ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት […]

Shenkut Ayele አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት ———————————– ቀደም ሲል በአራት ልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ሾር የነበረዉ የአቃቤ ህግ አወቃቀርን በአንድ አመጣለሁ በማለት በቅርቡ አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑን …

አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የበሰበሰ እንዳያሸትና የከፋ በሽታ እንዳያስከትል ተጠራርጎ ይወገዳልና በቃን ብለናል፡፡ኣንዳንዶች የሽጝግር መንግስት ይቋቋም የጥምር መንግስት ይመስረት ወዘተ ይላሉ ይህ እኔ ኣይገባኝም እኔ የሚገባኝ ሕወሓት የሚባል ኣጭበርባሪ ማፊያ ደም መጣጭ ቡድን ከስልጣኑ ተነስቶ/ወርዶ በኢትዮጵያ ሾር ነቀል የስርዓት ለውጥ …

ምንም አትችሉም ነው ስለዚህ ስልጣን ልቀቁ ነው አራት ነጥብ Read more »

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=x5JvM5Dca60]

በኢትዮጵያ ደቡብ ህዝቦች ክልል ሆሳዕና በሚገኝ እስር ቤት ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ የመንግስት ሓይሎች በእስረኞች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ከእስረኞች አንዱ ገለጹ።

ዛሬ በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ በህዝባችን ላይ የሚፈጽመውን ግድያ አፈና እስራት በአጠቃላይ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን ሰቆቃ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

የኢትዮጵያ ሳተላይትና ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት) አሁን ካሉት ሁለት የሳተላይት ስርጭት ፍሪኩዌንሲዎች (Satellite Frequencies) በተጨማሪ ሶስተኛ ፍሪኩዌንሲ የስርጭት አድማሱን ማስፋቱን ገለጸ። “ኢሳት ባለፉት 6 እልህ አስጨራሽ አመታት የህወሃትን ቀቢጸ-ተስፋ የአፈና እንቅስቃሴ ተቋቁሞ የስርጭት አድማሱን በማስፋትና በማጠናከር ላይ ይገኛል” ያለው የኢሳት ማኔጅመንት …

ኢሳት በሶስተኛ ሳተላይት ስርጭት ጀመረ Read more »

በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። #Ethiopia በለንደን እና ስቶክሆልም የሚገኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በለውጥ ሀይሎች ተቃውሞ የመለስ ዜናዊን ምስል አውርዶ በመገልበጥ ባንዲራዎችን በመቀየር ተቆጣጥረዋል። እንዲሁም በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የኢትዮጵያ ቆንስላ በኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ሾር ውሎአል። አካባቢው ዙሪያውን በፖሊስ ተከቧል። ኢትዮጵያውያን …

በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። Read more »

በኦሮሚያ የሚካሄደውን የግብይት እቀባ ኣድማ ተከትሎ የአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለመጪዎቹ በዓላት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ፣ የበሬ ነገር ግን አያሰጋኝም ብሏል ለመጪዎቹ በዓላት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ፣ የበሬ ነገር ግን አያሰጋኝም ብሏል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት …

በኦሮሚያ የሚካሄደውን የግብይት እቀባ ኣድማ ተከትሎ ቄራዎች ድርጅት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ብሏል Read more »

መምህር አሸናፊ ዱጋ በአገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት በወያኔ አማካይነት በመድረስ ላይ ስላለው ጭፍጨፋና እንዲሁም በአጠቃላይ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በጫነው “ከፋፍለህ ግዛ” ሥርዓትና በጎሳ ፖለቲካው ምክንያት አገሪቱ ውስጥ እየደረሱ ያሉትን የተወሳሰቡ ችግሮች ተንትነው ከነመፍትሄው አቀበውልናል። መምህር አሸናፊ የሐይማኖት አባቶች ሥራቸውን በመስራት …

እጅግ ወቅታዊና አንገብጋቢ መልዕክት በመምህር አሸናፊ ዱጋ Read more »

ሐምሌ 2006 ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ስዛወር፣ ዞን ሁለት ነበር የተመደብኩት። በወቅቱ በሽብር የተከሰሱ ብዙ ጎንደሬዎች ነበሩ። አልጋው ሥር “ደቦቃ” በማስተኛት ያስተናገደኝም ቢራራ የተባለ ጎንደሬ ነበር። ከዚያ በፊት ከሥሙ በስተቀር የማላውቀውን ፋሲል ደሞዝን አንድ ዘፈን ያስተዋወቀኝ እሱ ነው። ዘፈኑን እስከዛሬ ባልሰማውም ሁለቱን ስንኞች ግን በቃሌ ይዣቸዋለሁ። “አረሱትን አልሰማኸውም?” አለኝ ድጋሚ ‘አልሰማሁትም’ አልኩት ባለማወቄ ሲገረም አይቼ እያፈርኩ፤ ስንኞቹን ነገረኝ።

“አረሱት ይሉኛል የመተማን መሬት፣
ያውም የኛን ዕጣ
እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲታጣ።”

ሰሞኑን 17 ያህል አርቲስቶች ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አቅደውት የነበረውን የሙዚቃ ድግስ በሐዘናችን ምክንያት መሰረዛቸውን ሰማሁ። አርቲስቶቻችን ሰው እየወጣቸው ነው ማለት ነው የሚል ስሜት ተሰማኝ። እኛው ያከበርናቸው አርቲስቶች የሕዝባችንን ሐዘን ማክበር ከጀመሩ ትግላችንንም የሚቀላቀሉበት ግዜ ሩቅ አይሆንም፣ እኛም ‘አርቲስት’ የሚለውን ቃል ስድብ ከማድረግ እንቆጠባለን እያልኩ ሳስብ ሳልሰማቸው ያመለጡኝ ብዙ የትግል ዘፈኖች እንዳሉ ተረዳሁ።

የኦሮምኛ ዘፋኞች ዘፈንን የትግል መሣሪያ ማድረግ ከጀመሩ ሰንበትበት ብለዋል። ሁሉም ዕኩል መደመጥ አልቻሉም እንጂ ባለፈው አንድ ዓመት በአማካይ በቀን አንድ የትግል ዘፈን እየለቀቁ ነበር። ከሁሉም ግን በጣም ተወዳጅ የሆነውና ቋንቋውን የማታውቁትን ሳይቀር የሚወዘውዘው የሀጫሉ ‘ማለን ጅራ’ ነበር፤ ስለዚህ ዘፈንም መጀመሪያ የሰማሁት እዚያው ቂሊንጦ በመጣ ወሬ ነው።

ኪነ ጥበብ ትግሉን ሲቀላቀል የትግሉን መብሰል የሚያሳይ ምልክት አድርጌ ነው የማየው። በአዲስ አበባ መንግሥትን በገደምዳሜ የሚወርፉ ትያትሮች ከሌሎቹ የበለጠ ብዙ ተመልካች አላቸው፣ የመግቢያ ዋጋቸውም ውድ ነው። ምክንያቱም የሕዝቡን ዝምታ ይናገራሉና። አሁንም፣ አርቲስቶቻችን የትግል ዘፈኖችን ሲዘፍኑ በሕዝብ ልብ ውስጥ ያላቸው ዋጋ ይጨምራል።

ስለፋሲል ደሞዝ እነዚያ ስንኞች ሳወራ ወንድሜ “‹እንቆቅልሽ› የሚለውን አታውቀውም?” አለኝ። አላውቀውም ነበር። ይገርማል ፋሲልን ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ዘፈኑ ሰማሁት፣ አየሁት። ክሊፑ ላይ፣ ሴቲቱ እንቆቅልሽ ትጠይቀውና መልሱን ባለማወቁ “አገር ስጠኝ” ትለዋለች፣ እሱ ግን እንዲህ ይላታል።

“እንቆቅልሽ፣
በሰም ለበስ ቅኔ፣
አሁን ገና፣ መጣሽብኝ ባይኔ።”

ፋሲል “በይ ደስም አላልሽኝ ጨዋታ ቀይሪ” እያለ ሲያንጎራጉር የሆነ ልብን የሚኮረኩር ኃይል አለው። ወንድሜ “ይሄ ይገርምሃል እንዴ?” አለኝና የይሁኔ በላይ አዲሱን ዘፈን አስደመጠኝ። ለወትሮው፣ ይሁኔን ከፍቼ የማዳምጠው ዘፋኝ አልነበረም። ይሄንን ‘ሰከን’ የሚለውን ዘፈኑን ስሰማው ግን የማላውቀው ስሜት ልቤን አተራመሰው።

“…ሰከን በል፣
ሰከን ማለት፣
ነው ጨዋነት
ሰከን ማለት፣
ነው ጀግንነት
ወታደሩ፣ ሰከን በል
አፈሙዙን ሰከን አርገው፣
ቃታህንም እንዳትስበው፣
ባዶ እጁን ነው፣ የሚጮኸው፣
ሠላማዊ፣ ወንድምህ ነው፣
ሰከን በሉ፣ ሕዝቤን ተዉት
ድምፁን ስሙት፣ አትግደሉት…”

በማለት የመንግሥትን ሀጢያት “…ውጉዝ ከመአርዮስ” ብሎ በማውገዝ፣ ስለኅብረት ሲባል፣ “በወላጁ ጥፋት፣ አይወቀስ ልጁ” እያለ መስከንን ይመክራል።

ናቲ ማን ቀጠለ። ናቲ ደግሞ በኦሮምኛ ስልተ ምት “አሁን ተነካሁ” እያለ፣ እሽክም፣ እሽክም አስባለኝ።

“ኦሮሞን፣ ኦሮሞን ሲከፋው
አሁን ተነካሁ
አማራን፣ አማራን ሲከፋው
አሁን ተነካሁ…”

ከዚያ ደግሞ የመስፍን በቀለ ዜማ ቀጠለ። በቀረርቶ የሚጀምረው የመስፍን “ሠላም ለኢትዮጵያ” አዲስ ትውልድ መጥቷል ይላል። ወራደሩንም እንዲህ ይለዋል፦

“ወታደሩ ጓዴ፣ አንተ ያገሬ ሰው፣
ወንድምክን አትግደል፣ ብረትክን መልሰው።…”

ሌንሴ ለሜሳ ደግሞ ጆሮ በሚለሰልስ ድምፅዋ፣ “ተነቃንቋል” ትላለች፣

“ተነቃንቋል ጥርሱ ይነቀል፣
ይነቀል፣
ይነቀል ይውለቅ
የአሉላ የጆቴን ትከሉበት ወርቅ፣
ክፍተቱ እንዲሞላ ውበቱ እንዲደምቅ።…”

መክፈቻዬ ላይ የጠቀስኩትን ፋሲል ደሞዝን መዝጊያም ላድርገው። በቅርቡ በለቀቀው ዘፈኑ እንዲህ ይላል፣

“…ኧረግ ወዲያልኝ (ወዲያልኝ)
ኧረግ ወዲያልኝ (ወዲያልኝ)
በቃ ሒድልኝ (ሒድልኝ)
25 ዓመት አላገጥክብኝ።…”

ክብር ለእነዚህ አርቲስቶች ይሁን!
አሜን።

ዛሬ በቂሊንጦ በህይወት ያሉ የእስረኞች ዝርዝር ተለጠፈ #Ethiopia #QilintoFire Elias Gebru Godana – አሁን ከቂሊንጦ እስር ቤት አከባቢ ከሚገኙ ምንጮቼ መረጃ ማረጋገጥ እንደቻልኩት፤ እዛው ቂሊንጦ የቀሩ፣ ወደቃሊቲ፣ ሸዋሮቢትና ዝዋይ እስር ቤቶች እንዲዘዋወሩ የተደረጉ እስረኞች ስም ዝርዝር በቦርድ ላይ ተለጥፏል። በስፍራው …

ዛሬ በቂሊንጦ በህይወት ያሉ የእስረኞች ዝርዝር ተለጠፈ Read more »

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ! ረቡእ ጳጉሜ 2/2008 የመግለጫው የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/1UIIwK የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡- ************************** ************************** የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ! ‹‹ሰላም ከማይገባው መንግስት ጋር ውይይት …

የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ! Read more »

ጎንደር ሰበር ( Henoke Yeshetlla ) መደመጥ ያለበት ለብአዴን አመራሮች የተሰጠ አስተያየት ፣ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=hN6OPD91IBM] “የትግራይ አመራሮችን አደንቃቸዋለ። የራሳቸዉን ህዝብ ለመጥቀም መሬት ቆፍረው ይገባሉ” “እናንተ ምን እየስራችሁ ነው ?” “በባዶ እጁ የሚሄድ ወጣት በመትረየስ ኡየተገደለ ነው” “ካርታ እስኪወጣ (ወልቃይትን ወደ …

በሚስጥር የተቀዳ ። ህዝብ እንዳይሰማው የተደረገ ። የጎንደር ህዝብ ከበአዴን ጋር ያደረገው ውይይት VIDEO Read more »

“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት #Ethiopia #OromiaRegion #VOAAmharic በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ውስጥ ትናንት ማክሰኞ ማምሻው ላይ ከመንግሥት ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ። የአንደኛው ወጣት ወላጅ …

“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት Read more »

ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በየዓመቱ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በዋዜማው የሚያዘጋጁትን የሙዚቃ ድግስ እየሰረዙ መሆናቸውን አስታውቀዋል። http://bit.ly/2ctANJQ ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። http://bit.ly/2caUlEp ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች የዘመን መለወጫ ዝግጅቶቻቸውን እየሰረዙ ነው VOA Amharic

የአውሮፓ ህብረት በትግሬ ወያኔ መንግስት ላይ መአቀብ ጣለ!!! በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት በየአመቱ ዳጎስ ያለ እርዳታና ብድር ሲገኝ መቆየቱ ይታውሳል። ህብረቱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ ገዳዩና ዘረኛው የትግሬ ወያኔ መንግስት እየፈጸመ ባለው ልክ ያጣ የሰበዊ መብት …

የአውሮፓ ህብረት በትግሬ ወያኔ መንግስት ላይ መአቀብ ጣለ!!! Read more »

የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው::#MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ወያኔ ያልገባው ነገር ቢኖር ኣሁንም ሕዝቡ ቀድሞ መሄዱን እና የፖለቲካ ሂሳቡ የተነቃበት የበላ እቁብ መሆኑን ነው፤ …

የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው:: Read more »

ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ (ብ/ም/ቤት 4ኛ ዓመት 2ኛ ልዪ አስቸኳይ ስብሰባ ጳጉሜ 1 ቀን 2008 ዓ.ም) ሰማያዊ ፓርቲ ከግንቦት 16/2007 ምርጫ ማግሥት ጀምሮ በተደጋጋሚ እንደገለጸው፣ ያለ ነፃና ፍትሐዊ …

ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Read more »

#የደፈረሰውን_ለማጥራት ! በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል :: Tilaye Tarekegn ZE ይሄ ሰምተነው የማናውቀው ፓርቲ አባላት ተብለው በዚህ በወያኔ ፕሮፓጋንዳ ጣቢያ የምናያቸው ግለሰቦች በኬንያ ስደት ላይ ለረጅም ግዜ የቆዩና ሁለቱም ከሀገር ሲወጡ በተለያየ ሰበብ ነበር በተለይ ፌለፌት የምንመለከተው የጋንቤላ ሰው ሲሆን …

በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል Read more »

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ከአካባቢው ህዝብ ተነጥለው ለመንግስት ያደሩ የኮንሶ ካድሬዎች በታጣቂ ኃይል ታግዘው አባሮባ ቀበሌ አማራማ መንደር 60 ቤቶችን አቃጥለው ነዋሪዎቹ ለስደት መዳረጋቸውንና በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ዜጎች …

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ #KonsoProtests Read more »

ባህር ዳር ተቃውሞ እያሰሙ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #Bahrdar #MinilikSalsawi በባህርዳር ያለፈውን ተቃውሞ ተከትሎ እስከ 5000 የሚደርሱ ከዘጠኝ አመት ታዳጊ ህፃን እስከ 80ዎቹ አባት እና እናት የታሰሩበት ባህር ዳር ዛሬ ማለዳውን በአባይ ማዶ ከዲዛይን እና ቁጥጥር አባ ማዶ መጋዝን የታሸጉ ንፁህ …

ባህር ዳር ተቃውሞ እያሰሙ ነው። Read more »

የተጨቆኑ ሕዝቦች እሪታና ጩኸት በዛሬው እለት የቂሊንጦ ታሳሪ ቤተሰቦች በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ዙሪያ ሰልፍ አደረጉ ። አዛውንቶች እና ሴቶች የሚበዙበት ይህ ሰልፍ በወያኔ ፖሊሶች ወከባ እየተደረገበት ሲሆን እናት አዛውንቶች ልጆቻችንን በማለታቸው ተደብድበው ታስረዋል ። Via – Minilik Salsawi

ስለቂሊንጦ ጥቂት መረጃዎች ———–  Elias Gebru Godana የቂሊንጦ እስር ቤት አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊን አግኝቶ ትክክለኛና ሚዛናዊ መረጃ ለማጠናከር እጅግ ከብዷል። ግን የሰማሁትን ጥቂት ነገር እንዲህ እናገራለሁ። – ሁለት እስረኞች የአተት በሽታ እንደተገኘባቸውና ይህንንም ተከትሎ ከቤተሰብ (ከውጪ) የሚመጣ ምግብ ለእስረኞች …

ስለቂሊንጦ ጥቂት መረጃዎች – Read more »

መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ …

በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ Read more »

በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል :: የይቅርታ ደብዳቤ የመጣላቸው 1-ሂሩት ክፍሌ (14አመት ፍርደኛ) 2-መርየም ሀያቱ (7አመት ፍርደኛ) 3- ሀያተልኩብራ ነስረዲን(በቀጠሮ ያለች) 4-ኦብሴ (በቀጠሮ ያለች ) ሴቶች እስረኞች በሚገኙበት 2 ዞኖች የድንጋይ እና …

በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል :: Read more »

ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ ጉዳዩ፦ የመጭውን ዘመን መለወጫ (መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) በፈንጠዝያ ሳይሆን፤ ዕለቱን በመሪር ሐዘንና በቁጭት አስቦ ስለመዋል። ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ፣ በዐማራው ወገናችን ላይ ከፋሽስት ጣሊያን በከፋ መልኩ የዘር ማጥፋት እና …

ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ Read more »

የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት #Ethiopia #Oromoprotests #CivilDisobedience #AmharaProtests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ::ለኣንድ ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በሻሸመኔ ኣዲስ ኣበባ ቡራዩ በኣምቦ በነቀምት …

የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት Read more »

ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎችና ከተማዎች የግብይት ኣድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መረጃዎች ሲጠቁሙ ከተማዎች እንደወትሮው በበዓል ሰሞናት ያላቸው እንቅስቃሴ ቆሞ ጸጥ ረጭ ብለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ …

ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። Read more »

“የሰላም ኮንፈረንሱ” ሰላም አያሰፍንም! (ሳምሶን ኃይሌ) ሕዝባችን በወሮበላው የወያኔ ቡድን በኃይል የተነጠቀውን መሬት ለማስመለስ፣ ራሱን ያለ ወያኔ ጣልቃ ገብነት ለማስተዳደርና በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ውክልና ለማስጠበቅ እየተዋደቀ እና ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው፡፡ የአማራ ሕዝብ መብቱን በሚጠይቅበት በአሁኑ ሰዓት፣ ነብሰ ገዳዩ …

“የሰላም ኮንፈረንሱ” ሰላም አያሰፍንም! (ሳምሶን ኃይሌ) Read more »

በኢትዮጵያ የተከሰተው የባንኮች ቀውስ እና በኦሮሚያ ክልል የሚደረገው የገበያ ማቆም አድማ በታቀደለት መልኩ ተጀምሯል። Minilik Salsawi – mereja.com ከኦሮሞ ተቃውሞ ኣስተባባሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት የገበያ ማቆም አድማ በመላው ኦሮሚያ ነገ ጷግሜ 1 እንደሚጀምር አስቀድመን መግለጸችን ይታወቃል።፡ ይህ አድማ እስከ መስከረም …

በኢትዮጵያ የተከሰተው የባንኮች ቀውስ እና በኦሮሚያ ክልል የሚደረገው የገበያ ማቆም አድማ በታቀደለት መልኩ ተጀምሯል። Read more »

በበርካታ የደቡብና የኦሮሚያ ክልሎች ገንዘብ የለም የተባሉ ደምበኞች “ያስቀመጥነውን ገንዘባችንን እንፈልገዋለን፣ ለልጆቻችን ትምህርት ቤት ወጪና ለአዲሱ ዓመት ያስፈልገናል፣ ገንዘባችን ካልተሰጠን አንሄድም” ስላሉ በፖሊስ ድብደባ ደርሶባቸዋል። የባንኮች ቀውስ ወደ አዲስ አበባ እየተቃረበ ሲሆን፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ዋና ባንኮች ነጋዴዎችና …

ገንዘባቸውን ከባንክ ለማውጣት የሞከሩ ደምበኞች በፖሊስ ተደበደቡ Read more »

ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለልሾ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል በጉራፈርዳ የሚኖሩ ኣማሮችን በማባረር በመግደል በማፈናቀል የሚታወቀው የቀድሞ የደቡብ ሕዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳደር የነበረውና በኋላ የትምህርት ሚኒስትር ሆኖ የተሾመው መሃይሙ ሚኒስትር ሽፈራው ሽጉጤ በልምድ …

ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለልሾ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል Read more »

ከመተማ የተፈናቀሉ እየተመለሱ ነው http://bit.ly/2c4GrU2 -የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ የብሔር ግጭት አልነበረም ብለዋል “መተማን ከሌላው አካባቢ የሚለያት የሁሉም ክልሎች ማኅበረሰቦች የሚኖሩባት ሃገሪቱ ውስጥ አሉ የሚባሉ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በብዛት የሚገኙባት መሆኗ ነው” ሲሉ የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ አቶ እሸቴ መልኬ ለቪኦኤ …

አረና የመተማው ጥቃት በትግራይ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ነው ያለውን የከተማዋ ከንቲባ አጣጥለውታል:: Read more »

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ።ሌሎች ዘገባዎች ከአርባ ሰው በላይ ሞቷል ሲሉ የወያኔ ልሳን የሆነው ፋና ያወጣው ዘገባ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች መካከል በአደጋው ወቅት በመረጋገጥ፣ በጭስ በመታፈን እና በቃጠሎ የሞቱት …

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ። Read more »

በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን ቦታው በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ ነው፡፡ ይህ ቅጥረኛ ባንዳ አቶ ልዑልሰገድ በቀለ ይባላል፤ የደቡብ ወሎ ዞን የኢንዱስትሪና ከተማ ልማት መምሪያ ኃላፊ ነበር፡፡ የዐማራው ተጋድሎ በመላው ዐማራ ሕዝብ ሲቀጣጠል የመካነ ሰላምን ዐማራ ያሳምናል …

በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን Read more »

ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል:: Minilik Salsawi – mereja.com ከመፈክሮችም ውስጥ ፊ ፡ ሞት ለወያኔ ፪ ፡ ህውሃት ይውደም ፫ ፡ ድል የህዝብ ነው ፬ ፡ የፈራ ይመለስ ፭ ፡ አማራ ታጠቅ ፎ ፡ …

ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል:: Read more »

በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው። የወቅቱን የሕዝብን ንቅናቄ ተከትሎ የሕወሓት መሪዎች የሕዝብ ገንዘብ በማሸሽ ላይ መሰማራታቸውን ሕዝቡ ስለነቃ ገንዘቡን ከባንክ በማውጣት ላይ ይገኛል።ከዚህ ጋር በተያያዘ ባንኮች በካዝናቸው ገንዘብ ስላሌለ ሕዝቡን ማስተናገድ ባለመቻላቸው እየዘጉ መሆኑ ታውቃል፤ በዛሬው እለት …

በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው። Read more »

ይድረስ ለብአዴን አባላት ወያኔዎች “ሕዝቡን አረጋጉ፤ ሰላም ፍጠሩ” ወዘተ. እያሉ ቁም ስቅላችሁን እያበሏችሁ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ እናንተም እኛም አሳምረን እንደምናውቀው ግን የሕዝባችን ሰላም ያደፈረሰው ልሹ ወሮበላው የወያኔ ቡድን ነው፡፡ በሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ንጹሐንን የሚፈጀው፣ እንቡጥ ሕጻናትን የሚጨርሰው፣ በሺሕዎች …

ይድረስ ለብአዴን አባላት Read more »

ደሴ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል።የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማው እንደቀጠለ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #Dessie #CivilDisobedience #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በደሴ ከተማ ኣራዳ እንዲሁም ሼልፍ ተራ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች በሙሉ የተዘጉ ሲሆን አውቶብስ ተራ ኣከባቢ የሚገኙ የንግስድ ድርጅቶች እንዲከፍቱ በኣገዛዙ በመገደድ ላይ …

ደሴ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል።የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማው እንደቀጠለ ነው። Read more »

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=eIgIq8lvwUs&w=640&h=360]

ቆሞስ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ለበርካታ ዓመታት የወንጌል ትምህርት ሲሰጡ የቆዩ እንደሆነ ያታወቃል። በአሁን ሰዓት አገራችን ውስጥ ሕዝብ ላይ በወያኔዎች እየደረሰ ያለውን ፍጅትና እልቂት አስመልክተው“ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ያስተላለፉትን እጅግ ወቅታዊና ልብ የሚነካ መልዕክት ይከታተሉ።  

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከምን ጊዜውም ይልቅ በውስጣዊ የፖለቲካ ትኩሳት ተጠምደዋል፡፡ በውጭ ሲካሄዱ የሰነበቱ ትልልቅ የኢኮኖሚ ስብሰባዎች ላይ እንደሚገኙ ሲጠበቁ የውኃ ሽታ ሆነዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ኬንያ ያስተናገደችው የጃፓን አፍሪካ ኮንፈረንስ፣ በመጠሪያው ቶኪዮ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ከአፍሪካ ልማት (ቲካድ) በመላ …

መቋጫው የሚናፈቀው ትኩሳት ኢኮኖሚውን መጫን ጀምሯል:: (ብርሃኑ ፈቃደ ) Read more »

ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው ላምበረት በሚገኘው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ኤልፎራ የዶሮ ተዋፅኦ ማምረቻ ውስጥ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ዘንድሮ ለአዲስ ዓመት ለገበያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሚቀርቡት ዶሮዎች መካከል ምርመራ የተደረገላቸው ከአንድ መቶ ሰባ በላይ በሳልሞኔላ ባክቴሪያ የተጠቁ …

ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው Read more »

በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል :: #Ethiopia #AmharaResistance #Amharaprotests #Wello #Dessie Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በወሎ ክፍለሃገር የደሴ ከተማ በዛሬው እለት በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን በሁሉም ንግድ ድርጅቶች ላይ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሆኖም ግን …

በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል :: Read more »

ሾለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፡፡ በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ ዛሬም …

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ሾለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ Read more »

ለወቅታዊው ሀገራዊ ችግር የተሰነዘረ ግላዊ የመፍትሄ ሀሳብ) በአዲስ አበባ ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ሰበብ በኦሮምያ ክልል ህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ጊዜ አንስቶ ሀገራችን ሰላም አጥታለች፤ በሰላም ነግቶ የሚመሽባት ሀገር መሆንዋ ቀርቶ፣ ወጣቶች ሲነጋ ወጥተው ሲመሽ የማይገቡባት ሀገር ሆናለች፡፡ በኦሮምያ አንድ ያለው የህዝብ …

ኢህአዴግ፤ ህዝቦችን ከገዛ አመጻቸውም እንኳን ሊጠብቃቸው ሀላፊነት አለበት = ከበድሉ ዋቅጅራ (PhD) Read more »

• የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው • አሁን መፍትሄው ህዝብን በተለያዩ ስልቶች ማነጋገር ነው • ሁኔታው ሳይባባስ በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አስጊ ነው አሁንም ከመቀዝቀዝ ይልቅ በየጊዜው እየሰፋና እየጋለ ለመጣው ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት ምሁራንና የአገር ዕውቅ ሽማግሌዎች …

የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው Read more »