አቢሲኒያ ባንክ የ7.9 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት
ናይል ቡና ላኪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሚያዝያ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በአቢሲኒያ ባንክ ላይ የ7,920,000 ብር ክስ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት አቀረበ፡፡