የሱልጣን ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ ዜና ዕረፍት
የአፋር ህዝብ የሀይማኖት እና የፖለቲካ መሪ የነበሩት ታላቁ ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ አረፉ። በዘጠና ዓመታቸው ያረፉት ሱልጣን ዐሊ ሚራህ በስልጣን ዘመናቸው ሁሉ ለአፋር ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እና ለአፋር ህዝብ አንድነት ሳያሰልሱ በመታገላቸው ነው የሚታወቁት። ያዳምጡ