የቅሊንጦን ግድያ የፈፀሙት የትግራይ አጋዚዎች መሆናቸውን የማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ምስክርነት ሰጠ

በቅሊንጦ እስር ቤት ውስጥ፤ ሆን ብለው እሳት በማስነሳት እስረኛውን ከትልቅ ማማ ላይ ሆነው ሲረሽኑ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች፤ የአጋዚ ወታደሮች እንደነበሩ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነውና በወቅቱ ከግቢው እንዲወጣ የተደረገ አንድ የፖሊስ አባል ገለጸ። ይህ በቀጥታ ከጥበቃ አባል ፖሊስ የተላለፈ መልእክት ነው። በመንግስት በኩል ተገቢው ምርመራ ተደርጎ ይህንን የጅምላ ግድያ በፈጸሙ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ካልወሰደ፤ በእርግጥም ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ “ያለምህረት እርምጃ እንዲወሰድ መመሪያ ሰጥቻለሁ” ያሉት እንዲህ ላለው ግድያም ጭምር ነው ሊሆን እንደሚችል ይገመታል። ለማንኛውም የአይን ምስክሩ ፖሊስ ቃል ከዚህ በታች እንዳለ ቀርቧል።

“ዓርብ ማታ የማናውቀው አንዱ ትግርኛ ተናጋሪ ትግሬ መጣና ለተወሰኑ ሰዎች ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፎ ሄደ፡፡ ከዚያች ሰዓት ጀምሮ እኔ የማውቃቸው የኦሮሞ ፖሊሶች በሙሉ ከተመደቡበት ቦታ ተቀይረው ወደ ሌላ ከእስር ቤቱ ራቅ ወዳለ ቦታ ሄዱ፡፡
ዓርብ ሌሊት ለቅዳሜ አጥቢያ፤ በእስር ቤቱ ውስጥ አደጋ ሊፈጠር ስለሚችል ሁሉም የእስር ቤቱ የጥበቃ ሰራተኞች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ የሚል ትዕዛዝ ተሰጠን፡፡ የእስር ቤቱ ወሳኝ የጥበቃ ቦታዎችና ማማዎች እንዳለ በአጋዚዎች እንዲሸፈን ተደረገ፡፡ እኔም ከሩቅ ከእስር ቤቱ ጥበቃ ውጭ በቅርብ ርቀት ላይ አከባቢውን ዱላ ብቻ ይዤ እንድቃኝ ተመደብኩ፡፡

ነገሩ ከወትሮው አዲስ ሆኖብን ግራ ቢገባንም ትዕዛዙን ለምን እንዴት ብለን እንኳን የመጠየቂያ እድል ስላልነበረን መመሪያውን ተቀብለን ቅዳሜ ጠዋት ደረሰ፡፡

አራት ሰዓት ሊሆን አካባቢ ትንሽ ግር ግርና ተኩስ ተጀመረ፡፡ በዚያን ሰዓት ምንም የእሳት ጭስም ሆነ ነበልባል አይታይም ነበር፡፡ እኔ ከሩቅ ሆኜ መንገደኞችን ከመከልከል ውጪ ጠጋ ብዬ ሁኔታውን ለማጤን እድሉ አልነበረኝም ነበር፡፡
ትንሽ እየቆየ ሲሄድ ተኩሱ በረታ! አሁን የእሳት ጪስ መታየት ጀመረ፡፡ ከጥበቃ ማማው ላይ የነበሩ አጋዚዎች ወደታች በቀጥታ ሲተኩሱ አየሁ፡፡
“ነገሩ ምንድነው?” ብዬ ጠጋ ማላት ጀመርኩ፡፡ አሁን እሳቱ እጅጉን እየነደደ መጣ፡፡ ቤት ውስጥ የነበሩ እስረኞች ራሳቸውን ለማዳንና ወደ ውጪ ለመውጣት መታገል ጀመሩ፡፡ ቃጠሎ በነበረበት አካባቢ በአብዛኛው ሁሉም እስረኞች በሚባል ደረጃ ከግቢ ሳይሆን ከእስር ቤቱ ውስጥ ወጥተው ተመልሰው እሳቱን ለማጥፋት ሲረባረቡ በአይኔ ተመልክቻለው፡፡ ትንሽ ቆይቶ በፍፁም ለማመን በሚያስቸግር ሁኔታ አዲስ ነገር ማየት ጀመርኩ፡፡
እሳቱን እያጠፉ ባሉ እስረኞች ላይ ካላይና ከታች አጋዚዎች የጥይት እሩምታ ማዝነብ ጀመሩ፡፡ እውነት ለመናገር አንድም እስረኛ ለማምለጥ ሙከራ ያደረገ አልነበረም። በቃ ብዙ እስረኞች በጥይት ተመተው መሬት ላይ ሲወድቁ አየሁ፡፡ ገሚሶቹ ጓደኞቻቸው በጥይት ተመተው መሬት ላይ ሲወድቁ ባዩ ጊዜ እራሳቸውን ለማዳን ተመልሰው ወደ እሳቱ ውስጥ በድንጋጤ የገቡም አሉ፡፡ ሌሎቹ በግቢው ውስጥ ከጥይቱ እሩምታ ለመሸሽ ወዲያና ወዲህ ሲሉ የተገደሉ ናቸው፡፡ እንዳልኩት በአብዛኛው የሞቱት እሳቱን እያጠፉ በነበረበት ወቅት ነው፡፡
የእሳት አደጋ ሰራተኞች የመጡት በጣም ቆይተው ብዙ ሰው አልቆ በአንቡላን ወደ ሆስፒታል መወሰድ ከተጀመረ በኋላ ነው፡፡ በኔ በኩል የሟቾች ቁጥር ሃያ እና ሰላሳ እንደተባለው ሳይሆን እጅግ በርካቶች ናቸው፡፡ በጣም የሚያሳዝነው በአብዛኛው የጥይቱ ሰለባ የሆኑት በዋህነት እሳቱን ለማጥፋት የተረባረቡ ምስኪን እስረኞች ናቸው፡፡ በሆነው ነገር በጣም አዝኛለሁ፡፡ በእውነት ምን እየተደረገ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም” በማለት በምሬት የአይን ምስክርነቱን ገልጿል – የቅሊንጦ ፖሊስ የነበረው የኦሮሞ ተወላጅ።
ይህን የአይን ምስክር ስለነ በቀለ ገርባ ተጠይቆ ሲመልስ፤ “እንደነ አቶ በቀለ ገርባ ያሉ ትልልቅ የፖለቲካ እስረኞች ከሌሎች ራቅ ብለው በብሎኬት የተሰራ ልዩ እስር ቤት ውስጥ ስለሚታሰሩ ለአደጋው ተጋላጭ የሚሆኑ አይመስለኝም” ሲል መልሷውል፡፡
ያም ሆነ ይህ ጎበዝ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያለኸው የሀገሬ ሰው፤ ወደዳችሁም ጠላቹህ ወያኔ በግልጽ ሙሉ ጦርነት አውጆብናል፡፡

የመረጃው ምንጭ፡ የቅሊንጦ ፖሊስ ሲሆን፤ ቃሉን ተቀብላ ያስተላለፈችው ኒሞና ራቢራ ናት።

26 Comments on “የቅሊንጦን ግድያ የፈፀሙት የትግራይ አጋዚዎች መሆናቸውን የማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ምስክርነት ሰጠ”

  1. Romeo, yes if it is true. however this is a lie. koy eski amezazin ena minch yetebalewin bicha teyik. malet and yeoromia ethiopia police new yenegeren alu. gin enem antem tenesten yerasachinin zena fetren and police alen maletu yikebdenal. credible lemehonu mindin new masrejachin. simet yigodal endezi aynet negeroch yemideregu kehone akalew gin berasu target madreg yetefelegewin group demo eski meliseh teyik. yetigray tewelajoch yilal. yihes alamaw mindin new. surely the dust will settle. gin wegene bizu meshashal yalebachew negeroch yinoralu mengist lay ena yezer melk masyaz yemifeligut enezi sewoch lemindin new? yihen yemilih esat minim saynor addis abeba balesiltanoch liferetitu jet azegaju yilenal. enteyik, enmermir, simetachinin yemigodu negerochin zim bilen anikebel, please enteyik

  2. ጎበዝ እንንጠንቀቅ ! “መረጃ” የሚያቀርብልን የ “30” ደቂቃ ልዩነት “ዜና” “CNN” እና “BBC” ገና አልደረሱበትም ። አንድ “ፖሊስ” ተናገረ ከተባለ “አቀናብራችሁ” የምታቀርቡትን ጽሁፍ ሣይሆን ከነ ምሥሉ ሲናገር አሣዩን። እናንተ ምን ይሣናችሁዋል ? ለአስተያየቴ አንተ ” ወያኔ ” ነህ ትሉኝ ይሆን ?

  3. Agazi is the military of the future Republic of Tigray who protect Tigray people from their enemy that is Ethiopians.

  4. dawit: ትግሬ ለጊዜ ው ቢመስለው ገናና ምንአለ አምላኬ ትሬ ባልሆንኩኝ የሚሉበት ጊዜ ሩቅ አይመስለኝም።

  5. TPLF KNOWS NO MERCY SPECIALLY TO THOSE WHO OPPOSE AND CONFRONT ITS POLICY AND EXPOSE ITS TRUE BEHAVVIOR,KILLING, THEFT, MERCINENARY NATURE. HEROES LIKE BEKELE GIRBA ESKINDER NEGA CORONEL DEMEKE ETC

  6. This is may the brave ethiopian action to collapse woyane notorious prison house.If it is true you you will see every parts of ethiopia no more prison house to liberate political prisoners

  7. ESAT = ጎንደሮቿ !
    You are “nothing” than any other Ethiopian !
    Mr Tamagn ! We r welcoming u ! God bless u my freind !

  8. Don’t tell me mother Ethiopia ! what’s happning now !
    It’s clear who is behined !
    Thanks God ! It’s our Own Chiledren Who r behined Egypt Quatar ! Congrajulations Mr Tamagn & Haji Juwar mohamed ! The “Bill Will Have You Soon “!

  9. የአዲስ አበባ ጉራጌዎችን ወያኔ የት አደረሳቸው?

    እንደ እሱ ትምክተኛ፣ ጠባብ፣ ጎጠኛና ዘረኛ የሆነ በሀገራችን ታሪከ ተሰምቶም ሆነ ታይቶ የማይታወቅ የትግሬ ቅኝ ገዢ ሀይል አንድ ቀን በግዛት በቆየ ቁጥር ገና ብዙ ስቃይ እናያለንና ጉድ እንሰማለን፡፡ ልክ መለስ በ1997 ምርጫ ሽንፈታቸው ወቅት የህዝብን በነሱ ላይ አመፅ ለማርገብ ሲል እንዳደረገው ሁሉ አሁንም በአዲስ አበባ ስም በዚህ በከባድ ቀውጢ ውስጥ በገቡበት ወቅት የኦሮሞን ህዝብ ማምለጫቸውና ከገቡበት ለመውጣት መጠቀሚያ መሳሪያቸው ለማድረግ በትልቅ ዝግጅት ላይ ናቸው፡፡

    በመጀመሪያ አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማ ሆና ለ130 እመታት አካባቢ ያገለገለች ስትሆን ከዜሮና ከሌለችበት ተነስታ ነው በመላው ኢትዮጲያዊያን ላብና ደም ልትገነባ የቻለች፡፡ ከተመሰረተች ጀምሮ በተማዋ የሚኖሩ ሁሉም ብሄረሰቦች ናቸው፡፡ የተገነባችም በሁሉም ብሄረሰቦች ነው፡፡ ታዲያ ህዝብ ያልመረጠውና የሁሉም ብሄረሰቦች ጠላት የሆነ የትግራይ ቅኝ ገዢ ዘራፊ ቡድን እንዴት ሆኖ ነው አዲስ አበባን ለስልጣን መቆያ መጠቀሚያነት ለድርድር ሊጠቀምባት የሚችል? በከተማዋ የሚኖረው 5 ሚሊዮን ህዝብ በትግራይ ክልል ከሚኖረው ህዝብ ጠቅላላ ቁጥር የሚበልጥና የነቃ ህዝብ ሲሆን ከሁሉም ብሄረሰቦች የተሰባሰበ ነው፡፡

    ታዲያ እነዚህ የኢትዮጲያ ልጆች የሁሉም ብሄረሰቦች ዋና ከተማ የሆነችን አዲስ አበባን መራሹ ወያኔ ኦሮሞን መጠቀሚያ ለማድረግ በማሰብ ህዝቡን እንደምንም በመቁጠር ለሺያጪ ሲያቀርባት ህዝቡ በዝምታ ይመከለታል ወይ? በእውነት ኦሮሞወችስ በዚህ መልክ ከወያኔ ጋር መስማማት ዘለቄታ ያለው ጥቅም ሊያመጣላቸው የሚችል ነው ወይ? የኦሮሞን ህዝብ ለ25 አመታት እየጨፈጨፈ የሚገኝ የትገሬ ቅኝ ገዢ ይህን ለማድረግ አንድም ህጋዊም መብትም ሆነ ወቅታዊ ምክንያት የሌለው ሲሆን በእውነት ለኦሮሞስ አስቦ ነው ወይ?

    በአዲስ አበባም ሆነ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም ብሄረሰቦች የጋራ ዋና ከተማ የሆነች አዲስ አበባ ጉዳይ መወሰን የሚችል በሁሉም ዜጎች መሆኑ ታውቆ ኦሮሞዎች ከህዝብ ጎን መቆም እንጂ በዚህ ጉዳይ ተታለው ለአረመቴ ትግሬዎች ነፍስ አዳኝ መጠቀሚያ መሆን የለባቸውም፡፡ ወያኔ ይህን የሚያደርግ ለራሱ ብቻ ሲልና በሱ ላይ አንድነት የፈጠረን ህዝብ ለመከፋፈል ነው፡፡ ይሁንና ይህን እድል ግን በፍፁም ለሱ መስጠት አይገባም፡፡ ትግሬዎች በህዝባችን መካከልና በሀገራችን ላይ ችግር ፈጣሪዎች እንጂ መፍትሄ የሚያመጡ አይደሉምና በአዲስ አበባም ሆነ በሌላ ስም በህዝብ መሀል ይገቡ ዘንድ ለነሱ እድል መስጫው በራፍ ሙሉ በሙሉ መዘጋት አለበት፡፡ እነሱን በጋራ በማባረር ህዝቦች በጋራ የሚያመጡት መፍትሄ ነው ተቀባይነት የሚኖረውና ጥቅምም ሊያመጣ የሚችል፡፡ ወያኔ ግን የራሱን ነፍስ ለማዳን የማይሞከረውን ሳይቀር አየሞከረ ነውና ህዝብ ይህን አውቆ በጋራ በሱ ላይ መነሳት አለበት፡፡

    የአዲስ አበባ ታላቅ ባለውለታዎችና ከምስረታዋ ጀምሮ ለ130 አመታት ያህለ የከተማዋ ዋነኛ ሰራተኞችና ምልክቶች የሆኑት ታታሪ ጉራጌዎች የት ደረሱ? ምንም እንኳ ቀደም ባለው የህዝብ ቆጠራ አማራ በአዲስ አበባ 74 በመቶ የሆነና በ1999 ደግሞ በህዝብ ብዛት ስም የፖለቲካ ቁማር ለመጫወት በማሰብ ወያኔ አካሄድሁት ባለው ቆጠራ ሆን ተብሎ የአማራን ህዝብ ቁጥር ለማሳነስ ተብሎ የተሰራ በመሆኑ በዚህ ወቅት የአማራ ቁጥር የአዲስ አበባ ህዝብ ግማሽ አካበቢ ቢያደርጉትም፣ እውነቱ ግን ከ70 በመቶ በላይ ነው፡፡ የጉራጌ ብሄር ቁጥር አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 430.000 ብለው ነው ወያኔዎች በ1999 ያሰፈሩት፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ ወደ 530.000 ይሆናል ተብሎ ይገመታል፡፡

    ታዲያ ያ ከታች ጀምሮ በርትቶ በመስራት ከላይ እየደረሰ መርካቶን ሙሉ በሙሉ እስከሚባል ድረስ ተቆጣጥሮ ከተማውን እያሳደገና ህዝቡን አያገለገል ይወደድና ይከበር የነበር ጉራጌ ዛሬ ከራሱ ቦታ ከመርካቶ የት ገባ? ከበፊቱ ህዝብ ቆጠራ ጋር ሲተያይ ቢያንስ በ2.5 ሚሊዮን ብልጫ ማሳየት የሚገባው የአማራ ህዝብ ቁጥር በ1999 በታቀደው የወያኔ በብሄር ቁጥር ስም የፖለቲካ ቁማር ጨዋታ ግን በ2.5 ሚሊዮን አንሶ ነው ተገኜ የተባል፡፡ ታዲያ በ1999 ህዝብ ቆጠራ በ2.5 ሚሊዮን አንሶ ተገኜ የተባለ ካለፈው ቆጠራ በ5 ሚሊዮን አድጎ መገኜት የሚገባው ሆኖ እያለ ያን 5 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ የት አደረሱት ማለት ነው? ይህ በእውነት ሌላ ሳይሆን የህዝብ ቂጥርን ለፖሊተካ ቁማር መጫወቻ ወማሰብ ሆን ብለው በቁጥር ጨዋታ ለነሱ በሚመችና አማራን ደግሞ በሚጎዳ መልክ የሰሩት ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡

    የወያኔ የህዝብ ቆጠራ አላማ እውነተኛና ትክክልኛ አሀዝ ለማግኜት ሳይሆን በብሄረሰብ ህዝብ ቁጥር ሰበብ የፖለቲካ ጨዋታ ለመጫወት ሲሆን ከጅምሩ ጀመሮ በአማራና በጉራጌ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ የአማራ ህዝብ ግን ወያኔ በፈጠረው የርስ በርስ ጥላቻ ራሱን ለመጠበቅ ሲል ብሄሩን ለውጦ፣ ወያኔ ከውጭ ሀይሎች ጋር በመተባበር በቤተሰበ መምሪያና ክትባት ስም ባደረሰበት በደል ወይም አስቀድሞም የወያኔ አላማ የአማራን ህዝብ ቁጥር በማሳነስ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጨዋታ ለማድረግ ባደረገው ደባ እውነታውን በመካድ ቁጥሩን ሆን ብለው ደላልዘው ያሳነሱት ነው፡፡ ህዝቡ ግን እስካሁንም ድረስ አለ፤ ነገር ግን በኢትዮጲያ ህዝብ ቆጠራ መረጃ የሚገለፀው የአማራ ህዝብ ቁጥር አሀዝ ቢያንስ በ5 ሚሊዮን አንሶ የተቀመጠ ነው፡፡ ይህም የወያኔ ፖለቲካ ቁማር በአማራ ህዝብ ላይ ሲካሄድ መመልከትን ያሳያል፡፡ ሌሎችም አፍሪካዊያን ይህን የሚያደርጉ ስለሆኑ በአለም ላይ በመሰሪነቱና አጥፊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ወያኔ ይህን ቢያደርገ የሚያስደንቅ አይደለም፡፡

    የአሁኑ ጉዳይ ግን የአዲስ አበባን ጉራጌዎች ወያኔ ከመርካቶነ ፒያሳ የት አደረሳቸው የሚለው ሲሆን የነሱን ቦታ እሱ ይዞ በዝርፊያ ገንዘብ ቦታውን ህንፃ በህንፃ እድርጎ ዘረፋውን ብቻ ለብቻ እንዴት ሊይዘው ቻለ ነው? 40 በመቶ የሚሆን የጉራጌ አጠቃላይ ህዝብ የሚኖር አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ግን መርካቶንና ፒያሳን ጨምሮ ከመቶ አመታት በላይ በጥረታቸው ከገነቡት የነሱ ከተማ እነሱ የት ጠፉና ነው ወያኔ ሙሉ በሙሉ ገበያውን እየተቆጣጠረው የሚገኝ?

    ኦሮሞዎች ግን በተደጋጋሚ ለወያኔ ከችግር ማምለጫ መሳሪያ መሆን የለባቸውም፡፡ ወያኔ ወንጀለኛ እንጂ ትክክለኛ ፍርድ ሰጪና ውሳኔ አስተላላፊ አይደለም፡፡ አዲስ አበባ የሁሉም ህዝቦች ዋና ከተማ ነችና ወያኔ ምንም ነገር ስለምንም አያገባውም፡፡ የአማራ ህዝብ ግን ትኩረቱ ሙሉ በሙሉ የአዲስ አበባን ከ100 እጥፍ በላይ የሚያክልን በወያኔ ምክንያት ያጣውን የራሱን ከጥንት ጀምሮ ቦታ በማስመለስ ላይ ሙሉ በሙሉ ያነጣጠረ ነው፡፡ ይህም ወያኔ ከጎንደርና ወሎ በህገወጥ መንገድ ወስዶ የትግራይ አካል ያደረገውን ሰፊና ለም ቦታዎች ይጨምራል፡፡ አዲስ አበባ ግን ላለፉት 130 አመታት ከሌለችበት ተፈጥራ ሁሉም ዜጎች በጋራ ሰርተዋት የሁሉም ብሄሮች ዋና ከተማ ስትሆን ለኢትዮጲያ ሁሉ በጋራ ሀብትነት 130 አመታትን አስቆጥራለች፡፡ ሌላው ግን መሬትን በተመለከተ እያነሳው ያለ ጥያቄ ሁሉንም ብሄር የሚመለከት ሳይሆን በሁለትና ግፋ ቢል ደግሞ በሶስት ብሀሄረሰቦች ግላዊ ምክንያቶች ነው፡፡ የአማራን ብንወስድ በአማራ በትግሬ መካከል ሲሆን ጉዳዩም 130 አመታት የሚያሰቆጥር ሳይሆን 20 አመት ያስቆጠረና ከምንም ተነስቶ ወያኔ በህገወጥ መንገድ ለግል ጥቅሙ ሲል የፈጠረው ወንጀል ነው፡፡

  10. Don’t tell me mother Ethiopia ! what’s happning now !
    It’s clear who is behined !
    Thanks God ! It’s our Own Chiledren Who r behined with Egypt Quatar ! Congrajulations Mr Tamagn & Haji Juwar mohamed ! The “Bill Will Have You Soon “!

  11. The enemy Tigres will try everything to add one more day to incur more harm to us. There is wise ancestral saying in Oromifa: Keise keisan aduren binenesa. Roughly translated, ” However much a cat feigns innocence, it is instinctively a killer”. Tigres are like that.They are traitors. What they did to those who helped come to Addis and the OLF leadership is fresh in our minds.
    The Tigre assassins have been reared to hate and conditioned to kill Ethiopians.
    I am ashamed to admit that such inferior human beings could cause such agony to a nation of men and women who had on several occasions humbled the masters of the Tigrean mercenaries.
    Should we Ethiopians not return Woyane Tigres declared hostility towards us, in kind?
    When they day of reckoning comes, even their handlers will deny knowing them.

  12. ወያኔ የክፉ ነገር ሁሉ መምህር ሰይጣን ነዉ። ሰይጣን ስራዉ ሁሉ በጭካኔ መበረታታት ነዉ።ትግሬ አፈጣጠሩ በጥንቱ የኢትዮጵያ ግዛት የአገር ሹም፡ አግ ሹም፡ በኋላም አክሱም በሚባል በኢትዮጵያ ትልቅ የሃብትና የስልጣኔ ዘመን የቀን ሰራተኞች ወይም የጉልበት ሰራተኞች እጥረት ሲከሰት በዚያን ግዜ የነበረው የአገር ሹም ፡ አግሹም ፡ ወይም አክሱም ከሌሎች ጐረቤት አገሮች የጉልበት ሰራተኞችን አመጣ። ሰሜን የመን ዉስጥ ከነበረው ችጋር የተሳ እርካሽ የነበሩ ጎሳዎች ነበሩ። ከእነሱ ማስመጣት ተጀመረ ። የድንጋያማ አካባቢ ችጋራም ስለነበሩ በድንጋይ ስራ የታወቁ ነበሩ። ቤታቸውን እና መኝታቸውን ከድንጋይ መስራት ይችሉ ነበር ። የኢትዮጵያ ነገስታት ከኑኝሁ የድንጋይ ስራ ሙያተኞች በዘመኑ ግንባታ ስራዎችን አሰርተዋል ። እነኝህን በብዛት የፈለሡ ሰሜን የመናዊያን በወቅቱ ታላላቅ የአማራ ከበርቴዎች ሁሉንም ስራ በማስለመድ ያሰሩ ነበር ። ለአማራዉ ምግብ እንዲያበስሉና እንዲመግቡ በቤት ዉስጥ ሰራተኝነት ማገልገል ደረጃ ከፍ ተደረጉ። በዚህም በመደሰታቸው ምክንያት ያበሰሉትን ምግብ በወስከምቢያ ወይም ቀለም ሻሽ ወይም መሶብ ወይም የእንጀራ ማስቀመጫ ክዳኑን ይዘው ከጌቶቻቸዉ ፊት ሲመለሱ በደስታ የእንጀራ መሶብ ክዳኑን ጀርባ እንደ ከበሮ ይመታሉ ። በአናታቸው ይይዛሉ። ይጨፍራሉ። አማርኛን በቶሎ አልለምድ ሲሉ የእራሳቸዉን ቛንቛ ከግዕዝ በማጣመድ ትግርኛ ጀመሩ። ድንጋያማ በሆነዉ ኢትዮጵያ ክፍል ተወስነው ኖሩ። የተፈጥሮ ማንነት ጥያቄ መልስ ማጣት፡ ከሌሎች ጋር አለመግባባት ፡ የነበረው የድንጋይ ሙያዎች ዛሬ መጥፋት ፡ ምቹ ያልሆነው የሰፈሩበት ቦታ ፡ ወዘተ ምክንያቶች ዝርያዉ ሊቀጥል የማይችል ፡ የሚያሰጋ ጥቂት መጤ የጉልበት ሠራተኞች ስብስብ፦ ትግሬ።

    ሪቻርድ ፓንክረስት

  13. fuck u all. U warmongering stupid diaspora. all u want is to create an ethnic war between Ethiopians and climb to power after everything is done, every blood is spilled, every life is paid. trust me after that ethnic war ethiopia will be another Syria or Libya. we will fight just to make it through the day without being dead, while the selfish diaspora live in peace and comfort.

  14. To: the Woyane terrorist and murderer fake “Ordinary Ethiopian”; Ehiopians have had enough of the terrorist, murderer, rapist, kidnapper Woyane. The criminal group is doing every thing it can to kill, torture, and kidnap innocent Ethiopians in a pit full hope of districting Ethioians from our struggle for Liberty to no avail.

    The crimes of killing and burning helpless prisoners is beyond the pale. Ethiopians will be justified to kill, hung, and burn Woyane leaders, members, and hayenas like Agazi. Woyane spies, and any army units that fight to sustain Woyane at the expense of Ethiopians. Kill, hung, and burn the above mentioned fascists enemies of Ethiopians.

  15. ወያኔ የሚነግርህን ያለማወላወል ትቀበላለህ። ህዝባዊ ሚዲያዎች፣ ለህዝብ ብለው ቀን እና ለሊት የሚሰሩ ጋዜጠኞችን ግን ትጠራጠራለህ። ሁሉም በየቤቱ ሲደርስበት ነው የሚያውቀው። እናንተ እውነቱን መቀበል አቅቷችሁ አሁንም ወያኔን እሹሩሩ የምትሉ ሁሉ… በልጆቻችሁ እዩት። እግዚአብሔር በዘመዶቻቹህ ደም ይክፈላቹህ። ከምሬ በማዘን ነው የረገምኳችሁ። እሹሩሩ የምትሉት ህወሃት እናንተን ሳይሆን፤ የምትወዱትን ገድሎባቸው ስቃዩን እዩት። እያለቀኩ ስለረገምኳችሁ የማይደርስ አይምሰላቹህ።

  16. U can not lecture me about the media. I know some of u will call me Woyane sympathizer or woyane. all I care about is the truth and the future of all Ethiopians. I can not see any future for Ethiopia with u warmongering ideas. U consider ur self and ur way as the only solution for ethiopia. U just wanna rule the country and take ur piece of the pi. U will end up creating ur own so called woyane and treat people based on their ethnicity. I don’t give a fuck about ur curse. U r probably writing this from ur comfortable house in America or Europe. but I live hear. I and only the people living in ethiopia will have to bear all the consequences of ur stupid idea of war. so fuck ur self. U don’t even have a policy or a fucken idea how to rule the country after u remove the goverment with ur precious holy war with the blood of poor Ethiopians. so shut the fuck up.

  17. Kelibe regemkuachu yalkew wendime hazenih min yahil endehone keasteyayetih meredat echilalew. bizu miyasazin negerim yisemanal in life endamenkuh kamenkegn meftihew mindin new yemilewin new maseb yalebin. Ezi site lay endemitsafew dibliklik yibel new meftihew? “dibliklik sil eko gorf new hulunim terargo yemiwesd” meftihew yeha aymeslegnim.

  18. እንተባበር፡

    አንተ የምትጠይቃቸው ሰዎች ለወያነ ብቻ ሳይሆን ለመጣው ሁሉ አፋሽ አጎንባሾች ሆነው የህዝብ ንብረት በለሆሳስ ሲዘርፉና ሲያፈናቅሉ የነበሩ ከመሆናቸውም በላይ ከነሱ ተባብረው የሃገሪትዋን ባንክ በሃሰት ሰነድ ሲያርቁትዋት ከረሙና መጨረሻ ላይ በሰፈሩት ቁና ተሰፍረዋል። መርካቶ የነበሩ ጉራጌዎችን ከምትጠይቀን፤ ለአንድ መቶ ሰላሳ ( 130 ) አመታት ሲፈናቀሉ የነበሩ ህዝቦች የት ደረሱ ብለህ ብትጠይቅ ፍትሃዊ ነበር። ግን አንተም እንደ ወላጆችህ የተገፋዉንና በቃኚ አልገፋም ያለዉን ክፉ አታድርግ።

    ሌላው አዲስ አበባ የተገንባችው አያቶቻችን ጭምር በከፈሉት ግብር እንጅ፥ አንተ እንደምትለው በወያኔ የተሸወዱት ሰዎች አልገነብዋትም፤ ሰርቀው ስርቆት አስተማርዋቸው ከዝያም በተራቸው ተሰረቁ።

    አዲዮስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*