የተጨቆኑ ሕዝቦች እሪታና ጩኸት በዛሬው እለት የቂሊንጦ ታሳሪ ቤተሰቦች በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ዙሪያ ሰልፍ አደረጉ ።
የተጨቆኑ ሕዝቦች እሪታና ጩኸት በዛሬው እለት የቂሊንጦ ታሳሪ ቤተሰቦች በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ዙሪያ ሰልፍ አደረጉ ። አዛውንቶች እና ሴቶች የሚበዙበት ይህ ሰልፍ በወያኔ ፖሊሶች ወከባ እየተደረገበት ሲሆን እናት አዛውንቶች ልጆቻችንን በማለታቸው ተደብድበው ታስረዋል ።
Via – Minilik Salsawi