የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው::

የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው::#MinilikSalsawi

Minilik Salsawi – mereja.com – ወያኔ ያልገባው ነገር ቢኖር ኣሁንም ሕዝቡ ቀድሞ መሄዱን እና የፖለቲካ ሂሳቡ የተነቃበት የበላ እቁብ መሆኑን ነው፤ ዛሬም እንደ ድሮው ለመኖር የሚፈልገው ወያኔ እንደቀድሞው በተጭበረበረ ፖለቲካ ለመግዛት የሚታታረው ወያኔ የሰራው ግፍ የሚካካሰው ስልጣን ለቆ ሌላውን በከተተበት ጉድጓድ ሲገባ ነው። በኦሮሚያና በኣማራ ክልል የሰራው ግፍ እንዲሁም በኣደራ ከኣማራ ክልል የመጡ እስረኞችን በጥይት ለመፍጀት ሲል የለኮሰው የቂሊንጦው እሳት ተፈርዶባቸዋል የተባሉትን ሳይቀር ያጠቃ ጉዳይ ሲሆን ኣስከሬን ለመስጠት እንዲሁም ስም ዝርዝር ለመናገር ያልደፈረበት ምክንያቱ ኣደጋው ራሱን እንደ ጦስ ዶሮ እንደሚያሽቀነጥረው ያውቃል፤ ስርዓቱ መውደቁ ለማይቀር የሚሰራው ግፍ በርትቷል።

የሕሊና እስረኞች መፈታታቸው እሰየው ሲያሰኝ ባልሰሩት ወንጀል እንደታሰሩ በፈጠራ ክስ እንደተሰቃዩ ኣደባባይ የሚያውቀው ሃቅ ሆኖ ሳለ ወያኔ ራሱን እንደሆደ ሰፊ ማየቱ ምን ያህል ሞራለ ቢስ እንደሆነ ያሳያል፤ድሮም ሞራል የሌለው ወያኔ የካድሬዎችን ባዶ ጭንቅላት በተስፋ ሞልቶ ሞራላቸውን ለመገንባት የሚያደርገው ሩጫ ሽንፈት እየገጠመው ይገኛል።በኣለማችን በትልቁ የከሰረ ኣገዛዝ ቢኖር የሕወሓት ኣገዛዝ ነው።ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው በኣስቸኳይ የኣስከሬኖቹን ማንነት ይፋ ኣድርጋቹ ለቤተሰቦቻቸው ኣስረክቡ ከዛም ስልጣን ልቀቁ ዋናው ጥያቄ ነው።ለተፈቱ እስረኞች እና ቤተሰቦቻቸው መልካሙን ደስታ እና የትግል ዘመን እመኛለሁ:: ሞት ለወያኔና ኣሾክሻኪዎቹ !!! #ምንሊክሳልሳዊ

Image may contain: text

9 Comments on “የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው::”

  1. @gilen of mojo, I just said exactly what you wrote after finishing read the article. Ethiopians must continue fighting for their freedom and change. We can not allow them to make us prisoners in our own country.

  2. the cynical fascist woyane looters are claiming to release 9 moslem prisoners including Abubakhar Ahmad and others. Do they really come up with this move out of sympathy for prisoners of conscience? is it because the fascist woyane want to serve and do justice to people who were in the first place locked up for simply asking their voice to herd?
    the woyane snake is wriggling and turning to get out of the grip it is in. as the grip tightens , the fascists get more desperate and more cynical.

    to date , we do not know the names of the prisoners that the fascists massacred in cold blood in Quilito prison. they have refused to release the names or provide the bodies to the relatives for an examination and proper burial. this only tells us one thing that the tragedy is more than we cannot imagine. fascist woyane won’t release any information.

    Now as we speak mothers, fathers and relatives of those massacred prisoners who went to the prison to ask for an answer are themselves being beaten up with clubs and themselves thrown into prison. double tragedy!!

    while the woyane do this on the one hand, in a twist of cynicism they claim that they will release a few moslem prisoners. it is shameful that these types of people managed to stay in power for 25 years.

  3. Tigrawaians are advised to clear from all of the Amhara region especially from Gonder, Mettema, Armachiho, some parts of Bahirdar, and many small villages in Gonder not to risk being mistaken as Amharas by the government’s Security Forces..
    So far about 40,000 Tigrawaian people have arrived to Tigrai through Mai Tsebri, Mai Kadra, Dansha, Humera and many other towns in north western.
    The Tigrai government in conjunction with The Meles Zenawi Foundation has opened it’s doors to the newly established temporary shelters in Humera, Endasilasse Shire, Axum and Mekelle starting on Monday, 20th August 2016, to help the deportees and register them. Many of these Tigrawaians have been living in these parts of Ethiopia for 30, 40, and or many more years. . Many of those are families including women and children who have nothing to do with politics. Some of them are business people who invested millions in the local economy and who employed many people who were forced without anything. Some are government employees who fled with cloths on their back.
    The Tigrai State Emergency Response Organizing Committee is registering every individual to make sure there is no Amhara impostor among them including what they did for work, how many family members they have, what they owned, what they left behind, and other detail information needed for reinstatement to their regular life soon.
    Still there are many Tigrawaians stranded in many parts of Amhara state and their lives is in danger. We all have to do whatever it takes to help them out.
    The people and government of Tigrai need to be grateful to the people and government of Sudan for their support and helping hand to our people.
    .
    Every single Tigrawaians throughout the globe and friends of the Tigrai people should make a stand on this issue. If you are Tigrawai do everything in your power to support our people in their time of need by sending financial assistance to the Meles Zenawi Foundation. This is not the time for fault finding on anyone including the state government. Now we need to be there for our people dispite our differences in the handling of the current unrest in the Oromia , Konso ,Gurage and Amhara ethnicity areas.

  4. ወገን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ሰአት ጀምረህ በያለህበት እንደ አረብ አብዬት በፌስቡክ ከነዳጅ ተከትለህ ስርተህ ወይም መሳሪያ ወደ ወስጥ እየተከፋፈለ ነው። ቀድመህ ቀምተህ ቅለባቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም በትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! ኮድ ቁጥር 2500 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 27 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ።ወያኔዎች ደም እና ገንዘብ መጣች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል።በምንም መለኪያ የትግራይ ኩሩ ህዝብ አይወክልም ከአደዎ ውቅሮ 1000 ተጠቃሚዎች በስተቀር። ሰለዚህ የትግራይ ሆይ ከአንተ ላይ እነዚህን እንክርዳዶች ነቅለህ ጣል ከትግራይ ነፃ አውጭ ልዩ ኮሚቴ ጋር በትግራይ እና በአዲስአበባ ላይ በማጋለጥ ኢትዮጵያዊ ግዴታቹን ተወጡ።የትግራይ ህዝብ ሆይ አንተን አፍን ይዘው አንተን እና እኛን መስለው አብረው ሁላችንም እነዚህ ጋኔኖች ደማችንን መጠጡ። አሁን ማድረግ ያለብህ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ተመሳሰለህ እራስህን ነፃ አርግ። ይህ ትዕዛዝ መፈፀም የግድ ነው የመጨረሻው ሰአት ላይ ደረሰናል አለበለዚያ በፈጣሪ ስም እለሃለው አንደበትህ ተናግሮ ጎራህን ከለየህ ተጠያቂ ነህ። ለነገ ልጆችህ መኖሪያ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ ኢትዮጵያአዊ የተባልክ ሁሉ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ መለያህ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም።
    1ኛ ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት በኋላ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያሳተፈ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ሥልጣን የሚቆየው ለ8አመት ብቻ ነው። የሚያስማማን አላማ ይህ ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት ገንዘቦች እና ቅርንጫፎች የባለሥልጣን ዘመድ ስም በሙሉ፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበን እየተመዘገበ ነው። በቀኑ የማይቀር ፍርድ ላይ እንደርሳለን በማለት ዛሬ በምሽት እንገለጣለን። ነገ ይነጋል ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ወይም የአላ ቃል ከዳን አገር ነች ሰለዚህ መ ም ለ ጥ የ ለ ም!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    ሕዝባችን እስላም እና ክርስትያን አገር ውስጥ ያሉት የሐይማኖት መሪ የለህም ሁሉም ወያኔዎች ስለሆኑ ፈጣሪ ፈቱን አዙሮባቨዎል። ሰለዚህ ከእነሱ ምንም አትጠብቅ የ 2009 አዲሱን አመትም ሆነ በነጋታው በሚከበረው የሙሲሊሞቻችን ትልቁ በአል ላይ እንደ ሐይማኖታቹ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ ሃይለኛ የመረረ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነን ምክንያቱም የራሳችንን መልክ ይዘው የሰው ደም መጠጣት የለመደ ጋኔን ሆነው ትውልዱን በሚያሳቅቅ ሁኔታ ጨረሱን ፈጣሪ እባክህ ይህንን የመከራ ግዜ አስለፈን በሉት ልባቹን አንፁ እና ተያይዘን በእውነት ድልድይ ላይ በ2009 እንሻገር!!! አቶ ሀ/ማርያም አና ዶ/ር ሙላቱን በማንኛውም እምነት ቤት ከእናት ጋር እንዳይቆሙ፣ አብራቹ እንዳትበሉ።
    3ኛ ኢሳት በአስቸኳይ እነ ደ/ር አረጋዊ፣ አቶ ገብረመድህን የመሳሰሉትን የወያኔ መስራቾችን ሰብስቦ በትግረኛ ቋንቋ ለ ትግራይ ህዝብ አስቸኳይ ጥሪ የደረግ። ከዚህ ወንበዴ ጋር እንዳይሰለፈ ትልቁን የሐውዜን ጭፍጨፋ የቀነባበሩ መሆናቸውን እና የትግራይ ህዝብ አሰጠቁረው አፈን የዘው በኤፈርት ስም $58 ቢሊዮን እንደተዘረ ይገለፅላቸው። ሰለዚህ የትግራይ ህዝብ እውነቱን ተረድቶ እርምጃ መውሰድ ዛሬውኑ እንዳለበቸው ይገለጥ።

    ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ የትግራይ ኢትዮጵያዊ ልጅ እናመሰግናለን። ኮማንደር እርምጃው ይቀጥል ሞት ምን እንደሆነ በራሳቸው ወያኔ ባለሥልጣናት ላይ እና በቤተስባቸው ይዮት።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George W Bush . A good example from Africa Military dictator EPRDF is qulified.
    ***Evile EPRDF military dictator, why you need inhuman Genocide on Ogaden, Gambella,Tigray, and now in Oromo or Amhara peoples of Ethiopian???
    By force to stay in power? No… your time of 25 years is over… no more counting days and years after all.
    4ኛ በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር በሉት። የጦሩ ሃይል በአስቸኳይ ከዚያ ቦታ አክራሪ ወያኔ ጦር ንዶ መንገዱን ይክፈት
    5ኛ በአየር መንገድ፣ በባንክ ቤቶች ውስጥ የባለሥልጣኖች እንቅስቃሴዎች ማስረጃ ይመዝገብ። ኮማንደር ሐጎስ በአቶ ተወለደ አየር መንገዱን ለጦር ስራ አዟል ሰለዚህ ላይ ክትትል እና እርምጃ የደረግ።
    6ኛ የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ በሚዘረጋው ወያኔን በአንድ ቀን በማንኛውም ሠአት ለሚያበቃለት ጥሪ ተዘጋጁ። ፍርሀተን ረግመን ጀግንነት ተመልሷል። የደሀ ንብረት እንዳትነኩ። ባለ ኮከብ የጋኔን ባንዲራ የስቀለ ላይ እርምጃ የወስድ። ከተማዎን በጎበዝ አለቃ ፓሊስ እና ሕዝባችን ጨዎነት በተሞላበት ለውጭ ዘጋ አሳዪ። ትግላችን በማንኛውም ግዜ ስለሚፈነዳ የዜና አውታሩን ከያዛቹ በኋላ ቶሎ የመረጋጋት ስራቹን ጀግንነት እና መተሳሰብ በተሞላበት ሁኔታ አከናውኑ።
    7ኛ አልበሽር ወታደሮችን በኢትዮጵያ ላይ ከአጋዚ ጋር አሰማራ ምክንያቱም $42 ሚሊዮን በተለያየ ግዜ ተከፈሎታል እና ቁጭ ብሎ የትግራይ ሪፓቡሊክ ተመሥርቶ ዋና ሆኖ ከ4 አመት በኋላ ቁጭ ብሎ ሊበላ ነበር። የተሰጠው ስራ የኢትዮጵያን ለም መሬት ወስዶ በአደራ መጠበቅ፣ የኤርትራን ባለሥልጣናት ደልሎ ማስገደል እና ለ100 አመት የኤርትራን፣የኢትዩጰያን ከተቻለ ጅቡቲን ህዝቦችን ጨምረን እንደባሪያ መግዛት ነበረ። አሁን ተነቃባቸው ከነፃነት በኋላ አልበሽር ኢትዮጵያም ሆነ የወንድም ኤርትራዊያን ምድር ላይ አይረግጥም።
    8ኛ የኦሮሞ ወገኖቻችን በውጭ ያላቹ በተለይ ለጁሀር መሐመድ የምናሳሰበው እድሉ ስላለህ የያዝከውን መገናኛ ለኢትዮጵያ አንድነት ለውጥ ማእበል በደንብ ተጠቀምበት። ኦሆዴድ አና ኦነግ መርህ ፍልስፍና በ21ኛው ክ/ዘመን ልይ ሞቶ አሁን ተቀይሯል አሁን በየትም የአገር ወስጥ ኦሮሞ አንድ ኢትዮጵያ የከፈፈሉን ጋኔናች ነቃንባቹ ብለው በአንድነት አንዲት ኢትዮጵያ ብለው የተነሱበት ማእበል ላይ ነን። ግልፅ አቋም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሠራው አንድ ኢትዮጵያን በአንድ አይን አይቶ የሚያስተዳድር ከሽግግር መንግስት ቃጠሎ ይቋቋማል። ከዚህ ውጭ ወያኔን ለማስደስት የተለዬ አጀንዳ በውጭ አገር ያላቹ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደወያኔ ይፈረዳችሃል ግዜ የለንም ቃላት ለመሰነጣጠቅ ካልተስማመቹ ሜዳውን ለቃቹ ዛሬውኑ ውጡ የለውጥ ሐዎሪያውን በታደፈርሱ በላቹበት ምረን አንምርም። እኛ የተለያዩ አንዳንድ ዶ/ር ተብለው ጭቃ አስተሳሰብ ይዘው የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ በእጀ አዘር ሆነው የኢትዮጵያን የተቀዋሚ ህብረት እንዳይፈጠር ችግር የሚፈጥሩት ላይ በያሉበት ቦታ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ለመላው ኦሮሞ እና ለማንኛውም ደሙ ኢትዮጵያዊ ለሆነው ሁሉ አናሳሰባለን። ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ይዘን ለነፃነት ለውጥ ወደፈት!!!!!!!!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር አዛዥ
    ግልባጭ።
    _ለኮማንደር ሐጎስ የልዩ ወያኔዎችን ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ የሚያወጣ ኮር አዛዥ ዋና ተጠሪ
    _በየክፍለ አገሩ ያላቹ ኮር አዛዥች በሙሉ።

  5. እዚህ የምትለፋደድ ለፍዳዳ ዲያስፖራ ተብዬ ሁሉ ! እስኪ ብቅ ብለህ ለአንድ ቀን ብቻ ትግሉን ተቀላቀል ! አይዞህ ምንም አትሆንም ! እስኪ ታሪክ ሥራ !
    ምናልባት ከሆነ እንኳን “በሞቀም” ኑሮ ሺ ዓመት አይኖር ! “በቀዘቀዘ” ኑሮ ያለው ብቻ “ይሙት” ያለው ማነው ?

  6. I believe anybody can live where ever he/she want with respect each other. what happen in gonder you escape by your own. Nobody force you out but woyane killed the people inside the prison AKA Qulinto. To tell the truth they are not escape from one state to another still they settled in Amara state. As human sorry for the peoples escape by woyane propaganda. woyane tried to do PR to get attention from other world by their own problem. the other reason of lift the people to cover the crime what they have been doing in Oromo and Amara. Tplf you have the last minute to save your life by give up your unnecessary. ethnocentrisms.

  7. Why the Addis abeba people are preferring silent? If the Addis abeba people come to the protest or the strike,the faciest woyane will fall within an hour. Be stand together and get ride of those cochroches ? Otherwise those mad dogs will try to bite all the Ethiopia people step by step.

  8. This heinous crime of extra judicial murder of innocent prisoners in the prison was the hallmark of the diabolical TPLF/Woyane terrorists. The criminal group, TPLF/Woyane planned, executed, and coordinated this crime thinking that this will deter Ethiopian Oromos and Amharas from fighting Woyane. Yes, it is very sad that we lost some of our finest and gallant heroes. Unfortunately, for the TPLF/Woyane hordes Ethiopians are fighting Woyane to get and nurture the rule of law, freedom, and democracy. This terrible crime of Woyane shows that each and every Ethiopian should not trust Woyane and fight these terrorist to the last.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*