ቻርሎት-የዲሞክራቲክ ፓርቲ ጉባኤ DW Amharic September 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጉባኤዉ በመጪዉ ጥቅምት ማብቂያ በሚደረገዉ ምርጫ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ዲሞክራቲኩን ፓርቲ ወክለዉ ለድጋሚ ዘመነ-ሥልጣን እንዲወዳደሩ እጩነታቸዉን በይፋ ያፀድቃል።ኦባማ ነገ ስታዲዮም ዉስጥ ሊያደርጉት የነበረዉ ንግግር ግን በአየር ጠባይ ለዉጥ ምክንያት አዳራሽ ዉስጥ እንዲደረግ ዛሬ ተወስኗል።