አገር ባህሎች ከዚህ ጥፋትም ይሁን ልማት ለኔ ምን ይደርሰኛል የምንል ሳንሆን። ያለንን አመስግነን የምንኖር ነን። በእርግጥም ነጻነታችንን ጠብቀን የኖርን በመሆናችን የማንንም ባህል አልቀላቀልንም። እናም ለመጀመሪያ ለሚያየንም ሆነ […]
‹‹ራዕይ ያለው መሪ ለአንድ አገር ጌጡና ታሪኩ ነው››ተባባሪ ፕሮፌሰር ታረቀኝ አዴቦ ዜና ዕረፍታቸው ከተሰማ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸውን የያዙት ጠቅላይ ሚኒ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብዙ ሲያነጋግር ከቆየው የጤናቸው ሁኔታ በኋላ በሕመም ምክንያት በሃምሣ ሰባት ዓመት ዕድሜአቸው ማረፋቸው ተነገረ፡፡
ኃይለማርያም ደሣለኝ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተነግሯል፡፡
READ THIS NEWS IN PDF.
መንግሥት – የፓትርያርኩ አብሮ
የመኖርና መቻቻል እሴት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል::
የውጭ እንግዶች – ፓትርያርኩ ለኢኩሜኒዝም ዓላማ የተ
Fnote-Netsanet-special-edition-news-paper-1
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ቅንብራችን በየሳምንቱ ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉትን ጨምቆ ያቀርባል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራካ ኦባማ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ትናንት በስልክ አነጋግረዋቸዋል ። ኦባማ በዚሁ ወቅት አቶ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵ
የ 77 ሰዎችን ነፍስ ያጠፋው አንድ የቀኝ ጽንፈኛ ፤ ላይ በዛሬው ዕለት የ21 አመት እሥራት ፈረደ ። ፍርድ ቤቱ በዚሁ ውሳኔው ብሪይቪክ ዐዕምሮው የተነካ ነው ሲል
ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞካራሲያዊ አንድነት ግንባር፣ የጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን ዜና ዕረፍት አስመልክቶ የኀዘ
አዲሱ የትምህርት ዘመን በቅርቡ ይጀምራል። በተደጋጋሚ እንደተነሳው በትምህርት ጥራቱ እና በቁሳቁስ አቅርቦቱ ላይ ጉድለት እንዳለ ይነገራል። በተለይ ከከ
የዕለቱ ዜና
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች መግለጫዎች እየወጡ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መን
ይሄ ሃይሌ ለ ካ ሆደ ቡቡ ነው:: ያን ጊዜ በኦሎምፒክ ፖል ቴርጋትን አሸንፎ ሲያለቅስ እኮ እኔ ለባንዲራው መስሎኝ አብሬው አነባሁ:: ወይ ጊዜ… ለካ እንዲህ ገር
*******ወቅታዊ እና እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊመራበት የሚገባ የግል ውሳኔ።********* የአስተሳሰብ ለውጥን ለማስረፅ አስቀድመን ራሳችንን ወደውስጥ ስንመለከት ኅሊና ቅድሚያ ሥፍራውን ይይዛል።በተለይም ኅሊና ከዳኝነት ጋር ተቆራኝቶ ሲገለፅ ኃይለ-ቃሉ ምን ያህል ጥልቅና ረቂቅ እንደሆነ እንረዳለን።ኅሊና ኅለየ ከሚል የግዕዝ ቃል የወጣ ሲሆን ዐሰበ ማለት ነው።በእርባታውም ኅልዮ ማሰብ ሲሆን ኅሊና፦ዐሳብ፡ልባዊ፡ረቂቅ ሥራ፦ እያለ ይገልጸዋል።ዳኝነት ደግሞ የሰውን ልጅ ያስተሳሰብ ሚዛን የሚፈትን ከእዚአብሔር የሚሰጥ […]
ማንኛውም ትግል በአይምሮ ውስጥ ይጀምራል ፥ በአይምሮ ውስጥ ያበቃል። በስፓርት ፡ በንግድ ፡ በፓለቲካ ፡ በጦርነት ፡ በመንፈሳዊ ትግሎች ሁሉ ፍልሚያው ሚጀምረው በስነልቦና ውስጥ ነው። የስነልቦናን ድል ማግኘት የትግሉ ትልቁ ክፍል ነው። የስነልቦና ሽንፈት የተከናነበ ፡ የትግል ሽንፈቱ የጊዜ ጉዳይ ነው። የስነልቦና ሽንፈት ገጥሟቸው የሚያሸንፉ አጋጣሚያዊ እንጂ ተደጋጋሚ ክስተት አይደለም። ከኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ጋር የሚካሄደው […]
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ ከተለያዩ ሃገሮችና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች መሪዎች መግለጫዎች ወጥተዋል፡፡
የዓለም ዜና