በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል ::

በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል :: የይቅርታ ደብዳቤ የመጣላቸው
1-ሂሩት ክፍሌ (14አመት ፍርደኛ)
2-መርየም ሀያቱ (7አመት ፍርደኛ)
3- ሀያተልኩብራ ነስረዲን(በቀጠሮ ያለች)
4-ኦብሴ
(በቀጠሮ ያለች )

ሴቶች እስረኞች በሚገኙበት 2 ዞኖች የድንጋይ እና የእንጨት ዘሮች ከጊቢው ተለቅመው እንዲወጡ ተደርገዋል በተጨማሪም ሸራ ጫማዎቻቸው ተወስደውባቸዋል::

10 Comments on “በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል ::”

  1. weyane eko be wenid Bilit lay wuha yemola termus asro

    setesregnochin awezawzut

    yemel Nazi yekifu zeroch nachew

    Hetler yaregewin hulu ye Tigray weyane adirgotal !

  2. ተንገራግጮ እየወደቀ ያለው የወያኔ ስርአት በሀሰት ክስ የተመሰከረባቸውን ንፁሀን ወገኖቻችንን በአሰቃቂ ሁኔታ የዘር ማጥፋት ዘመቻዎችን እያየን ነው ነገም በኔም እንዲህ ነው ብለን በቁጭት ወገናዊ ትግላችንን በማናቸውም ዘርፍ ያለን ህዝባዊ ሀገራዊ ወገናዊ አጋርነታችንን በተቃውሞ ማሳየት ግድ ይላልና ለተግባራዊነቱ ሀላፊነታችንን እንወጣ የወያኔን ፕሮፖጋንዳ 25 አመት ኢቲቪን በጡጦ መልክ ህዝብን እያባበለ መቀጠል እንደማይቻል በማስመስከር ያልፕውን ህዝብ ትግል ሁላችንም እንቀላቀል።

    ሞት ለወያኔ

    ማሳሰቢያ

    ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ ኮንሰርት ለማዘጋጀት በሙስና ከወያኔ ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ያላችሁ አርቲስቶች ሳሩን እያያችሁ ….እንዳይሆንባችሁ ከወዲሁ አስቡበት ጭፈራው ከድል መለስ በይደር ይጠብቀን።

  3. ከወያኔ ጭራቅነት የበለጠ የሚገርመው መሞታችን እንደሆን ለማይቀረው ነገር እንዴት እነዚህን ጭራቆች ለዝህን ያህል ዘመን ትከሻችን ተሸክሟቸው ኖረ የሚለው ነው የሚይስገርመኝ። እስቲ ስለ እነሱ አውሬነት ማውራት ይብቃን። We already know that the wickedest creatures have taken controle of our country. Can we carry out እየገደሉ መሞት። በእንግሊዘኛው ቃሉን ለማለት ስላልፈለግሁ ነው።ምን ማለት እንደሆነ እንግባባለን። ልክ ኢሕአፓ ከደርግ እና ከሚኤሶን ጋር በ 69 እና 70 ዎቹ እንዳደረገው ማለት ነው።በሚበሉበት፥በሚደንሱበት፥በሚባልጉበ…ወዘተ There is nothing we lose.We already lost everything.

  4. ሁሉንም በማስፈራራት የህዝብን ነፃነት ከተጋፋን ስለ ገዥው ሥርዐት መናገር የለብንም ። ምንድነው ከከፈትክ ፤ ከነዳህ ዓመት በዓል ካከበርክ ወዮልህ ብሎ ነገር? ሁልህም እምትፈልገውን አሟልተህ በድኃው አታላግጥ ።

  5. እንደው የናንተ ነገር ሁሉ እኛ ያልነው ብቻ ስሙ ባዮች እኮ ሆናችሁ፤
    ዕድል አግኝታች ሁ ስልጣን ብትይዙ፣ ከወያኔ የባሳች ሁ ጭራቆች ለመሆናችሁ ነገረ ስራችሁ ሁሉ ያሳብቃል።
    ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ እናቶች ማልቀስ የጀመሩት አሁን ብቻ ሆነና እንዳትለብሱ፣ እንዳትቀምሱ፣ እንዳትበሩ፣ ወዘተ እያላችሁ ሰዉን የምታደነቁሩት።
    የምትገርሙ ፍጥረቶች ናችሁ፣ ሌላውም እንደናንተ ኅሊናና አመዛዛኝ ኅሊና አለው፣ ነጋሪ አይፈልግም ምን እየተሆነ እንዳለ ሁላችንም እናውቀዋለን እና ለቀቅ ኣድርጉን። የምንተነፍሰዉንም ቆየት ብላችሁ ልትቆጣጥሩ ሳትሆኑ አትቀሩም።
    በሁሉም ዘንድ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማር፣ መንግስተ ሰማያት ያዋርሳቸው። ለቀሪዎቻችንም ሰላምና ፍቅር አብዝቶ ይስጠን። አሜን።
    ቸር የምንሰማበት አዲስ ዓመት ይሁን።

  6. የሀገር ውስጥ ትግሉን የሚመራው ህዝቡና ወጣቱ በመሆኑ ዲያስፖራው ብዙ ባያቅራራ መልካም ነው። ወያኔ ቢዳከምም ገና አልሞተምና ባንዘናጋ መልካም ነው።

  7. Shambel wetatu yale diyaspora degaf and ermiga ayenkesakesem gulbetun yemisetewu ante diaspora yemirilewu agerun yemiwedewu ethiopiawi newu zem beleh afehen atekifet libe kalachu wegenachu be esatena bedula eyaleke kemayet lemin atenesam libebis nehe hodam

  8. Kidus ante dedeb mindenewu yemitekebaterewu manim seltan ayefelegem agerachinena hizebachen kezih ke aremene astedader melakek alebat tadiya maseb kechalachu wegenachu be esatena beteyet siyak min eyetebekachu newu begid enanentega mederes alebet ye Ethiopia enatoch edmelikachewun malkes alebalchewu bileh new yemitasebewu enakachualen enante ye weyane telalakiwoch beye midiyawu laye eyegebachu emadenager yemtesefuten manim ayesemachum hodamoch keresahun memulat bicha newu yemitawukut wend kehonachu tagelu

  9. Ethiopiawi
    ይኸው ነው የትምክህተኞች አስተሳሰብ !
    “እኛ ያልነው ካልተፈፀመ ፤ ካልተሠማ ፤
    ካልሆነ ፤ ወዮለት “እርምጃ” ደይወሰድበታል ! ከላይ ቅዱስም ያለው ትክክል ነው !የነፃነትና መብት ገፈፋ አይሆንም ? እህል እንዳይገባ ፤ ሱቅ እንዳይከፈት ማለት ምንድነው ? በዕለት ገቢ ቤተሠብ የሚያስተዳድር ድኃ እሽ ምን ይሁን ? የቀራችሁ “ሆስፒታል” ዝጉ ማለት ነው ! ማንም እየተነሣ ህዝብን ማስፈራራት ቢቆም አይሻልም ?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*