በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ
በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ
በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ
ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን […]
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በባህር ዳር ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ መቀጠሉ ታውቋል።ከባሕር ዳር 45 ኪሎ ሜትሮችን በምትርቀው የጉማራ መንደር እስከ ዛሬ ሌለት ድረስ በቆየ የተኩስ …
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። Read more »
ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል።
አገሪቱ ያለችበትን ውጥረት ተከትሎ ትናንትና የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚያወጣው መግለጫ በጉጉት ይጠበቅ የነበረ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት የሚፈተሽበት ነው ተብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን የተሰጠው መግለጫ በአባላቱ ዘንድ ኢህአደግ ለመንኮታኮቱ ማረጋገጫ እንደሆነ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ከመግለጫው ይጠበቅ የነበረው በወልቃይት አማራ …
ትናንትና የኢህአደግ ሥ/አ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ድርጅቱ ፍርክስክሱ መውጣቱ መታየት ጀምሯል Read more »
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Muluken tesfaw • ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል • ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት የዋለ የለም›› የአዴት ሪፖርታዥ • ከወረታ ከተማ አቅራቢያ …
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Read more »
የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።Minilik Salsawi ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ ወያኔ በለመደው ፕሮፓጋንዳ መሰረት በራስ ፈቃድ ያሰኛል። ዛሬ በከተማ ልማት ሚ/ር ወርሃዊ የሠራተኞች ስብሰባ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ‹‹ከሌላ ከምትሰሙ ልንገራችሁ፣ ከስልጣኔ በራሴ ጥያቄ ለቅቄ …
ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል። Read more »
Minilik Salsawi – mereja.com በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡። ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ሰልፍ ነበረ፡። መፈክሩም፡። 1ለወያኔ አንተዳደርም ወይም አንገዛም 2ወያኔ ሌባ ነው በማለት 3ወያኔ ከግምጃቤት ማርያም የወሰደውን ስልካችንን ይመልስ በማለት 4ወልካይት የጎንደር ኔት …
በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡። Read more »
በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል። በዳንግላ ከተማ የወረዳው አስተዳዳሪ ቤት ተቃጥሎአል። አንድ ዋና ሳጅን አየነው የሚባል በህዝብ ላይ በመተኮሱ የእሱም ቤቱ ተቃጥሎአል ። በአዴት ከተማ ፖሊሶች ከህዝብ ጋር በማበር እየተቃወሙ ሲሆን፣ …
በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል። Read more »
News Ethiopia Wetatoch Dimts August 28, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=7NPklWWCKmA]
በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ አጋጣሚ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በዜጎች ላይ የአካል ጉዳት፣ የሕይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት ደርሷል። በመሆኑም፣ ችግሩን በዘላቂነት …
Addis Admass ኢህአዴግ ለዲሞክራሲ ጨዋታ ድንጉጥ ነው ከዛሬ አርባ አመት በፊት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች፤ የህዝቦች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ፣ የህግ የበላይነት እንዲሰፍን፣ እኩልነትና ነፃነት እንዲረጋገጥ፣ የሀይማኖት እኩልነትና ነፃነት እውን እንዲሆን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ጥያቄአቸውን አሰምተው ነበር፡፡ ከእነዚህ ወጣቶች ከፊሎቹ ያቀረቧቸው …
መውደቅ ከመነሳት በእጅጉ ይቀላል!! ኢህአዴግ ለዲሞክራሲ ጨዋታ ድንጉጥ ነው — አልአዛር ኬ Read more »
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ — Addis Admass ኢህአዴግ ሕገ መንግሥት አርቅቆ ቢነሣም ሕገ መንግሥታዊነትን አላሰፈነም የሕዝብ ብሶት ሲያይል ሽንገላና ጊዜያዊ መፍትሔዎች ቀልቡን አይስቡትም በሥርዓቱ በመሾምና ንብረት በማግበስበስ መካከል እምብዛም ልዩነት የለም ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ›› በሚል …
Addis Admass አምናና ዘንድሮ፣ ከፍተኛ እርዳታ ካገኙ ሦስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ለረሃቡ 1.4 ቢ ዶላር (30 ቢ. ብር) እርዳታ ተገኝቷል። ግማሹ ከአሜሪካ! (የዩኤን መረጃ)፡፡ 3ቱ ትልልቅ ለጋሾች፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የጀርመን መንግስታት ናቸው። ረሃብ የሚከሰተው፣ የእህል ምርት …
በባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የተጠራዉ ከቤት አለመዉጣት አድማ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ላይ ቢነሳ ወያኔ ባጭር ጊዜ መጣል ይቻላል፡፡ በባህር ዳር ከተማ የሚታዩት ከጊዎርጊሰ በተክርስቲይን የሚመለሱ ብቻ ናቸዉ!! Minilik Salsawi
ጎጃም አገው ምድር የቻግኒ ወጣቶች ወደ ከተማው እየገባ ካለው የወያኔ ቅልብ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል። ወጣቶቹ የከተማይቱን መግቢያና መውጫ በሮች በድንጋይና በእንጨት እየተዘጉ ነው። ቻግኒዎች ከእንግዲህ ለወያኔ አንገዛም ብለዋል መላው የአገው ምድር ዛሬ ለሁለተኛ ቀን የዐማራን ተጋድሎ እያካሄድ …
አገው ምድር የቻግኒ ወጣቶች ከወያኔ ቅልብ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል። Read more »
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ […]
#Ethiopia #EPRDF የኢሕአዴግ የተሃድሶ ጥሪ ማዘናጊያ እና የለውጥ ትግል መግደያ ነው። በተሃድሶ ስም አዲስ በጀት መድበው ለመዝረፍ ኣሰፍስፈዋል።#MinilikSalsawi #EthiopiaProtests Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕዝብ ችግር ኢሕአዴግና ፖሊሲው እንጂ መግለጫ እና የምክር ቤት ውሳኔ ኣይደለም ።መፍትሄው ስልታን ለሕዝብ ማስረከብ ብቻ …
የኢሕአዴግ የተሃድሶ ጥሪ ማዘናጊያ እና የለውጥ ትግል መግደያ ነው። በተሃድሶ ስም አዲስ በጀት መድበው ለመዝረፍ ኣሰፍስፈዋል። Read more »
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ ያሉ ዐማሮችም ተነስተዋል፡፡ ከ60 በመቶ …
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው Read more »
ከጎንደር ወልድያና ባሃርዳር መንገዶች ተዘግተዋል። ጎጃም ጀግናው የዱርቤቴ ሕዝብ ትግሉን በመቀላቀል ወያኔን በቃኸኝ ብሎታል ።ለ3 ቀን የስራ ማቆም አድማ ደብረታቦር፣ ወረታ እና አዲሥ ዘመን Minilik Salsawi በቲሊሊ ከተማ ህዝቡ እስረኞችን አስፈትቷል። በህዝቡና በፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ ቄሶቹ ታቦት ይዘው መሀል …
ጎጃም ጀግናው የዱርቤቴ ሕዝብ ትግሉን በመቀላቀል ወያኔን በቃኸኝ ብሎታል ።ለ3 ቀን የስራ ማቆም አድማ ደብረታቦር፣ ወረታ እና አዲሥ ዘመን Read more »
ነሐሴ 22/2008 ዓም ከባህርዳር አካባቢ ተነስቶ በሀሙሲት አድርጎ በደብረታቦር አድርጎ ወደ መቀሌ በመጓዝ ላይ የነበረ ወታደሮችን የጫነ ኦራል ጉመራ ወንዝ ላይ በጀግኖቹ የጎንደር ወጣቶች ጉመራ ወንዝ ላይ ድልድዩን በመዘርጋታቸው መሻገር ባለመቻሉ መሄጃ ያጣው ሠራዊት ወደ ጎንደር ለመመለስ ተገዷል ከጉማራ ሸሽቶ ወደ ጎንደር ሲሮጥ ሌሎቹ ጀግኖች ርብ ወንዝን በመዘርጋት መውጫ ቀዳዳ አሳጥተው እየተንከራተተ እንደሚገኝ ታውቋል. ወረታ […]![]()
አማራ ተጋድሎ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል። ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘውን ደምበጫ ድልድይ ሰልፈኞች ዘግተውታል። የመንገድ መዝጋቱ ዓላማ የወያኔን ኢኮኖሚ ለማዳሸቅ ነው። የመንገድ መዝጋቱ እንቅስቃሴ በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ በነዳጅ እጥረት ምክንያት በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪ …
#AmharaResistance; Update ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 21 ቀን 2008 ዓ.ም) Muluken Tesfaw የቋሪት ዐማሮች አስደናቂ ገድል ፈጸሙ፣ የዐማራ ሕዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተጋድሎውን ተቀላቅሏል • ምዕራብ በለሳ ወረዳ በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ውሏል፤ ገበሬው ወደ ወልቃይት ለመዝመት የጎበዝ አለቆችን እየጠየቀ ነው • …
ምዕራብ በለሳ ወረዳ በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ውሏል፤የዐማራ ሕዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተጋድሎውን ተቀላቅሏል Read more »
#Ethiopia #Oromoprotests ሕወሓት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ጥቃት ማድረሱን ቀጥሏል። ሕወሓት መስጊድ ውስጥ በተሰበስቡ ወጣቶች ላይ ቦምብ ወረወረ። #EthioMuslims #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)ለቅሶ የሚቀመጠው የሞተበትን ሃዘንተኛ የሚያሰቃየው የሕወሓት መንግስት በኦሮሚያ ክልል ግድያውን መቀጠሉን መረጃዎች ሲጠቁም በዛሬው እለት በምእራብ ሃረርጌ ማሳላ …
ሕወሓት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ጥቃት ማድረሱን ቀጥሏል፤ ሕወሓት መስጊድ ውስጥ በተሰበስቡ ወጣቶች ላይ ቦምብ ወረወረ Read more »
#Ethiopia #Amharaprotests : በጎጃም የደንበጫ ፣ የአማኑኤል ፣ የብር ሸለቆ ህዝብ ተቃውሞውን ተቀላቅሏል!! የብር ሸለቆ ወጣቶች አውራ ጎዳናዎችን ተቆጣጥረዋል ፤መንገድ ዘግተዋል ። #MinilikSalsawi
በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ሕዝቡ በተጠንቀቅ እንዲጠባበቅ መሬት ላይ የወረደ ስራ እየተሰራ ነው በመላው ሃገራቸውን በተለይ በከተሞች ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞ ይደረጋል በማለት በሃገር ውስጥ የሚገኙ የለውጥ ሃይሎች ኣስታውቀዋል፤ በሕዝቡ መሃል ኣስፈላጊ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ሕዝቡ ራሱን …
በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯን መረጃ ደርሶናል፡፡ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ትገኛለች፡፡ ማርቆስን ጥቁር ደመና ተጭኗታል፡፡ ህዝቡ በከፍተኛ ተጠንቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ ለአጋዚ ወታደር የምግብና የመጠጥ አቅርቦት የሚሰጥ ሆቴል ካለ ህዝቡ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ አስጠንቅቋል፡፡ ባለፈው በተደረገው ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ የትልቅ ሆቴል ህዝባዊ ወገንተኝነቱን ወደ ጎን በማለት የሰረታው ስህተት ዋጋ እያስከፈለው ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ዋናው […]![]()
በጎጃም የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች እየታዩ ነው። ከደጀን ተነስቶ ወደ ባህር ዳር የሚወስደዉን መንገድ እናበምርጦ ለማሪያም አድርጎ ከደሴ የሚመጣው መንገድ በምታገናኘዋ በግንደ ወይን ከፍተኛ ተቃዉሞ ተነስቷል። ከደጀን በደብረ ማርቆስ አድርጎ ወደ ባህር ዳር […]
የሃያ ኣምስት ኣመታት የጎሳ ፖለቲካቸው በሕዝብ ኣንድነት የተናደባቸው ሕወሓቶች `የኦሮሞና ኣማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ `የሚለው የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ኣዲስ መጽሃፍት በሕወሓቶች ከገበያ እየተሰበሰበ ሲሆን መጽሃፍ ኣዟሪዎችም እየታሰሩ ይገኛሉ። VOA Amharic ቪኦኤ አሁን አዲስ አበባ የሚገኙ መፅሃፍት ሻጮችን አናግሮ የፕሮፌሰር ፍቅሬ …
የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መፅሃፍ በህውሃቶች እየተሰበሰበ እየተወሰደ እና አዟሪዎችም እየታሰሩ ነው Read more »
በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው “የሰማዕታት ደም ይጮሃል” የሚል ርዕስ ያለውና የ23 የንግድ ድርጅቶችን ስም ዝርዝር የያዘ በራሪ ወረቀት በባህርዳር ከተማ እየተበተነ ነው:: ከእነዚህ የህወሓትና …
#AmharaResistance; Update (ዝርዝር)፤ ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 20 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw በበርከታ የጎጃም ከተሞች የዐማራ ተጋድሎ ተፋፍሟል፤ ራሳቸውንም ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል • 40 የዐማራና ኦሮሞ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አቃቢ ሕግ ባለሙያዎች ከሥራ ተባረሩ በቡሬ ከተማ ከሠላሳ ሺህ …
የጎጃም ከተሞች ራሳቸውን ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል – 40 የዐማራና ኦሮሞ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አቃቢ ሕግ ባለሙያዎች ከሥራ ተባረሩ Read more »
ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው። Minilik Salsawi – mereja.com ሃያ አምስት አመት የተለፋበት የጎሳ ፖለቲካ መክሸፉ የሕዝብ ኣንድነት ያስደነገጣቸው የሕወሓት ካድሬዎች የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሕገወጥ ነው ያለ ኣካል ያለ ይመሰል …
ሕገመንግስቱ – ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው። Read more »
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡፡ኮሎኔል ደመቀን እና የጎንደር ማረሚያ ቤት በአሁኑ ሰዓት (ትግሬን ከከተማው አስወጥቶ ዐማራን ለመጨረስ የታሰበ እቅድ) ዐማራ እንዴት ዋለ? (ነሃሴ 18 ቀን 2008 ዓ.ም.) የፍኖተ …
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ ወታደሮችና በአማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል Read more »
በአማራው ክልል ያለው መለስተኛ ጦርነት ሳይባባስ መፍትሄ ይፈለግ – ግርማ ካሳ – በሰሜን ጎንደር ዞን 145 ወታደሮች ተገድለዋል – ከአዘዞ ካምፕብቻ 143 ወታደሮች ካምፑን ጥለው እስከነ ትጥቃችው ጠፍተዋል ህወሃት ለሰላም በሮቹን በሙሉ ስለዘጋ፣ በሰላም የሚታገሉ፣ እንደ አንድነት ያሉ ፓርቲዎችን አግዶ፣ …
በአማራው ክልል ያለው መለስተኛ ጦርነት ሳይባባስ መፍትሄ ይፈለግ – ግርማ ካሳ Read more »
ቁጥራቸው 18 የሚደርሱ የኦሮሚያ እና የአማራ ተወላጅ የቃሊቲ ማ/ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ትጥቃቸውን ጥለው መጥፋታቸወ ተሰማ Fith radio 887=>> for Mobile:goo.gl/zwsKcy Fith radio 887=> for PC:goo.gl/CXgvqH
“ይሁንታ አግኝተን ከተመረጥን ለመምራት ዝግጁ ነን፡፡”- አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ by ኢትዮአዲስ ስፖርት በዳዊት ፀሀዬ|ነሀሴ 19፣2008 በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከሰአት በብሔራዊ ሆቴል ተካሄደ፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን ላይ የተገኙት ጋዜጣዊ መግለጫውን የጠራውን የኢትዮጵያ አትሌቶች ጊዜያዊ ኮሜቴን በመወከል አትሌት …
ፍኖተ ሰላም የጦር ቀጠና ሆና ስታመሽ ገዱ ኣንዳርጋቸው ዛሬም የሕዝብን ጥያቄ የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ ነው ይላል። Minilik Salsawi ከትላንትና የተጀመረው በምእራብ ጎጃም ዋና ከተማ ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን ሕዝቡ በከፍተኛ ደረጃ ተቃውሞ ሲያሰማ …
ፍኖተ ሰላም የጦር ቀጠና ሆና ስታመሽ ገዱ ኣንዳርጋቸው ዛሬም የሕዝብን ጥያቄ የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ ነው ይላል። Read more »
#Ethiopia #OromoProtests ብሄራዊ የ3 ቀን የሀዘን ጥሪ – Waamicha Gaddaa Biyyooleesaa Guyyaa sadihii By Minilik Salsawi
የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን ለመውሰድ የተከፈተውን ዘመቻ ያከሸፈው የሰሜን ጎንደር ልዩ ሃይል አካል የሆነው የአድማ በታኝ ጦር ም/አዛዥ ኢንስፔክተር መልካሙ ”ህዝባችን ላይ አንተኩስም” በማለት የሚመሩትን ጦር አቋም እንዲይዝ አድርገዋል። በዚህም ከስራ ተባረዋል። ጦሩ ግን ከጎናቸው ነው። Filed under: NEWS![]()
ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ ጀብዱ …
ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተርና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ Read more »
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የሚያርፍ እንግዳ ካለ በ24 ሰአት ውስጥ ለፖሊስ እንዲያሳውቁ ትእዛዝ ለየሆቴሎቹ ተላልፏል::
ጊዜው የደፋር፣ የይሉኝታ ቢስ እና የውሸታም ነው። አትሌት አልማዝ አያና ዶ/ር ኢ/ር መሰለ ሀይሌ ሰውየውን ጠዋት በሰይፉ ፋንታሁን ፕሮግራም ሰማሁት። የመጨረሻ ጥጋበኛና ውሸታም ነው። መልሱ ሁሉ የትዕቢት ነው። የድፈረቱ ድፍረት “ውጤቱ ጥሩ ነው እናንተ ጋዜጠኞች ይቅርታ ጠይቁ” ይላል። የማነው ዓይን …
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታና ክብር ኣይገባውም ። በፍጹም ይቅርታ አልጠይቅም! ” የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዝዳንት) Read more »
ከ200 በሚበልጡ ባለስናይፐር የትግሬ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ መካከል ጎንደር አንገዘረብ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፍጥጫ ተፈጥሯል፡፡ #AmharaResistance #MinilikSalsawi ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡፡ኮሎኔል ደመቀን እና የጎንደር …
ወያኔ ታላቁን የዘመናችን ጀግና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ከፍተኛ ዝግጅትና ወታደራዊ ከበባውን በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መግባቱን ከጎንደር የደረሰን ዜና ያመልክታል። ወያኔ ከውጭ ወራሪ ጦር ጋር ለመጋፈጥ የማይተናነስ እጅግ የታጠቀና በዘመናዊ የጦር መሳሪያ እስከ አፍንጫው ድረስ የታጠቀ …
ሰበር ዜና፤ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀምሯል፣የጎንደር ሕዝብ ለወገኖቹ የድረሱልን ጥያቄ አቅርቧል Read more »
ለሁለተኛ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ ቤቱን ዘግቶ ተቀመጠ – የወያኔ የኣደባባይ ተቃውሞ ጥሪ ከሽፏል።ጎጃም ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ትእይንት እየተካሄደ ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሁለተኛው ዙር ኣድማ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል የሚል መረጃ ከከተማዋ በስፋት ተሰራጭቷል፤ ኣሁን የጎንደር ሕዝብ የሕወሓት ጦር …
በፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው የፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ላይ መንግሥታዊ ውግዘት ሲተላለፍ መዋሉን ባአሉን ከታደሙ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ በየቦታው የተከሰተውን የሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የሕወሓት አገዛዝ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ …
ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት ሰላም ነው ወይስ ፍትህ ? – ፓስተር ዳንኤል ጣሰው ሀገራችን ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች።ምንም እንኳ በታሪካችን ብዙ መከራዎችንና የርስ በርስ ግጭቶችን ያሳለፍን ብንሆን እነዚያ አሁን መደገም አለባቸው ማለት አይደለም። እንዲያውም ካለፈው ተምረን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኋላ …
ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት ሰላም ነው ወይስ ፍትህ ? – ፓስተር ዳንኤል ጣሰው Read more »
ወያኔ ህዝቡ ከቤቱ እንዲወጣ በማስገደድ ላይ ዋሉ። የከተማዋን ባጃጆች በየማደሪያ ቦታቸው በመሄድ በግዳጅ ለማስወጣት እየሞከሩ ይገኛሉ፣ ስራ ካልጀመራችሁ 3000 ብር ትቀጣላችሁ በማለት ቢያስፈራሩም የስራ ማቆም አድማው እና የቤት ውስጥ ተቃውሞው ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል። የተባባረ ህዝብ በባህር ዳር ታሪክ ይሰራል።ጭንቀት ውስጥ …
የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች ! ±±±±±±±±±± * ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ ፦ ዘፈኑ ሁለት ትርጉም ያለው ሲሆን ሰሙ ከበዓሉ የተያያዘ ቀጥታዊ ፍቺው ሳናዋርድህ ገንዘብ ልቀቅልን ሲሆን ወርቁ ደግሞ ህዝብ ሳያዋርድህ ስልጣን ልቀቅ የሚል …
ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ – የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች ! Read more »