ከአዋሽ ባንክ ሊዘረፍ የነበረ 1.6 ሚሊዮን ብር ተያዘ

በዳዊት ታዬ

መርካቶ አካባቢ ከሚገኘው የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ በተጭበረበረ መንገድ ሊዘረፍ ነበር የተባለ 1.6 ሚሊዮን ብር ተያዘ፡፡