የጋዜጠኞችና የጋዜጦች ህልውና አደጋ ላይ ነው

የአንድ ጋዜጣ ዋጋ 7ብር ገብቷል

Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)ሰሞኑን በጋዜጦችና በጽሔቶች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ በርካታ ጋዜጦችንና ጋዜጠኞችን ከስራ ውጭ እንደሚያደርጋቸው እና የህትመት ስራ በአጠቃላይ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ።