ጀርመንና የጥሬ ዕቃ ፍጆቷ DW Amharic September 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጀርመን በዓለም ላይ ጥሬ ዕቃዎችን በሰፊው ከሚፈጁት ቀደምት ሃገራት መካከል አንዷ ናት። ፍጆቱ በያንዳንዱ የአገሪቱ ዜጋ በነፍስ-ወከፍ ሲሰላ በዓመት አንድ ሺህ ቶን ገደማ ይጠጋል።