በሚስጥር የተቀዳ ። ህዝብ እንዳይሰማው የተደረገ ። የጎንደር ህዝብ ከበአዴን ጋር ያደረገው ውይይት VIDEO

ጎንደር ሰበር ( Henoke Yeshetlla )

መደመጥ ያለበት ለብአዴን አመራሮች የተሰጠ አስተያየት ፣
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=hN6OPD91IBM]
“የትግራይ አመራሮችን አደንቃቸዋለ። የራሳቸዉን ህዝብ ለመጥቀም መሬት ቆፍረው ይገባሉ”

“እናንተ ምን እየስራችሁ ነው ?”

“በባዶ እጁ የሚሄድ ወጣት በመትረየስ ኡየተገደለ ነው”

“ካርታ እስኪወጣ (ወልቃይትን ወደ ትግራይ የሚወስድ) ድረስ እናንተ የት ነበራችሁ ?”

“ድሮ የመንግስት ሜዲያ አዳምጥ ነበር። አሁን ግን ሙሉ ለሙሉ አላዳምጥም”

” ድሮ ኢሳትን እጠላ ነበር ። ምን በሌለበት መዓት የሚያወራ።፡ለካ ነገር ነበር። ..ይኸው እየሆነ ይለዉን የሚነገረን ኢሳት አይደለም ወይ ? እናንተማ ሸፋፍናችሁታ፤”.

“መትረየስ ተደቅኖብን እኮ ነው በከተማ የሚዞረው። ጦር ሜዳ ያለን ነው የሚመስለን፡የምንኖርው። ወታደር እያሸማቀቀን”

“እነርሱ ወንድ ሆነው እናንተን እንደ ሴት ነው ያይዋችሁ”

27 Comments on “በሚስጥር የተቀዳ ። ህዝብ እንዳይሰማው የተደረገ ። የጎንደር ህዝብ ከበአዴን ጋር ያደረገው ውይይት VIDEO”

  1. Hi Konjgonesh Gonderewa, I really appreciate you told this criminal 2nd crime minister.The messanger of tplf,Abay Woldu , Abay Tsehaye,and Sebehat Nega.
    History will remember you forever as the true daughter of Gonder ,Ethiopia.
    The True daughter of Fasil and Theodros.

  2. ከአማራ ቦታ ላይ ሆነው ከአማራ ክልል ተባበርን ይላሉ፡፡

    አዲሱ የወያኔ ትግሬ ውሸትና ማጭበርበር

    ሁመራ የማን ነው? ወልቃይት የማን ነው? እነሱ ስም ቀይረው ፀገዴ የሚሉትን ጨምሮ ጠገዴ ሙሉ በሙሉ የማን ነው? ቃፍቲያ የማን ነው? ጠለምት የማን ነው? ዋልድባ የማን ነው? ሁሉም ጥንታዊና ታሪካዊ ከተከዜ ወንዝ ምላሽ የጎንደር አካል የአማራ ቦታ ነው፡፡ አላማጣን፣ ኮረምን፣ ማይጨውን፡ ደብረ ዳሞንና ሌላውንም ጨምሮ ራያ የማን ነው? ሁሉም የአማራ ነው፡፡

    የ20 አመት እደሜ ያለው የወያኔ ትግሬ ዘር ፖለቲካና ክልል ኢሰባዊ ድርጊት የሆነ ከባድ ወንጀልና በወንጀለኛነት የሚያስጠይቅ እንጂ በሺህ አመታት የሚቆጠርን በህዝቦችና ቦታዎች መካከል ታሪክን በፍፁም ሊቀይር ቀርቶ ሊያስተባብልም አይችልም፡፡

    ይሁንና በወንጀል የተጨማለቀ፣ በውሸት የተካነ፣ በሌብነት የተሰማራ፣ በዝርፊያ የከበረ፣ በጥላቻ የጨለመ፣ ህዝብን በመከፋፈልና በማጣላት ላይ እምነት የያዘ የወያኔ ትገሬ ጠላት ከላይ የተጠቀሱትን የአማራ ቦታዎች ወንዝ ተሸግሮ በመምጣት በወረራ መልከ ይዞ፣ በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል አድርጎ፣ በራሱ ቁጥጥር ስር ይዞና በዚህ የሚኖሩ አማራዎችን በራሳቸው ቦታ እንዳይኖሩ ስንት ሰቃቃና በደል አድርሶና ወንጀል ፈፅሞ እያለ ነገር ግን እሱ በአማራ ተበደልሁ ሲል ይሰማል፡፡ በአማራ ላይ የደረሰው ያ ሁሉ 25 አመታት ያስቆጠረ ዘርፈ ብዙና ዘግናኝ ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የወያኔ ትግሬዎች ደባና ተንኮል ነው፡፡ ይህን ማንም ያውቃል፡፡

    የኦሮሞ፣ የደቡብና ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ህዝቦች አግዚአብሄርን የሚፈሩና ሰላማዊ ሰዎች ሆነው እያሉ ነገር ግነ አንዳንድ አክራሪ ግለሰቦችን አየገዛ፣ ሞኞችን እያታለለና እያሰለጠነ ነው ያን ሁሉ በደል በአማራ ላይ ይፈፀም ዘንድ ወያኔ ትገሬ ያደረገ፡፡ አሁን ግን ተነቅቶበታል፡፡ ሁሉም ሀዝብ በነሱ የጋራ ጠላቶች በሆኑት ላይ ተባብሯል፡፡

    በአዲስ አበባ ጉራጌ ላይ ወያኔ ያደረሰው የኢኮኖሚ ጠርነት ዘመቻ ከዜር ማጥፋት ተለይቶ የሚታይ አይደለም፡፡ ከ530.000 በላይ የሆነ የአዲስ አበባ ጉራጌ ከጅምሩ ጀምሮ ለ130 አመታት ያህል ከሌላው ህዝብ ጋር በመሆን በቀዳሚነት በገነባት አዲስ አበባ ላይ ባለሀብቱ፣ ባለንግዱና ባለህንፃው ትናንተ የርሰ በርስ ጮርነት ከፍቶ ኢትዮጲያን ሲወጋ የነበር ወያኔና ትግሬ ሆኗል፡፡ ምን ይህ ብቻ 85 በመቶ የሚሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ በብሄር ኦሮሞ ያልሆነ ሲሆን 15 በመቶ የሚሆነው የአዲስ አበባ ኦሮሞ ህዝብ ከሌላው የከተማዋ ኗሪ የሚለየው ምንም ነገር የሌለውና ሙሉ በሙሉ እንደ ሁሉም የአዲስ አበባ ኗሮ ሆኖ በሰላምና በአንድነት እየኖረ እያለ ኦሮሞን ከሌላው ህዝብ ለመለያየትና ራሱን በስልጣን ላይ ለማቆየት ሲል በአዲስ አበባ ላይ የእርድ ቅርጫ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

    አዲስ አበባ ግን የሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማ፣ የጋራ ሀብትና ቤት ስትሆን ከ130 አመታት በፊት ከምንምና ከሌለችበት ተነትሳ በሁሉም ህዝቦች ጥረት የተገነባች ነች፡፡ ግን ይህ ለወያኔ ትግሬ ቦታ የሌላው ሲሆን የራሱ ስልጣንና ጥቅም እንጂ ስለሌላ ምንም ደንታ የለውም፡፡ ሌላው የሚያስፈራውና ሊሆን እንደሚችል የማያጠራጥረው ግን የወያኔ ትግሬ በአዲስ አበባ ላይ ተንኮልና ሴራ ውጤት በሁሉም ህዝቦች ላይ ጥላቻ በወያኔ ትግሬዎች ላይ ፈጥሮ አዲስ አበባን ጨመሮ በሀገር ደረጃ ህዝብን በነሱ ላይ ሊያስነሳባቸው ይችላል፡፡

    በትግራይና አማራ እንዲሁም በትግራይና አፋር መካከል የቦታ ይገባኛል ጥያቄነት ጉዳይ ግን በሁለት ወይም ሶስተ ወገኖች መካከል ሲሆን ይህም ወያኔ በህገወጥ መንገድ የፈጠረው የ20 አመት የወረራ እድሜ ብቻ ያለው ወንጀለኛ ታሪክ ነው፡፡ በትግራይ ክልል የሚኖር አማራም ሆነ ራያ የለም፡፡ ይኖራሉ የሚባሉ ህዝቦች የሚኖሩ የአማራና ራያ ቦታ በሆኑ ነገር ግን በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል ይሆኑ ዘንድ በህወሀት ብቸኛ ውሳኔ ተበይኖባቸው ለጊዜው የዚያ አካል ሆነው የሚገኙ ናቸው፡፡ የአፋሮችም ሁኔታ የዚህ አይነት ተመሳሳይ ነው፡፡

    በመሆኑም የአማራ ቦታ ከሆነ ከሁመራ ላይ ሆነው ነገር ግን ከአማራ ክልል ተባረርን ማለት ምንም ሳይሆን የተለመደ የወያኔ ትግሬዎች ውሸት አንጂ ሌላ ሊባል አይችልም፡፡ ከተከዜ ምላሽ ሁሉም ጎንደርና አማራ እንጂ ትግራይ ተከዜን መሻገር አይችልም፡፡ የትግራይና የጎንደር ወሰን ድንበር የተከለለ ገና ድሮ ሲሆን ይህም የተከዜ ወንዝና ሸለቆ ነው፡፡ በተፈጥሮ የተከለለን በሰው ለመከለል ወያኔ ማሰብ በውሸት ሰበብ ቦታ ለመውሰድ እንጂ እሱ ከተፈጥሮ በልጦ ትክክለኛ ስራ ለመስራት አይደለም፡፡

    ሁመራን ጨምሮ ከአማራ ቦታ ላይ ሆናችሁ ከአማራ ክልል ተባረርን ማለት ውሸት ነው እና ይህን ብታቆሙ መልካም ነው፡፡

  3. ብአዴን የወያኔ ተላላኪ በአማራ ህዝብ ላይ ጠላት እንጂ ለአማራ ህዝብ ጥቅም የቆመ አይደለም፡፡

    ብአዴን የምናምኖች ጥርቅም ማፈሪያ ብቻ ሳይሆን ወያኔ ፈጥሮ ያሰማራው የአማራ ህዝብ ጠላት ነው፡፡ ከተከዜ ማዶ በጎንደር ያለ ግዛት ሙሉ በሙሉ የአማራ ህዝብ ጉዳይ ነው፡፡ ከተከዜ ወዲያ ማዶ ደግሞ የትግሬ ጉዳይ ነው፡፡ በሁለቱ የወያኔ ፈጠራ ክልሎች መካከል የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ሲነሳ ጉዳዩ የሚመለከት በሁለቱም ክልሎች የሚኖሩ ሁሉም ህዝቦች ሲሆን መፈታት ያለበትም በህዝቦች ተወካዮች ነው፡፡ ይህን ሁለቱ ክልሎች መፍታት ካልቻሉ ለፌደሬሽን ይቀርባል፡፡ በፈዴሬሽን መፈታት ካልቻለ ደግሞ በይግባኝ የአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶችና ተቋማት ዘንድ መድረስ ይኖርበታል፡፡ በአማራና በመራሹ የወያኔ ትግሬ መካከል ወያኔ ተከዜን በድንበርነት አለመቀበል የሚፈታ የትም ሳይሆን በአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች ነው፡፡ የወያኔን ባሀሪ የሚያውቅ ሁሉ በዚህ ይስማማል፡፡ ባድመንም ለኤርትራ ይመልሱ ዘንድ የተፈረደባቸው በዚህ መልክ ነው፡፡

    ችግሩ ግን እዚህ ላይ ነው፡፡ ለአማራ ህዝብ ይሰራ ዘንድ በህዝብ የተመረጠና ለአማራ ህዝበ ጥቅም የቆመ ተወካይ አማራ
    የለውም፡፡ የትግራዩ ደግሞ ህዝብ ከሚፈልገውና ከሚገባው በላይ ለትግራይ ህዝብ የቆመ ውሸታም፡ ዘራፊ፣ ገዳይና ወራሪ ሀይል ነው፡፡ ይህም ሀይል ነው በአማራ ቦታ ላይ የይገባኛል ጥያቄ ማንሳት ብቻ ሰይሆን ለ20 አመታት ያህል ቦታውን በወረራ መልከ ይዞ ለኔ ነው እያለን ያለ፡፡ የአማራ ህዝብ ይህን በመቃወም ቅሬታ አንስቶ ለዚህ ወራሪ ገዳይ ሀይል ማቅረብ አለብህ እየተባለ ለ25 አመታት እየተንከራተተና ፍዳ እያየ ይገኛል፡፡

    ግልፅ መሆን ያለበት ግን የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ቃፍቲያ፣ ሁመራና ጠለምትን ጉዳይ በተመለከተ የሚያገባው ማንም ሳይሆን ሁሉም አማራ ነው፡፡ ይህ ቦታ የማንም የግል ሳይሆን የአማራ የጋራ መሬት ነው፡፡

    ታዲያ የብአዴን ሊቀመንበር ነው ተብየው ጠገዴን በተመለከተ የአርማጭሆንና ሌሎችን የአካባቢውን ህዝቦች ብቻ ሰብስቦ ማነጋገሩ ከምን የመጣ ክህደት፣ ደባና ተንኮል ነው፡፡ ይህም ሙሉ በሙሉ የወያኔ ተንኮል ስራ ሲሆን የሚታለሉ ሰወችን ከአማራ ህዝብ በመነጠል አሳምነው የአማራን መሬት ለትግራይ ለማድረግ የታቀደ ነው፡፡

    ያም የሆነ ይሀ ግን መሬቱ የሁሉም አማራ ስለሆነ መወሰን ያለበት አማራ እንጂ እንኳን የመንደር ሰዎች ቀርቶ ጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ ወይም ወሎ ለብቻው መወሰን አይችልም፡፡ የወያኔ ትግሬ ባሀሪ እውነታው ግን አስቀድሞ የሚታወቅ ስለሆነ ያለው አማራጪ ጉዳዩን ለአለም ፍርድ ቤት፣ ለተባበሩት መንግስታት፣ የአውሮፐና የአፍሪካ ህብረት፣ ለዩናይትድ ሰቴትስ፣ ቻይና፣ ሩሲያና የመሳሰሉት በሚገባ በማዘጋጀት አሁኑ ማቅረብና ማሳወቅ ይገባል፡፡ የትግራይ ክልልም ሆነ ፌደሬሽን ግን አንድ የሆኑ የወያኔ ተቋማት ናቸውና ከነሱ ምንም መጠበቅ አይቻልም፣ ውጤቱ ገና ከአሁኑ የታወቀ ሲሆን ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ ከጎንደር መሬት የመውሰድ መብት አለው የሚል ነው የሚሆን፡፡ ይህ ይሆን ዘንድ ለማድረግም ለ37 አመታተ ያህል በቦታው ወንጀል ሰርተዋልና ሰቆቃ አድርሰዋል፡፡ ስህተታቸውን አምነውና በአለም ፊትም ጭምር የማያዋጣቸው መሆኑን በመቀበል ስለእውነትና ትክክል የሚሆኑም አይደለም፡፡

    ይህ የ20 አመት እድሜ ብቻ ያለው የህወሀት በወረራ ስም ቦታን ለራስ የማድረግ አላማ ሙሉ በሙሉ የሚከሽፍ እንጂ በምንም መንገድ ሊሆን የማይችል ነው፡፡ የሚወሰንም በአለም ፍርድ ቤትና ተቋማት ሲሆን በሀይልም በማገዝ ነው፡፡ ለዚህም አማራ ሙሉ በሙሉ ዝግጁና ብቃትም ያለው ነው፡፡

    ከተከዜ ማዶ በጎንደር የትግራይ የቦታ ይገባኛል ጉዳይ በአማራና ትግሬ ህዝቦች መካከል ማለትም በትግራይና አማራ ክልልሎች እንጂ በኗሪዎችና በትግራይ ክልል አይደለም፡፡ ይህ ለሁሉም ግልፅ መሆን አለበት፡፡ አማራ ግን ተወካይ ስለሌለው ይህን ማድረግ የሚችል በህወሀት አገዛዝና በደል ተገደው ከሀገር በተሰደዱና በሀገር ካሉ የጋራ ጥምር ስራ ነው፡፡ ብአዴን ግን ምን አለ ቢያንስ አንድ ጊዜ በ25 አመት ውስጥ ለአማራ ህዝብ ብትቆሙ፡፡ በእውነት ወልቃይትን በተመለከተ ከጅምሩ ጀምሮ እየተካሄደ ያለው አካሄድ አንዱም ቢሆን ህጋዊና ትክክልኛ ነው ወይ፡ ትክክልኛ መልሱ ሁሉም አይደለም የሚል ነው፡፡

    የአካባቢው ህዝብ ለብቻው ለመወሰን የሁሉንም አማራ ህዝብ ጉዳይ በተመለከተ መብትም ሆነ አቅም የለውም እና የአማራን መሬት በተመለከተ መወሰን የሚችል ሁሉም አማራ ነው፡፡ እና አቶ ደጉ አንዳርጋቸው የአርማጭሆን ህዝብ ሰብስበህ ለማሞኜት መሞከርን ብታቆም ይሻላል፡፡ ከጎንደርና ከመላው አማራ ከተውጣጡ ጋር ብቻ ነው ይህን በተመለከተ በግልፅና በአደባባይ መመካከርና ከስምምነት ሲደረስ መወሰን የሚቻል፡፡

    ይህ ጉዳይ በአንድ ክልል የውስጥ ጉዳይ ሳይሆን በሁለት ክልሎች መካከል የድንበር ጥያቄ ነው፡፡ በዚህ መልከ ነው መታየት ያለበት፡፡ ወያኔ ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት በወረራ መልከ ቦታ ስለያዘና ብዙ ሰፋሪዎችን በቦታው ስላሰፈረ ብቻ የጎንደርን ቦታ የትግራይ ክልል ነው ለማለት ህጋዊም ሆነ ታሪከዊ ምክንያት የለም፡፡ የአርማጥሆም ሆኑ ሌሎች የወልቃይት ህዝቦች ይህን ጉዳይ በተመለከተ እነሱ ሳይሆኑ ከአማራ ህዝብ ጋር ሆነው ነው በጋራ በትክክል መወሰን የሚችሉ እና በማንም የአማራ ጠላት የሆን የህወሀት ቅጥረኛ ብአዴን አባል መታለልም ሆነ በጥቅም መገዛት የለባችሁም፡፡ የአማራ ህዝብም ይህን በአንክሮ እየተከታተለ ሲሆን ከናንተ ጋር በቅርበት መስራትን አጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡

  4. ወያኔ ሲሠርቁ አያፍረም የውሸት ሲናገሩ አያፍሩም ሰው ምን ይለኛል አይሉም።ምንም
    ያልያዙ የህጻናትና ሴት በአነጣጥሮ መግደያ
    ጠመንጃ ፎቅ ላይ ሆነው ሲገድሉ ዝምብ
    የገደሉ አይመስላቸውም።ሃይማኖት ከሚሰበ
    ከበትር አገር ከጥንታዊት ትግራይ የተወለዱ
    አይመስሉም።ያልሰለጠኑ መሀይም ፋሽስት ናቸው።ደንቆሮ ዘራፊ ሌቦች ስለሆኑ በግድ
    ህዝብ ይበቀላቸዋል።የህዝብ ሃይል ያሽንፋል።

  5. The Amharas have always conspired against the people of Tigray and that is why they are trying to instigate violence and destruction targeting Tigray. Thanks to the eternal teachings of our late great leader Meles Zenawi, our people are aware of the fact that the Amharas are our historical enemies. The Amharas are becoming isolated more and more as the liberated nations, nationalities and peoples have realized the motives behind these Amhara led and instigated disturbances and attacks targeting the people of Tigray. The Amharas must understand that the liberated do never turn against their liberators. The Tigrayan mission of liberating the Amhara colonized nations, nationalities and peoples is paying off and the people of Tigray are proud of their liberating politics.

  6. መወያኒዎቹ ለራሳቸው አየሰሩነው፡ አኛስለኛ ምን ሰራን ? ወገን በሚገባቸው ቖንቖማናገርብቻ ነው።
    አናም በያለንበት ከወያኒጋር ጉሮሮለጉሮሮ መያያዝብቻ ነው።

  7. To the Doma who posted the above comment ,

    Historically Tigre is known for being an outlaw or commonly know as “Shifta”. The sole purpose of a Shifta is to loot and destroy the property of others. An organized Shifta, the TPLF has been killing and robbing out people since its inception forty years ago. Woyane Tigres don’t have the ability and the moral compass to liberate anyone. After twenty five years of robbery , the people have said enough is enough ! Thiefs, killers , liars and illetrate savage Tigres belong to Defebit barrel land. You have no business in Ethiopia.

  8. ጠርጥረው የራቁት፣ ገምተው የፈሩት
    ዛሬ እውነቱን ሲያውቁ ሆኑ የሚወዱት
    ሀገር ኢትዮጲያ ሌላ ምርጫም የላት
    ዘላለማዊ ነው የህዝበ ፍቅር ለኢሳት
    የወያኔ ሜዲያ አያልቅም ውሸቱ
    በኢሳት ግልጋሎት መንምኗል ህይዎቱ
    የኢትዮጲያ ህዝብ ወያኔን ይጠላል
    የሱን ማየት፣ ማንበብ፣ ማዳመጥን ትቷል
    የኢሳት ሜዲያ ታላቅ ነው ዋነኛ
    ህዝብ፤ አገር አክባሪ የሆነ አገርኛ፡፡

  9. G. Mequanent.
    First liberate yourself from the ignorance and hate that are leading you into darkness.
    Tigres can not live without depending on others and stealing.this is a fact you are desperately trying to hide while preaching false sense of superiority.
    For the average Ethiopian the very name Tigre conjures up ችጋራም ውሸታም ከሐዲ ይሉኝታ ቢስ ጎሰኛ ቅናተኛ etc
    No one buys your wishy washy liberation politics that has not been put into practice even by TPLF ወሮበሎች you should worry about the future of your own beggar republic of tigri every time you insult the honorable Amharas.

  10. G. Mequanent

    You are an old and desperate tegadely feels helpless and hopeless knowing its TPLF/Tigre criminal era for 40 years against Ethiopia is over. You are vomiting day and night hates about the 30 million great and well established Amhara people. But no one from the Amhara people care or notice you even are there that way other than happily witnessing how you little head Tigre criminals are desperately and hopelessly feeling your ending burns coming from all Ethiopians.

    Watch the countless media channels and you will find out all Ethiopians from all groups are against you. This is really a very bad and desperate time for you. Do you really think things will be the same again for you in Ethiopia after all this? Noooooo. Your criminal era is over for good and will never ever come back again.

    You stupid. Your hate against the Amhara on Tigaionline that is the TPLF worthless media financed by Ethiopian money is nothing but your desperation. The Amhara will never ever allow you to take their ancestry land even a centimeter size. This has to be clear to you. We will fight you victoriously to get them in Gonder and wollo back through many channels including in International courts including that decided about the badme belonging to Eritrea.

    Why don’t you give back badme to Eritrea? You are not occupying only the Amhara and Afar lands but Eritrea as well. You are little criminal colonizers soon will be chased away from these lands.

    We will never allow Tigry crossing the Tekeze River in to the Amhara land. This has to be clear to you. Tigrians are welcome as long as they are Ethiopians and peaceful. Territories that are under the TPLF colony including Humera will be liberated soon. You have no what so ever historical, legal or any reason to support and allowing you to claim any centimeter Amhara land crossing the Tekeze River or Raya in wollo. The decision is already made by the International bodies including UN and ICC telling you to leave.

  11. The fascist tigre liberation force, has been squeezing the amhara from every corner to wipe out the population for more than 25 years. Apart from the genocide , the eviction , the blatant persection that we are witnessing , the fascist thugs are annexing large parts of Wollo and Gonder and taking away the land which the people depend on for their livelihood. This is another form of genocide.

    In the west, parts of Gonder have been given to Sudan in a secrete deal to wipe put the amhara from northern Ethiopia. Sudan and tplf fascists have been scrambling for amhara land.

    The agenda of tplf thugs has been to build greater tigre Republic extending from Sudan to the red sea, by annihilating the amhara.

  12. One thing supprised me is no one is calling on G7 to intervene. Many people responded to me that G7 does not exist. I kind of believed at some stages however it doesnt make sense. I strongly believe they need to start punishing woyane i mean if they exist. I am extrealy disappointed with G7.

  13. G.Mekuanint’
    your justification for killing innocent protesters is “simply cynic”. You cannot see the other side of the mirror. You are blind-folded by old woyane propoganda. You are not talking about realities, you just told another repetition of an old-fashioned foolish statements you used to talk while in the jungle. Idiots…

  14. ማስጠንቀቂያ፣

    “ጠንከር ባለ አገላለጽ የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ቃፍቲያ እና ሁመራ ተከዜ ደንበራችን ነው የሚለው የጎንደር ሕዝብ ጥያቄ ለድርድር የማይቀርብ የማንነት እና የመብት ጥያቄ መሆኑን ተገንዝቦ ጥያቄውን ከግቡ ለማድረስ ጎንደር ህብረት የትግል ቃል ኪዳኑን አድሷል።”

    እውነቱ ይህ ነውና የወያኔ ተላላኪና ቅጥረኛ የአማራ ህዝብ ጠላት የሆኑ ብአዴኖችም ሆኑ ሌላ በግለሰብ ወይም በቡድን ደረጃ ከተከዜ ምላሽ ሙሉ በሙሉ የጎንደር በሆነ መሬት ላይ ምንም ነገር ከህወሀት ጋር መነጋገር፣ መደራደር ወይም መስማማት አይችልም፡፡ ወያኔ ወራሪ ነው፡፡ እንደ ወራሪነቱ የወያኔ አቋም ምን እንደሆነ አስቀደሞ የሚታወቅ ሲሆን ጊዜው ሲመጣ የሚፈታ እንጂ አሁን በአቋራጪ ወያኔ አጭበርብሮና አታሎ የሚያገኘው ጉዳይ አይደለም፡፡ ይህ ታላቅ የሆነ የአማራ ህዝብ የታሪክ ጉዳይ ሲሆን መፈታት የሚችል በማንም ወራሪ ወያኔ ሳይሆን በራሱ በአማራ ህዝብ የተባበረ ሀይልና የጋራ ትግል ነው፡፡

    በመሆኑም የአማራ ህዝብ ጠላት የሆነ ብአዴንም ሆነ ማንም ግለሰብ ወይም ቡድን በምንም መንገድ ከወራሪ ወያኔ ጋር በአማራ ህዝብ ጉዳይ መስማማት ቀርቶ መደራደርም የለበትም፡፡ የተወረረ ቦታ ለድርድር የሚቀርብ ሳይሆን ወንጀል የሆና በከባድ የሚያስቀጣ ነው፡፡ ወደደም ወይም ጠላ ወያኔ ግን ከተከዜ ምላሽ በወረራ መልከ የያዘውን የጎንደር ቦታ ሁሉንም ተገዶና ተሸነፎ የሚያስረክብ ነው፤ ልክ እንደ ባድመ ማለት ነው፡፡

    ላለፉት 40 አመታት ስንት ወንጀል በኗሪዎች ላይ በመፈፀም እነሱን ጨፍጭፎ፣ አስሮ፣ ዘርፎ፣ አባሮ፣ አጥፍቶና ስንት በደል አድረሶ እያለና በሌላ በኩል ደግሞ ከ600.000 በላይ ስፋሪዎችን ከትግራይ አምጥቶ ካሰፈረ በኋላ ሁኔታውን ለሱ ብቻ አመቻችቶ ስለጉዳዩ አሁን ህዝቡ ይወስን ማለት በእውነት ንቀት ብቻ ሳይሆን እነዚህ ትግሬዎች ምን ያህል ጭንቅላታቸው ባዶ እንደሆነ የሚያሳይ ነው፡፡

    እነሱ የማይገባቸውን ለም፣ ሰፊና ሀብታም ቦታ በህገወጥ መንገድ ለማግኜተ ሲሉ ይህን ያህል በውሸት ረክሰውና በወንጀል ተጨማልቀው ሲያስቡና ሲሰሩ የራሱን ሀብትና ንብረት ለማስጠበቅ ሲል አማራ ምን የሚሆን ይመስላቸዋል? አድዋን ነፃ ያወጣ አማራስ በእውነት የራሱ ቦታ ለወራሪ ትግሬ በቀላሉ የሚያስረክብና ይህን ተቀብሎ በሰላም የሚኖር ይመስላቸወልንስ? ጎንደሬ ለብቻው ከትግራይ የበለጠ ህዝብ ያለውና በሺህ እጥፍ በተፈጥሮ የታደለ ሲሆን ሌላውን አማራ ሳይጨምር ራሱ ለብቻው ለነሱ የሚበቃ መሆኑንስ አንዴት አጡት፡፡

    ሞት ለባንዳ የወያኔ ተላላኪና ቅጥረኛ ሆዳም በብአዴን ውስጥ የተሰገሰጉ የአማራ ህዝብ ጠላቶች፡፡

  15. የአለም ፍርድ ቤት ስለባድመ እንዴት ፈረደ፣

    ህዝቡ ምን ቋንቋ ይናገራል ብሎ ነው? አይደለም፡፡
    የህዝቡ ብሄር ምንድን ነው ብሎ ነው? አይደለም፡፡
    በባድመ የሚኖር ህዝብ ራሱ በምርጫ ይወስን ብሎ ነው? አይደለም፡፡
    በወቅቱ በማን ግዛት ማለትም በትግራይ ወይም በኤርትራ ስር ይተዳደራል ብሎ ነው? አይደለም፡፡
    ላለፉት 20፣ 30፣ 40፣ 50ና ከዜያም በላይ አመታት ውስጥ በማን ግዛት ይገኛል ብሎ ነው? አይደለም፡፡

    ምክንታቱ አንድና ግልፅ ሲሆን ይህም በሁለቱ መካከል ያለን ታሪካዊ ድንበር የሚያመለክት በአለም አቀፍ የሚታወቅና ተቀባይነት ያለው ካርታ ነው፡፡ ይህም ካርታ በ1905 ዓ. ም በአፄ ምኒልክና በኢጣሊያ ስምምነት ተሰርቶ በአለም ደረጃ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም ካርታ ላይ ጎንደርና ኤርትራ በድንበር የሚገናኙ ሲሆኑ አሁን በወያኔ በወረራ መልከ የተያዙትን የጎንደር ቦታወች የሚያዋስን ነው፡፡

    አንደኛውና በአለም ተቀባይነት ያለው ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ የቦታ ይገባኛል ጥያቄ ጎንደር ላይ እንደሌለው አስረግጦ የሚያስረዳ ይህ ኤርትራን ከጎንደር ጋር አዋሳኝ የሚያደርግ በአለም የሚታወቅ ካርታ ነው፡፡ ሌሎችም ብዙ በአለም ምሁራንና የጂኦ ግራፊ ባለሙያተኞች የተሰሩ ካርታዎች ሁሉም እንደሚያመለክቱት የተከዜ ወንዝና ሸለቆ የጎንደርና የትግራይ ተፈጥሯዊና ዘላለማዊ ወሰን እንደሆነ ነው፡፡ በነዚህም ካርታወች ላይ ራያ ሁሌም የወሎ ግዛት አካል እንጂ የትግራይ ግዛት የሆነበት በአንዱም ካርታ ወይም መረጃ ላይ አይታይም፡፡

    በመሆኑም ወያኔ ወራሪ እንጂ ሌላ አይደለምና ተከዜን ተሻገሮ በህገወጥ መንገድ መሬት ለማገኜት በሚያደርገው ጥረት በፍፁም መጠለፍ አይገባም፡፡ ጎንደርና አማራ ስለራሱ ቦታ ማንንም መጠየቅ የለበትም፡፡ ስለራሱ ቦታ ከወራሪ ጋር ለድርድርም ሆነ ለስምምነት ሲል መቅረብ የለበትም፡፡ ጉዳት ያለው ከሆነ ከአሁን ስምምነት ይልቅ ሁኔታውን እንዳለ ትቶ ጊዜው ሲመጣ መፍትሄ ማምጣት ብቸኛው አማራጪ ነው፡፡

    ጣሊያን ከተባረረ ከ1940 ማለትም ከ75 አመታት በኋላ ነው የአለም ፍድር ቤት ስለባድመ በህወሀት ላይ የፈረደበት፡፡ በእርግጥ ይህን ያህለ ጊዜ የሚወስድ ባይሆንም ተከዜን ተሻገሮ ትግራይ ምንም አይነት ግዛት ከጎንደር እንደሌለው ማንኛውም የአለም ፍርድ ቤት አሁኑ የሚፈርድበት ሲሆን ወያኔ ሲባረር ኢትዮጲያ ውስጥ የሚመጣው ፍርድም በዚህ መልከ የሚፈርድበት ነው፡፡

    የወልቃይት፣ የወያኔን ቅኝ ፀገዴን ጨምሮ ሁሉም ጠገዴ፣ የሁመራ፣ የቃፍቲያና ጠለምት ጉዳይ በምን መንገድ፣ ስለምንም ጉዳይና ከማንም ጋር ለድርድር የሚቀርብ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ የጎንደር አካልና የአማራ ህዝብ መሬት ነው፡፡

    የወያኔ መደተዳደሪያ ደንብ የሚሰራ ለወያኔ ብቻ ስለሆነ በመተዳደሪያው ደንብ መሰረት የሚሉትን የሚያስጠላ ጨዋታቸውን ሊያቆሙት ግን ይገባል፡፡ የወያኔን መተዳደሪያ ደንብ ማንም የሚቀበለው አይደለም፣ ሁሉም የሚቃወመው እንጂ፡፡

  16. ይህ ንግግር በታሪክ ለዘላለም ይቀመጣል ። አማራ ሁሉ ከተከዜ እስከ ጎጃም እሰከ ሸዋ አስከ ወሎ ያለው ብቻ ሳይሆን በሌላ አገርም ያለ ሁሉ አማራ ለራሱም ለልጁም ለልጅ ልጁም ይንግር ።

  17. those amharas like Demeke (in so called ANDM, tplf mercenary group) who sold their soul to feel their belly to the fascist tigre people liberation front will never be forgiven for their crime. history will never forgive or forget these sub hummans.
    for 25 years , they watched and approved the amhara persecution, they became the right hand of the fascist woyane gujile, excuting orders they received from their gestapo fascist handlers.,
    they mocked the people they were meant to represent as chauvinists, neftegnas etc
    they watched as amhara families , children, women the elderly being thrown into streets helplessly by people like shigute shiferw, and ANDM turned a blind eye to the causes of the people ,

    they approved and collaborated with tplf thugs to give away Wolkayit-Tegede, Humera and Telemt to greater tigre republic. they did not say a word as tplf expanded its tigre boundary to north wollo and asssaulting the amhara and the land they live in.

    history will not forgive these shameless people for being used as a cover for tplf to committ the most atrocious crime in our country’s history.

    Ethiopia shall live for ever respected by its genuine sons and daughters.

  18. ጸያፍ ነገር የኢትዮጵያውያን ባህል አልነበረም። ምነው ጎበዝ ሃሳባችንን ሚዛን ደፍቶ የሚያነበው ሰዉም ትክክለኛው የትኛው ነው ብሎ እንዲፈርድ ዕድል እንስጠው እንጅ!
    እባካችሁን ወንድምና እህቶቼ፣ ተረጋግተን ነገሮችን ለማዬት እንጣር አደራ። አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅርና ሃሳባችንን እግዚኣብሄር እንዲያሟላልን እመኛለሁ።

  19. oromo they dont know what amara is thats why they butcherd for 1ooyrs dont go with your historical enemy believe me they look oromo like animal its fact we know that we are ready we are coming back again dont sit on esat come and fight if you are a man all oromia and tigrian will give you lesson

  20. I am a women and I feel so offended by her last statement. Some Ethiopian women are not aware or they accept slavery, 1st slavery by weyane and 2nd slavery by men. And this women accept the 2nd one. I’m wandering how Reyote Alemu and other freedom fighters feel by this statement. It’s sad!

  21. We need absolute freedom, respect ourselves and others. Oppose one slavery and accept another one is not acceptable!!!!!

  22. Queen Candace, queen of Sheba etc…powerful Ethiopian women. What happen now????? After we get our half freedom, we have a lot of work to do!!!

  23. queen of sheba isnot yours let me tell you funny thing the geltu arogit Reeyot is your amara hero dont talk our history dont play with fire go with your uncle almariyam and free your komataland.

  24. if it is true tgrea sold amhara land to sudan we will take over that barn tegrea land tgrea must must must out and setteld the sold land in sudan it will happen belive me

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*