በሙኒክ ኦሎምፒክ የተገደሉት እስራኤላውያን መታሰቢያ DW Amharic September 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሚኒክ ከተማ ይካሄድ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ በነበሩ የእስራኤል ስፖርተኞች ላይ በታጣቂ ፍልስጤማውያን በተሰነዘረ ጥቃት 11 ስፖርተኞች የተገደሉበት 40ኛ አመት ዛሬ በጀርመን ታስቧል ። ከሙኒክ በስተምእራብ በሚገኘው ፍዩርስተንፌልድብሩክ የአየር ኃይል ጦር ሰፈር የጥቃቱ ሰለባዎች ታስበዋል።