በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ::

በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ::
#Ethiopia #AmharaResistance #Amharaprotests #Wello #Dessie

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በወሎ ክፍለሃገር የደሴ ከተማ በዛሬው እለት በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን በሁሉም ንግድ ድርጅቶች ላይ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሆኖም ግን ህዝብን በመናቅ ለህዝብ ደንታ የሌላቸው አንዳንድ ድርጅቶች አሁንም አግልግሎት እየሰጡ መሆኑ ታውቋል።

Minilik Salsawi's photo.

እነዚህ ከዚህ በታች ያሉት ድርጅቶች የህውሀት ተላላኪና ስግብግብ ነጋዴዎች በአማራንና በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየፈሰሰ ያለውን
ደም ደጋፊዎች መሆናቸውን አመላካች ነው
1: ግሸን ወርቅ ቤት
2:ስታር ወርቅ ቤት
3:ወልዴ ወርቅ ቤት

4: ቴዲ ሲሊቨር
5:አባይ ካፌ
6: ፒያሳ ካፌ
7: ወሎ ሻይ ቤት
8:አዲስ ዘመን ሆቴል
9:ሜል ቦርን ሆቴል
10:ታይም ሆቴል
11:ጂጂ ባርና ሬስቶራንት
በጋራጅ በቤተ ክርስቲያንና በተለያዩ የኮንደሚኒየም የመኪና ማቆሚያንና የመኪና እጥበት በሚደረግባቸው አካባቢ ፖሊስ በመሄድ እንዲታስነሱና ስራ እንዲሰሩ እያስጠነቀቁ ሲሆን ባለቤት ያልተገኘውን ደግሞ ታርጋ ሲፈቱ አርፍደዋል።#ምንሊክሳልሳዊ

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.