መግነዙን በመቃብር ትቶ የመነሣቱ ምሥጢር!
(ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ):- ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በእውነት ተነሥቷል፡፡ ሲነሣም ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ሥጋውን የገነዙበትን ከተልባ እግር የተሠራ ንጹሕና ድርብ በፍታ የመግነዝ ጨርቅ (ከፈን) በመቃብር ትቶ ነው፡፡ መተዉ ብቻ ሳይሆን በፍታው በመቃብሩ ውስጥ በጣም በተሰናዳ መልኩ ተቀምጦ ነበር፡፡ ወንጌል …
(ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ):- ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በእውነት ተነሥቷል፡፡ ሲነሣም ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ሥጋውን የገነዙበትን ከተልባ እግር የተሠራ ንጹሕና ድርብ በፍታ የመግነዝ ጨርቅ (ከፈን) በመቃብር ትቶ ነው፡፡ መተዉ ብቻ ሳይሆን በፍታው በመቃብሩ ውስጥ በጣም በተሰናዳ መልኩ ተቀምጦ ነበር፡፡ ወንጌል …
በኢትዮጵያ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የወሰንና ወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ በየነን በዚሁ ጉዳይ ላይ አወያይቻቸዋለሁ፡፡ አቶ ተፈራ ባነጋገርኳቸው ጊዜ ምዕራብ አፍሪካ ኒዠር ውስጥ ነበሩ፡፡ ወደዚያ የተጓዙት በኒዠር ወንዝ ባለሥልጣንና በአባይ ተፋሰስ ሃገሮች ትብብር መካከል የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም …
የደን ሃብት በኢትዮጵያ እየተመናመ በመሄድ ላይ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ደጋግመዉ ያሳስባሉ።
በሶሪያ ህዝባዊዉ አመፅ ከተቀጣጠለበት ከመጋቢት ወር አጋማሽ አንስቶ ከስድስት መቶ ሰዎች በላይ ህይወት መቀጠፉን ዘገባዎች ያመለክታሉ።
ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ዐሊ ሚራሕ ሀምፍሬ በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ ላይ ጽኑ አምነት እንደነበራቸው ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል። ኤርትራ በተገነጠለችበት ህዝባዊ ውሳኔ ወቅትም የአሰብ ጉዳይ ለብቻው በአፋር ህዝብ እንዲወሰንና ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት እንድትሆን ፍላጎታቸው ነበር ብለዋል ቤተሰቦቻቸው። …
የቦስተን ኢትዮጲያን ስፖርት ክለብ በኮሚኒቲያችን ለሚገኙ ህጻናቶች የእግር ኳስ ማሰለጠኛና መጫወቻ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል:: ልጆቻችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ወላጆች ወደ ክለቡ ድህረ ገጽ በመሄድ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በትህትና እንጠይቃለን:: ድሕረ ገጻችን www.bostonethiopiansoccer.com የመመዝገቢያው ቅጽ Registration የሚለው …
( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡) ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን ጽሑፍ ልታነቡ የቻላችሁ ክቡራን የሰው ዘር አባላት በሙሉ፤ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን በኃያል መቅሰፍትነቱ የምናውቀው ኢትዮጵያ ላይ የነገሠው …
አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የብዙኃንን ትኩረት ከሚስበው የአሜሪካ የቪዛ ሎተሪ ወይም የዳይቨርሲቲ ቪዛ መርኃ ግብር ጋር በተያያዘ ወቅት በርካታ የማታለያ የኢ ሜይል መልዕክቶች ኢትዮጵያ ውስጥ እየተዘዋወሩ በመሆኑ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) አመልካቾች በእነዚህ የማታለያ የኢ ሜይል መልዕክቶች እንዳይጭበረበሩ አስጠነቀቀ፡፡ …
በበለጸጉ ሃገራት የሚኖሩ ከታዳጊው ዓለም በተለያየ ምክንያት የፈለሱ ሠራተኞች ለወገኖቻቸው የሚልኩት ገንዘብ ሬሚታንስ ከዓመት ወደ ዓመት ለብዙዎች ይበልጥ የሕልውና ዋስትና እየሆነ ነው።
መንግሥት በተወሰኑ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የጣለው የዋጋ ተመን ዕርምጃ በጉልህ የሚታዩ ክፍተቶችን መፍጠሩን፣ የማይፈለጉ ውጤቶችንም ያስከተለ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት አስታወቀ፡፡
(በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ):- የታሪክ መዛግብትና ሊቃውንት የሚነግሩን ታላላቅ የዓለማችን ሥልጣኔዎች መነሻ ወንዞች እንደሆኑ ነው። በዚህም በዓለማችን ታሪክ በግንባር ቀደምትነት ከመዘገባቸው ታላላቅ ሥልጣኔዎች (The Great World Civilizations) መካከል የሜሴፖታሚያ፣ የፋርስ፣ የባቢሎን፣ የግብጽ፣ የቻይና፣ የአሲሪያን፣ የግብጽና የእኛይቱ ኢትዮጵያ ሥልጣኔዎች መነሻ ወንዞች …
በዓባይ ወንዝ ላይ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? Read more »
‹‹ኮርፖሬሽኑ ስለታሪፍ ጭማሪ ያቀደውም፣ የሚያውቀውም ነገር የለም›› አቶ ምህረት ደበበ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚያዝያ 17 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ምሽቱ አምስት ሰዓት ድረስ የኤሌክትሪክ ኃይል በአብዛኛው የአገሪቱ ከተሞች ተቋርጦ የነበረው፣ በግልገል ጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ …
የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል በአፍሪካ (ዩኤስ ኤይር ፎርስ አፍሪካ) ከአፍሪካ አገሮች ጋር በጋራ ለመሥራት ፍላጐት እንዳለው አስታወቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፣ በአኅጉሪቷ የሚካሄደውን የፀረ ሽብር እንቅስቃሴ ለማገዝ የአፍሪካና የዩናይትድ ስቴትስ ትብብር አስፈላጊ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ውስጥ ተካተው የሚገኙ ቦታዎችን ደረጃ ለመስጠት ላለፉት ሦስት ወራት ሲሠራ የነበረው ጥናት ዛሬ በጊዮን ሆቴል ይፋ ይደረጋል፡፡
– በቀጣዮቹ ዓመታት ቢሊዮን ብሮችን የሚፈልጉ ፕሮጀክቶች ይበዛሉ ከፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ትልቁ የበጀት ተጠቃሚ የሆነው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት መንግሥት 20 ቢሊዮን ብር በጀት እንዲይዝለት ጠየቀ፡፡
የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሠረት በማድረግ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ የዩኒቨርሲቲውን ማኅበረሰብ በሚፈለገው ደረጃ የማያሳትፍ መሆኑን፣ አመራሩም ልዩ ልዩ አደረጃጀቶችን ተጠቅሞ ሁሉንም ወደንቅናቄ በማስገባት በኩል ሰፊ እጥረት ያለበት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ፡፡
መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ተቋም ቅርንጫፍ መሥርያ ቤት ባልደረባ የሆኑት ዶ/ር ኃይሌ ተስፋዬ አልጋ ከያዙበት የኢትዮጵያ ሆቴል አሳንሰር (ሊፍት) ጉድጓድ ውስጥ ከትናንት በስቲያ ከምሽቱ 12 ሰዓት አካባቢ ወድቀው ተረፉ፡፡
ኢትዮጵያ ከታላላቅ ልጆቿ መካከል አንዱ የኾኑትን የአፋሩን ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬን በሞት አጣች፡፡ ሥርዓተ ቀብራቸውም ከትናንት በስቲያ በትውልድ ስፍራቸውና የሱልጣንነት መቀመጫቸው በነበረችው አሳይታ ከተማ ተፈጽሟል፡፡
የአፋር ህዝብ የሀይማኖት እና የፖለቲካ መሪ የነበሩት ታላቁ ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ አረፉ። በዘጠና ዓመታቸው ያረፉት ሱልጣን ዐሊ ሚራህ በስልጣን ዘመናቸው ሁሉ ለአፋር ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እና ለአፋር ህዝብ አንድነት ሳያሰልሱ በመታገላቸው ነው የሚታወቁት። ያዳምጡ
ኻያ አምስት ዓመት ኾኖኛል። ነገር ግን ይህ ዕድሜዬ ያለፉትን የኢትዮጵያ መንግሥታት በአካል ለመታዘብ እና ለመገንዘብ ላይኾን ይችላል። ይኹን እንጂ በዘመኔ ስለደረስኩበት የወያኔ አገዛዝ እና ትዉልድን የማበላሸት ዉጥን እንዲሁም በአገራችን እየተካሄደ ስላለዉ የትዉልድ ግዞት እኔ ከቋሚ ምስክሮች አንዱ ነኝ። ልጅ ሳለሁ …
(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 25/2011)፦ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የጀመሯቸውን ፕሮጄክቶች ለመርዳት የገንዘብ ማሰባሰቢያ የራት ግብዣ በአሜሪካ መዘጋጀቱን ይህንኑ በማስተባበር ላይ የሚገኝ አንድ ማኅበር አስታወቀ። “ዝክረ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ” የሚሰኘው ይኸው ማኅበር ዝግጅቱን ያስተዋወቀበትን ደብዳቤ ከዚህ በታች ያቀረብን ሲሆን እኛም …
የኢትዮጵያ መንግስት በአባይ ወንዝ ላይ ሊገነባ ላቀደው የሚሊኒየም ግድብ 11ቢሊዮን ብር የሚሆን የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) ዜጎቹ እንዲገዙ ጠይቋል። የግምጃ ቤት ሰነድን ምንነት፣ ገዢዎች የሚያገኟቸውን ጥቅሞችና፣ በተያያዥነት ሊከሰቱ የሚችሉ እክሎችን እንዲያብራሩልን በሀርፐር ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ጌታቸው በጋሻው ጋብዘናል። ውይይቱን …
ሊቢያ ፤ ሶሪያና የመን ፤ የህዝቡ የለውጥ ፍላጎትና የገዥዎቹ ሥልጣንን የሙጥኝ ማለት ፣ ከሞላ ጎደል በየዕለቱ የሰው ነፍስ በማስገበር ላይ ነው። በየመን ከ 32 ዓመት በላይ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን አሊ አብደላ ሳሌህ የሚቃወሙት ወገኞች እየተጠናከረ ነው የመጣው።
«ትንሣኤ» የሚለው ቃል የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡ መገኛ ቃሉም «ተንሥአ» = ተነሣ የሚለው ግሥ ይሆናል፡፡ «ትንሣኤ» ማለት ታዲያ = መነሣት፣ አነሣሥ ሐዲስ ሕይወት ማግኘት ማለትን ያመለክታል፡፡ «ትንሣኤ» በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በየመልኩ፣ በየዐይነቱ ሲተረጐም ዐምስት ክፍል አለው፡፡ አንደኛው «ትንሣኤ» ኅሊና ነው፡፡ ይህም …
(ሪፖርተር) — የዘንድሮ የፋሲካ ዓውደ ዓመት ገበያ በርካታ ሸማቾችን የተፈታተነ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የሳምንቱ መገባደጃ ድረስ እንደ ወትሮው የሞቀ ገበያ አልተስተዋለም፡፡ በተለይ የቅቤ ዋጋ ከመጠን በላይ መናር ተጠቃሽ ይሆናል፡፡ የዘይት፣ የስኳር፣ በቅርቡም የዱቄት ዋጋ መወደድና የአቅርቦት እጥረት ሲያጉላላው የነበረው ሸማቾች፣ …
– ፓርቲዎቹ በገንዘቡ ክፍፍል ላይ መስማማት አቅቷቸዋል የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ለስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመስጠት መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ናይል ቡና ላኪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሚያዝያ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በአቢሲኒያ ባንክ ላይ የ7,920,000 ብር ክስ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት አቀረበ፡፡
ከጥቂት ወራት ወዲህ በኢትዮጵያ የዋጋ ንረት እየተባባሰ መሄዱ ማንም ሊክደው የማይችለው ሐቅ ሆኗል። አሁን ደግሞ የፋሲካ በዓል መቃረብ ችግሩን ያባባሰው ይመስላል። ለመሆኑ ሰሞኑን መርካቶ ምን ትመስላለች? ያዳምጡ
ኢትዮዽያ በተለይ በአውዳመት ሰሞን ቱሪስቶች በብዛት ይጎበኝዋታል።
በአባይ ወንዝ ላይ ከሚሠራው “ታላቁ የሚሊኒየም ግድብ” ግንባታ አንፃር በግብፅ በኩል ያለው አቋም የተሻለ መልክ እየያዘ መምጣቱን የኢትዮጵያው ረዳት ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ። ባለሥልጣኑ ለአገር ውስጥና የውጭ አገር ጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ ዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬው ተከታትሎአል፤ ዘገባውን …
ከዝግጅት ክፍላችን የአባይ ግድብ ጉዳይ መለስ ዜናዊ እንደፈለገው በሚመዘውረው ፓርላማ ውስጥ ለህዝብ ጆሮ ይፋ ከሆነበት ካለፈው ወር ጀምሮ በውጥረት ላይ ያለውን የአገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳት ዘልቆ እንደዋንኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ እየናኘ ይገኛል። የአገራችንን ለም አፈር በማጠብ ለዘመናት ለሱዳንና ግብጽ በረከት ሆኖ የኖረ …
አገራችንን በማፍረስ ተልዕኮ እና በሃብት ምዝበራው ወንጀል የተጠመደው ዘረኛው እና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመኑን ለማራዘም ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በትናንሽ ጥቅማ ጥቅሞች እና መደለያ በዙሪያው ያሰባሰባቸውን አንዳንድ ግለሰቦች በተለያየ ውንጀላ የማስወገድ ተግባሩን እየገፋበት እንደሆነ በዚህም ምክንያት አባዱላ ገመዳ የወቅቱ ተረኛ …
ደንብና መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ ችግር በዋነኛነት ከታየባቸዉ መ/ቤቶች መካከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዘርፍ ፡ የመከላከያ ሚኒስቴርና የኢምግሬሽንና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መመሪያ እንደሆኑ የዋናው ኦዲተር ቢሮ አስታወቀ። የፌዴራል ዋናዉ ኦዲተር ይህን የገለፀዉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለመንግስት ወጪ አስተዳዳርና …
በ3 የመንግስት መ/ቤቶች ዉስጥ መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ እንዳለ የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት ገለፀ Read more »
ወያኔ ወደ ለንደን ሊመጣ ነው ተብሎ ወሬው ከተሰማበት ጊዜ ጀምረው በመጣበት መንገድ አሳፍረው ለመመለስ ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርጉ የሰነበቱት በለንደንና ጀርመን የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የዘረኛውን አገዛዝ መልእክተኞች አሳፍረው፣ አዋርደውና አሸማቀው፣ ስብሰባው በታቀደው መልኩ እንዳይካሄድ ማድረጋቸውን ዘጋቢዎቻችን ከለንደንና ጀርመን ከላኩልን ሪፖርቶች …
የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ የጭቆናና አፈና አገዛዝ ያንገሸገሻቸው ኢትዮጵያዊያን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃን መውሰድ መጀመራቸው የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበረው ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተደብድቦ መገደሉን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው …
በአዋሳ ከተማ በተለያዩ የንግድ መስኮች ተሰማርተው የሚገኙ በርካታ ነጋዴዎች በዘረኛውና አምባገነኑ ባለስልጣናት ትእዛዝ ወደ እስር ቤት እየታጎሩ መሆኑን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ዘገባ ገለጸ፣ ፣ ነጋዴዎቹ በገፍ ወደ ማጎሪያ እስር ቤት እየተላኩ ያሉት የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት ) አልከፈላቺሁም …
በዘረኛውና አፋኙ የወያኔ አገዛዝ ተደጋጋሚ አፈና እየተካሄደበት ያለው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት ለ4ኛ ጊዜ የሳታላይት ጣቢያ ለመቀየር የተገደደ ቢሆንም በአዲሱ የሳታላይት በአዲሱ ሳታላይት ላይ የተጀመረው ስርጭት ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ከፍተኛ ጉልበት ባለው የሳታላይት ሞገድ መጥለፊያ መመታቱን ኢሳት አስታወቀ። የመለስ …
የቪኦኤ የመቀሌ ዘጋቢ ግርማይ ገብሩ ከፓስተር ዳንኤል ገብረ ሥላሴ ጋር ያካሄደውን ውይይት ያድምጡ
ወ/ሮ ማርታ ነሲቡ ይባላሉ፤ የጣሊያንን ወረራ በታሪክ ብቻ ሳይሆን የታሪኩ አካል በመሆን የኖሩ ናቸው።
ሙሉነህ ዮሐንስ (ከሲያትል) ለስምንት ወራት ሙሉ በዝናብ ሲንዠቀዠቅ የነበረው የሲያትል ሰማይ ዳመናውን እየገለጠ በጉጉት ለምትጠበቀው አጭር የበጋ ፀሐይ የተመቻቸ ይመስላል። እኔም ጨቅላዋ ልጄን ከውድ ባለቤቴ ጋር ሆኜ ፀሐይ ለማሞቅ ባለኝ ጉጉት ጀንበር ሳትጠልቅ ወደቤቴ ለመድረስ የመኪና ወፈ ሰማይ ከወረረው የኢንተር …
Ethiopia zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)፦ በካናዳ ዋና ከተማ ኦታዋ በያዝንው ወር ቅዳሜ ሚያዚያ 30 ቀን ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ማጠናከሪያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ አርቲስት ታማኝ በየነና የተለያዩ የካናዳ የፖለቲካ ሰዎች በተገኙበት …
ስለመቀሌ ከተማ መስፋትና የውሃ አቅርቦት ችግር ከዚህ ቀደም መዘገባችን ይታወስ ይሆናል።
የሊቢያ 3ኛ ትልቅ ከተማ ሚሥራታ፤ ተከባ ኑዋሪዎቿ በጭንቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤
የአንድ ጋዜጣ ዋጋ 7ብር ገብቷል Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)፦ ሰሞኑን በጋዜጦችና በጽሔቶች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ በርካታ ጋዜጦችንና ጋዜጠኞችን ከስራ ውጭ እንደሚያደርጋቸው እና የህትመት ስራ በአጠቃላይ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጐጃም ባህርዳርን እንደተረገጡ፤ ‘ፔዳን’ የዘረፉ፤ ‘ፓሊን’ የሟጠጡ፤ ብረት ከፋብሪካው፤ ሞተር እያወጡ፤ ወንበር፤ጠረጴዛ፤ስልክ እየቆረጡ፤ ወናውን ያስቀሩ፤ቢሮ አገር ያነጡ፤ ትውልድ መመማሪያ ተቋማት ያሳጡ፤ ዳቦም መጋገሪያ ጉልቻ የዋጡ፤ ጥፍት ምግባራቸው በተንኰል ያበጡ፤ አገር እምብርት ላይ ደም እየመጠጡ፤ ሃያ ዘመን ባልገው በዓለም ሲቀመጡ፤ የጐጥ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሌሎች ጽሑፎቻቸውን፣ ቃለ ምልልሶቻቸውን እና ትምህርቶቻቸውን ለማግኘት በስማቸው የተሰየመውን ድረ ገጽ (http://www.aleqayalewtamiru.org/) ይጎብኙ።
የሴቶች ሰብዓዊ መብት በአፍሪካ በሚል ርዕስ በቅርቡ በዚህ በዋሽንግተን በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ውስጥ አንድ ገለጻ ተደርጎ ነበር ። ገለጻውን ያስተባበሩት በዋሽንግተን የGEORGETOWN ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የሚያካሂደው በእንግሊዝኛ አህጽሮት መጠሪያው LAWA LEADERSHIP AND ADVOCACY FOR WOMEN OF AFRICA የተባለው መርሃ …
እነዚህ ሰልፈኞች ሰልፍ ለመውጣት የተገደዱበት ምክንያት ለአራት ዓመታት ያህል የኖርባቸው ቤቶች አስተዳደሩ እስከ ሚያዚያ 17/2003 ዓ/ም ድረስ እንዲያፈርሱ ካልሆነ ቤቶቹ በመንግስት ዶዘር እንደሚፈርሱ የሚገልፅ ደብዳቤ በየቤቱ በመለጠፉ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የሚኖሩባቸው ወደ ሶስት የሚሆኑ መንደሮች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ሁሉ ያላቸው ሲሆን …
በመቀሌ ከተማ ከ5000 በላይ የሆኑ ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል ፖሊስ ተበተኑ Read more »