ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል

ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል

በጉራፈርዳ የሚኖሩ ኣማሮችን በማባረር በመግደል በማፈናቀል የሚታወቀው የቀድሞ የደቡብ ሕዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳደር የነበረውና በኋላ የትምህርት ሚኒስትር ሆኖ የተሾመው መሃይሙ ሚኒስትር ሽፈራው ሽጉጤ በልምድ ማነስ በኪራይ ሰብሳቢነት እና በኔትወርኮቹ ኣማካኝነት የተማሪዎች ፈተና በመሸጥ በሚል ተገምግሞ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል ተብሎ ከስልጣኑ ተባሯል።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል ትልቁ ሌባ ሕወሓት እያለ ትንንሾቹ ከስልጣን ይባረራሉ ባለፈው ሳምንት መኩሪያ ሃይሌ ከሚኒስትርነት ወደ ኣማካሪነት መዛወሩ ይታወሳል ኣንድ የፌስ ቡክ ጦማሪ ይህን ከትቧል።

 

Image may contain: 2 people , text and closeup

ኢትዮጵያውያን የሚፈልጉት ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ እንጂ የሚኒስትሮች ተባሮ መሾም ኣይደለም።
#Ethiopia #EPRDF #Change #Ethiopiaprotests #Freedom #NOTPLF

Minilik Salsawi – mereja.com ባለፈው መኩሪያ ሃይሌ ተባረረ ሳይሆን ተሾመ ኣሁን ደግሞ መሃይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከሚኒስትርነት ተባሮ ተሾመ ። ወያኔ ድሮ መተካካት የሚለው ኣሁን ኣንስቶ ማስቀመጥ ስራዬ ብሎታል፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚፈልገው ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ እንጂ የሚኒስትሮች ተባሮ መሾም ኣይደለም።===ሰማቹኝ====መኩሪያ ሃይሌ ሲባረር ወገኖቻችንን ኣናፈናቅል ስላለ ወያኔ ጥርስ ነክሶበት ነው የሚል ታፔላ ተለጠፈለት ሽፈራው ሽጉጠ ደሞ ሲባረር የኦሮሞ ተቃውሞን ደግፎ ፈተናው እንዲሰረቅ ተባብሮ ነው የሚል ታፔላ ተለጥፎለት የሕዝብ ፍቅር እንዲያገኙ ፕሮፓጋንዳ ይሰራላቸዋል።ወያኔ ውሸታም ነች ድብን ያለች ውሸታም ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው ተግባባን ስለዚህ የምንፈልገው ኣዲስ ስርዓት እንጂ ኣዲስ ሚኒስቴር ስላልሆነ ሕወሓት በኣስቸኳይ ስልጣን ትልቀቅ ኣራት ነጥብ #ምንሊክሳልሳዊ

16 Comments on “ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል”

  1. TPLF GO! KILLER MACHINE GO! THE EVIL IN HUMAN BODY GO! THE MAD DOGS SHIELDING THE PEOPLE OF TIGRAY, GO!

    TPLF, GO!
    TPLF, GO!
    TPLF, GO!
    GO GO GO GO! GO NOW!

  2. Shifferaw Shigutie is one of the slaves who sold his life and soul to the criminal and terrorist TPLF/Woyane. He has implemented Woyane’s ethnic cleansing, genocide, extra judicial, racism, and robbery of Ethiopia and Ethiopian. He is one of the leaders of TPLF, SEPP, OPDO, ANDM, and EPRDF that will be hunted, convicted, and executed for the crimes they designed, planned, and coordinated. Committing these types and levels of high crimes qualifies perpetrators to be hunted, convicted, and executed in every country. This illetrate, dumb, deaf, blind idiot should be eliminated immediately.

  3. የህወሀት አድር ባይ ታጋዬች ከወዲሁ የህዝብን ትግል እንድትቀላቀሉ ሰላማዊ ጥሪያችንን አክብሩ የሰራችሁት ህንፃ የዘረፋችሁት ብር የት ሆናችሁ ትበሉት ይሆን?

  4. I recommend for TPLF to put Shiferaw Shigute into Kilinto jail he was one of the many criminals in the southern ethiopia genocide on Amhara tribe.
    Eventhough He recieved order frorm the top decay criminal mr.meles we need to see shiferaw in kilinto right now.

  5. Shiferaw’s genocide and ethinic cleancing job in southern ethiopia number one contribution to weakening the TPLF system and fastening its fatal death.

  6. Halemariam and Shiferaw are from Wolita ethnic group who sold their souls to TPLF. Shiferaw succeded Hailemeariam , and both committed heinous crimes aganist the Anmhara and Sidam ethnic groups while serving as a hench men for Woyanes. Time is running out for both of them and l would like to see justices served to both Hodames .

  7. Disabling, dismanteling, and destroying the Woyane terrorists and their extremely evil empire by any means necessary. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death and destruction to the TPLF/Woyane and its dumb, deaf, and illetrate a of EPRDF.

  8. የወያኔ የእቃ እቃ ጨዋታ። ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም። የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ። ምንጣሮው ከስብሀት ነጋና ቤተሰቦቹ ከአዜብ መስፍን ከአባይ ፀሀዬ ከደብረፅዮን ከሳሞራ ከአባይ ወልዱ ከአዲሱ ከሀይለማርያም ደሳለኝ ከአባዱላና ከመሳሰሉት ፀረ ህዝብ ባለስልጣናት ይጀምር።

  9. ይህ ሚኒስተር ስንት አማራዎችን አፈናቀለ፣አስገደለ፣አቃጠለ እውነት ሽፈራው ሽጉጤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር እንደት ሁኖ በደቡብ አካባቢ ያጠፋው ጥፋት የገደለው ሕዝብ መጠን ተመዝገቦ መያዝ አለበት ነገር ግን አቶ ሽፈራው ሽጌጤ አማራው የአንት ጠላት አልነበረም ወያኔ ያዘዘህን ስራ ሰርተህ በሚሊዩን የሚቆጠሩ አማራዎች ገድለላህ!
    አምሃ

  10. ኢትዮጵያዊዉ “ሙሤ”አርበኛዉፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሕዝቡን ከጨቋ አገዛዝ ለማዉጣት ወደ አስመራ ከዘለቀ እነሆ ወደ መሠለሺያዉ ዘመን ገባ ይሁንና እስከ አሁን ድረስ እንደግሌ የተጨበጠ ነገር አላየሁም።ዛቻ፣ፉከራ ሠምቻለሁ ይሕ ግን ለእኔ ትዉልድ አይመጥነዉም ምናልባት በፉከራና በዛቻ በቂም በቀልና በጥላቻ ለኖራችሁት ለ1966 ሠዎች ሊያረካ ከቻለ በእናንተ የዉስጥ መስመር እዛው እዪት።የእኔ ትዉልድ ግን 1+1:2 መልስ ይፈልጋል።ስለዚሕ እዚያ በረሃ ያላችሁት የምስራች መቼነዉ የምትነግሩን።በኢሣት አማካኝነት ብዙ የምርቃቶች ሰበር ዜና ሠምተን ነበር ግን አንዱም ለዉጤት አልታየም።ጎበዝ 27 ዓመት እንጠብቅ እንዴ?
    ታጋይ ከአሜሪካ

  11. እኔም እስማማለሁ ሰንት የተወራለት ጦረኛ ሌላው ይቅር አይስልም አያስነጥሰውም እንዴያው ጸጥ እንዴት ነው ነገሩ አልገባኝም።

  12. ትግሬው በሌላው በኢትዮጵያ አካበቢ ሃገሩን ሲለማም ሲያጠፋም በተደጋጋሚ ይታያል ሆኖም ግን በትግራይ ክልል ውስጥ የሌላው ጎሳ ማት ትግራይ ውስጥ ለመሃላ አይኖሩም (አንድም ጊራጌ፣አንደም አማራ(ይባስ ብሎ አማራው ከትውልድ ሃገሩ ከደቡብ፣ከምስራቅ፣ከምዕራብ ከሰሜን ከትውልድ ቦታው ሁመራ፣መተማ፣ወሎ እራሱ ወያኔና ቅጥረኛው ብአዴን በማሰማረት 15000000/አስራአምስት ሚሊዩን አማራን ገድለዋል ይህ መረጃ በአሁኑ በጎንደርና በጎጃም፣በወሎ የተገደሉትና አይጨምርም/፣አንድም ኦሮሞ እና ወያኔዎች ሌላውን ሕዝብ በጥይት በመግደል፣በእሳት በማቃጠል ከሃገሩ ሲያባረሩ፣ንብረቱን ሲዘረፉ እነሱ ብቻ መኖሪያ ለማድረግ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው ወያኔዎች!
    ሞት ለወያኔና ለብአዴን!
    መሰለ

  13. ትግሬው በሌላው በኢትዮጵያ አካበቢ ሃገሩን ሲለማም ሲያጠፋም በተደጋጋሚ ይታያል ሆኖም ግን በትግራይ ክልል ውስጥ የሌላው ጎሳ ማለት ትግራይ ውስጥ ለመሃላ አይኖሩም (አንድም ጊራጌ፣አንደም አማራ(ይባስ ብሎ አማራው ከትውልድ ሃገሩ ከደቡብ፣ከምስራቅ፣ከምዕራብ ከሰሜን ከትውልድ ቦታው ሁመራ፣መተማ፣ወሎ እራሱ ወያኔና ቅጥረኛው ብአዴን በማሰማረት 15000000/አስራአምስት ሚሊዩን አማራን ገድለዋል ይህ መረጃ በአሁኑ በጎንደርና በጎጃም፣በወሎ የተገደሉትና አይጨምርም/፣አንድም ኦሮሞ እና ወያኔዎች ሌላውን ሕዝብ በጥይት በመግደል፣በእሳት በማቃጠል ከሃገሩ ሲያባረሩ፣ንብረቱን ሲዘረፉ እነሱ ብቻ መኖሪያ ለማድረግ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው ወያኔዎች!
    ሞት ለወያኔና ለብአዴን!
    መሰለ

  14. “የባለስልጣኖችን ትምህርታቸውን ሳይሆን ፥ ታማኝነታቸውን ነው የምንፈልገው!”
    መለስ ዜናዊ

  15. shefaraw segutea he is very inferior that is why genocide the amhara pepole hailemariam the same thing we amhara must organized very fast in north america amhara children are honorool students they are the only black race secssful in acadamy we must abandend to defend ethiopia 1st amhara period

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*