በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ የታሠሩትና ጥፋተኛ ተብለዉም የተፈረደባቸዉ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ይቅርታ ለመጠየቅ መዘጋጀታቸዉ ሲነገር ቆይቷል። ስለጉዳዩ …

 (ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 13/2004 ዓ.ም፤ ማርች 22/2012 READ THIS IN PDF)፦ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በዋልድባ
ገዳማት ክልልና ዙሪያ የሚካሄደው

(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 12/2004 ዓ.ም፤ ማርች 21/2012/ READ IN PDF)፦ ስጋቱ – ዛሬ አዳሩን ከምሽቱ 3፡00 ገደማ የቅዱሳን ከተማ በሚባለው ስፍራ ሲጤሱ የዋሉ የገመኑ (የተቃ…

የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በገዳሙ ስም ተከፍተው በየመረጃ መረቡ የተለቀቁ የባንክ ሂሳቦችን እንደማያውቋቸው እና ምእመናኑ ጥንቃቄ እንዲያደ…

የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በገዳሙ ሆነው የአደጋ መከላከሉን ሥራ እያስተባበሩ ይገኛሉ፡፡ አሁን በስልክ እንደገለጡልኝ እሳቱን የ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንበአካባቢው ደን ላይ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት ለሚደረገው ጥረት ለማድረግ የግል ልገሳዎን ይስጡ በ…

በኢትዮጵያ በተግባር ላይ የዋለው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ለመመዝገብና ለማስተዳደር የወጣው አዋጅ፤ የሰብዓዊ መብት ስራዎችን አከርካሪ ሰብሯል ይላል፤ የመብት ተሟጋች ቡድኑ አምነስቲ ኢንተርናሽናል።

(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦

Picture: Courtesy of Nigusie Girma

የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል
እየተደረገ ባለው ጥረት፡-

·&nb…

 (ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 10/2004 ዓ.ም፤ ማርች 19/2012/ PDF)፦  

·        
እሳቱ በአንድ አካባቢ ኀይሉ ሲቀንስ/ሲገታ በሌላ ሥፍራ ድንገ…

የኦሮሞ መጫና ቱለማ መረዳጃ ማኅበር የቦርድ አባላት አቶ ለገሰ ገ/ሥላሴ፣ አቶ ሙለጌታ ሪቂቱ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረው ሲሳይ ሰርቤሳ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የሚከበረውን የእሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቤተሰቦቻቸው ግንደበረት ከተማ ሄደው ነሐሴ 17 ቀን 2003 ዓ.ም ሲመለሱ ጊንጪ ከተማ ተይዘው መታሰራቸውን ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት በሄዱበት አካባቢ ለኦነግ ቅስቀሳ […]

·   “ሁለት ጋሻ መሬት ደን በእሳት ቃጠሎው ወድሟል” (የገዳሙ መነኮስ)::

·    ቃጠሎውን ለማጥፋት ከደብረ ዘይት አየር ኀይል ርዳታ ተጠይቋ