በተሟላ ዝግጅት የተሸኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ Ethiopian Reporter September 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በታምሩ ጽጌና በዮናስ አብይ እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. የፌዴራል ፖሊስ አባላት በንቃት ወደ መስቀል አበባባይ የሚያስገቡ መንገዶች ላይ በተጠንቀቅ ቆመዋል፡፡