በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል
#የደፈረሰውን_ለማጥራት ! በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል :: Tilaye Tarekegn ZE
ይሄ ሰምተነው የማናውቀው ፓርቲ አባላት ተብለው በዚህ በወያኔ ፕሮፓጋንዳ ጣቢያ የምናያቸው ግለሰቦች በኬንያ ስደት ላይ ለረጅም ግዜ የቆዩና ሁለቱም ከሀገር ሲወጡ በተለያየ ሰበብ ነበር በተለይ ፌለፌት የምንመለከተው የጋንቤላ ሰው ሲሆን ኬንያ ሲኖር ግን ደቡብ ሱዳናዊ ነኝ በማለት በስደተኛ ስም ተመዝግቦ ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ኢሲሊ አስረኛ የሚባል አካባቢ ከፍተኛ የንግድ ተቆሞች ባሉበት ቢሮ ተከፍቶለት ደቡብ ሱዳናዊ የጋንቤላ ስደተኞችን በመቀበል የተለያዩ ስፓንሰር በመፈለግ በማስተማርና ወደ ደቡብ ሰዳን በመላክ ስራ እንዲሚያስቀጥር የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል ::
ይሄ ሰው ዛሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ተቆርቆሮ ሰምተነው የማናውቀው ፓርቲ አቆቆመ ተብሎ ከሀገሪቱ ተጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማሪያም ጎን የተመለከቱ ታማኝ ምንጮች ከሙሉ ስራው ጋር እንዴት እንደነበርና በ2011 ኤአ 2003 EC ከነበረበት አካባቢ መሰወሩንም አልሸሸጉም ። ከበስተጀርባ የምትመለከቱት ግለሰብ ደግሞ አቶ ጌታነህ ይባላል ይህ ግለሰብ ደግሞ ከደርግ ውድቀት በሆላ በሰራው የግፍ ስራ ምክንያት ተሰዶ ኬንያ መግባቱንና ናይሮቢ ረጅም ግዜ መኖሩንም አልሸሸጉኝም ይሄን የነገሩኝ ሰዋች ተደንቀው ግለሰብ ናይሮቢ ውስጥ ጋራዥ ሲሰራ የነበረና ወታደር በመሆኑ በunhcr ተቀባይነት የሌለው ተስፋ ቆርጦ ሲኖር የነበረ መሆኑንም አንድ ባንድ ነግረውኛል ይሄን ሁሉ ካጫወቱኝ በሆላ ይሄ መንግስት ከዚህ ከናይሮቢ አፍኖ ከወሰዳቸው በሆላ ስልጠና ሲሰጥ ከቆየ በሆላ ዛሬ በምጥ ቀን ሁለቱንም ግለሰቦች ጥልቅ የፓርቲ አመራር አርጎ ህዝብን ምን ያህል መናቅ መሆኑን በቁጭት ነግረውኛል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቀልድ እስከመቼ ነው ይሄን ህዝብ ይወቀው ሲሉም ጠይቀዋል በዚህ ሂደት ኬንያ ናይሮቢ ላይ መኖራቸውን ተጨማሪ መረጃዋች ካገኘሁ ይዤ እመለሳለሁ። #ህዝብ_ንቀት_እስከመቼ !
The field of psychology teaches us that hatred is the manifestation of the disorder known as inferiority complex. Thus, the Amharas and Oromos who hate the people of Tigray suffer from this disorder (inferiority complex). The right and recommended cures for it are to work hard and build self confidence. The people of Tigray are exceptional because they are aware of their proud heritage,old civilization, nationhood, history, creativity and patriotism the qualities the Amharas and oromos lack.
ይሉሺን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ።
Dilwenberu,
Who has inferiority complex?
The most likely people who would inferiority complex is one has served the Italians as band.
Yap! Tigers are bandas. During Italian war they bleeded their own country by siding with colonialist Italy. They were the ones who killed our minister of Defense and his son. There were the ones who killed many patriots who went to Tigray to defend their country. It was because of their cowerd action for the fact that they fought against their country along side Italians that we lost the battle of Maychew. If you want to learn about history read the book entitled “he habesha Jebdu”.
The opposite is true man! Is this theory originated from the Dedebit night school of Psychology named after the dead and rotten Melese?
Dear Dilwenberu
Let it be as you said all the Amhara and Oromo people are in inferiority complex. But what is inside you and let it be superiority complex. When you see in both directions it is all wrong. We all humans have a complexity from which ever race we come from. So we shouldn’t be judged by the Orrin of our race. If you Judge people like that what is the difference between you and the Nazis. Take care dear. Even God is not judging us in accordance with our race it is according to our personal work bad or good.
Dear friend pls love your brother and sister from this group of people. If you do this you will be one of the saints.
Dilwenberu,
As a professional psychologist, I advice you to go back and take 101 course in General Psychology and if you have the time to do some readings on psychopathology. If that is all you could come up with, I feel sorry for you as you have got it all wrong.
I suggest to Tigre supporting Woyane to watch the message a girl from Tigray recorded.
https://youtu.be/AKM933k8CCA
It is a shame cadres of woyane still active on commenting as first.
Dear Dilwenberu:
The word of God says Love your neighbours like you love your self. This is a powerful Word which can change the thinking we have towards people. If we think we are out of this it is us who are living in deep darkness. As you said in your 2nd comment you will never accept other people’s concept or idea. So dear we all have the responsibilities to shape our country not like we think just before but with renewed love and forgiveness. Other friend who commented on this issue also should see things with a love and forgiveness pls.
God bless you in Jesus Christ name
Well, what is the point of protesting if at the end of the day all are shipped to Birsheleko and other prisons? Woyane will torture each and every one of them there.
nomore jaaailet from now on z king is back
‘Dilwenberu’ you are simply son of those Selato’s and Askaris from Adwa. If I were you, i’ll voluntarily disappear from the face of any public appearance.
Death to bandas
Long Live Ethiopia
አረመኔው ወያኔ ህዝባዊ ትግሉን ማን እንደሚመራው ማወቅ ስላቃተው ህፃናትንና ሴቶችን በማረድ እና ጅምላ ርሸና በመፈፀም ስልጣን ላይ ለመንጠልጠል እየጣረ ነው። ባርዱት ቁጥር ግን ህዝባዊ ቁጣው እየናረ ከኦሮሚያ የተነሳው ትንቅንቅ አሁን መላው አገሪቱን ከጫፍ እስከ ጫፍ ውጧቷል። በግዜ ስልጣኑን አስረክቦ እጅ መስጠት ለአረመኔው ወያኔ የመጨረሻ እድሉ ነው። Tplf is only piling up its crimes day by day by murdering unarmed kids. Better surrender on time! Tplf’s hate to the Ethiopian people and its fear driven gun rule cannot go any further! Be real!
ወገኛ ቅማላም
ትግሬ ሱፐሪየር ነዉ ብለህ ታስባለህ አይደል፣
All races and ethnicities are created equal before God!!Don’t spread your poison to the people of Ethiopia!!You think you are educated but whoever have true love for the other is far more educated than you are.Your brain needs resetting like a machine!!! Oromo=Amhara=Tigrai=All others
ንጉሡ ሞቱማ says:
September 7, 2016 at 7:33 pm
ወገን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ሰአት ጀምረህ በያለህበት እንደ አረብ አብዬት በፌስቡክ ከነዳጅ ተከትለህ ስርተህ ወይም መሳሪያ ወደ ወስጥ እየተከፋፈለ ነው። ቀድመህ ቀምተህ ቅለባቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም በትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! ኮድ ቁጥር 2500 ትግ/አአ ኮር
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 27 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ።ወያኔዎች ደም እና ገንዘብ መጣች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል።በምንም መለኪያ የትግራይ ኩሩ ህዝብ አይወክልም ከአደዎ ውቅሮ 1000 ተጠቃሚዎች በስተቀር። ሰለዚህ የትግራይ ሆይ ከአንተ ላይ እነዚህን እንክርዳዶች ነቅለህ ጣል ከትግራይ ነፃ አውጭ ልዩ ኮሚቴ ጋር በትግራይ እና በአዲስአበባ ላይ በማጋለጥ ኢትዮጵያዊ ግዴታቹን ተወጡ።የትግራይ ህዝብ ሆይ አንተን አፍን ይዘው አንተን እና እኛን መስለው አብረው ሁላችንም እነዚህ ጋኔኖች ደማችንን መጠጡ። አሁን ማድረግ ያለብህ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ተመሳሰለህ እራስህን ነፃ አርግ። ይህ ትዕዛዝ መፈፀም የግድ ነው የመጨረሻው ሰአት ላይ ደረሰናል አለበለዚያ በፈጣሪ ስም እለሃለው አንደበትህ ተናግሮ ጎራህን ከለየህ ተጠያቂ ነህ። ለነገ ልጆችህ መኖሪያ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ ኢትዮጵያአዊ የተባልክ ሁሉ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ መለያህ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም።
1ኛ ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት በኋላ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያሳተፈ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ሥልጣን የሚቆየው ለ8አመት ብቻ ነው። የሚያስማማን አላማ ይህ ብቻ ነው።
2ኛ የኤፈርት ገንዘቦች እና ቅርንጫፎች የባለሥልጣን ዘመድ ስም በሙሉ፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበን እየተመዘገበ ነው። በቀኑ የማይቀር ፍርድ ላይ እንደርሳለን በማለት ዛሬ በምሽት እንገለጣለን። ነገ ይነጋል ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ወይም የአላ ቃል ከዳን አገር ነች ሰለዚህ መ ም ለ ጥ የ ለ ም!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሕዝባችን እስላም እና ክርስትያን አገር ውስጥ ያሉት የሐይማኖት መሪ የለህም ሁሉም ወያኔዎች ስለሆኑ ፈጣሪ ፈቱን አዙሮባቨዎል። ሰለዚህ ከእነሱ ምንም አትጠብቅ የ 2009 አዲሱን አመትም ሆነ በነጋታው በሚከበረው የሙሲሊሞቻችን ትልቁ በአል ላይ እንደ ሐይማኖታቹ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ ሃይለኛ የመረረ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነን ምክንያቱም የራሳችንን መልክ ይዘው የሰው ደም መጠጣት የለመደ ጋኔን ሆነው ትውልዱን በሚያሳቅቅ ሁኔታ ጨረሱን ፈጣሪ እባክህ ይህንን የመከራ ግዜ አስለፈን በሉት ልባቹን አንፁ እና ተያይዘን በእውነት ድልድይ ላይ በ2009 እንሻገር!!! አቶ ሀ/ማርያም አና ዶ/ር ሙላቱን በማንኛውም እምነት ቤት ከእናት ጋር እንዳይቆሙ፣ አብራቹ እንዳትበሉ።
3ኛ ኢሳት በአስቸኳይ እነ ደ/ር አረጋዊ፣ አቶ ገብረመድህን የመሳሰሉትን የወያኔ መስራቾችን ሰብስቦ በትግረኛ ቋንቋ ለ ትግራይ ህዝብ አስቸኳይ ጥሪ የደረግ። ከዚህ ወንበዴ ጋር እንዳይሰለፈ ትልቁን የሐውዜን ጭፍጨፋ የቀነባበሩ መሆናቸውን እና የትግራይ ህዝብ አሰጠቁረው አፈን የዘው በኤፈርት ስም $58 ቢሊዮን እንደተዘረ ይገለፅላቸው። ሰለዚህ የትግራይ ህዝብ እውነቱን ተረድቶ እርምጃ መውሰድ ዛሬውኑ እንዳለበቸው ይገለጥ።
ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ የትግራይ ኢትዮጵያዊ ልጅ እናመሰግናለን። ኮማንደር እርምጃው ይቀጥል ሞት ምን እንደሆነ በራሳቸው ወያኔ ባለሥልጣናት ላይ እና በቤተስባቸው ይዮት።
ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
“If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George W Bush . A good example from Africa Military dictator EPRDF is qulified.
***Evile EPRDF military dictator, why you need inhuman Genocide on Ogaden, Gambella,Tigray, and now in Oromo or Amhara peoples of Ethiopian???
By force to stay in power? No… your time of 25 years is over… no more counting days and years after all.
4ኛ በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር በሉት። የጦሩ ሃይል በአስቸኳይ ከዚያ ቦታ አክራሪ ወያኔ ጦር ንዶ መንገዱን ይክፈት
5ኛ በአየር መንገድ፣ በባንክ ቤቶች ውስጥ የባለሥልጣኖች እንቅስቃሴዎች ማስረጃ ይመዝገብ። ኮማንደር ሐጎስ በአቶ ተወለደ አየር መንገዱን ለጦር ስራ አዟል ሰለዚህ ላይ ክትትል እና እርምጃ የደረግ።
6ኛ የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ በሚዘረጋው ወያኔን በአንድ ቀን በማንኛውም ሠአት ለሚያበቃለት ጥሪ ተዘጋጁ። ፍርሀተን ረግመን ጀግንነት ተመልሷል። የደሀ ንብረት እንዳትነኩ። ባለ ኮከብ የጋኔን ባንዲራ የስቀለ ላይ እርምጃ የወስድ። ከተማዎን በጎበዝ አለቃ ፓሊስ እና ሕዝባችን ጨዎነት በተሞላበት ለውጭ ዘጋ አሳዪ። ትግላችን በማንኛውም ግዜ ስለሚፈነዳ የዜና አውታሩን ከያዛቹ በኋላ ቶሎ የመረጋጋት ስራቹን ጀግንነት እና መተሳሰብ በተሞላበት ሁኔታ አከናውኑ።
7ኛ አልበሽር ወታደሮችን በኢትዮጵያ ላይ ከአጋዚ ጋር አሰማራ ምክንያቱም $42 ሚሊዮን በተለያየ ግዜ ተከፈሎታል እና ቁጭ ብሎ የትግራይ ሪፓቡሊክ ተመሥርቶ ዋና ሆኖ ከ4 አመት በኋላ ቁጭ ብሎ ሊበላ ነበር። የተሰጠው ስራ የኢትዮጵያን ለም መሬት ወስዶ በአደራ መጠበቅ፣ የኤርትራን ባለሥልጣናት ደልሎ ማስገደል እና ለ100 አመት የኤርትራን፣የኢትዩጰያን ከተቻለ ጅቡቲን ህዝቦችን ጨምረን እንደባሪያ መግዛት ነበረ። አሁን ተነቃባቸው ከነፃነት በኋላ አልበሽር ኢትዮጵያም ሆነ የወንድም ኤርትራዊያን ምድር ላይ አይረግጥም።
8ኛ የኦሮሞ ወገኖቻችን በውጭ ያላቹ በተለይ ለጁሀር መሐመድ የምናሳሰበው እድሉ ስላለህ የያዝከውን መገናኛ ለኢትዮጵያ አንድነት ለውጥ ማእበል በደንብ ተጠቀምበት። ኦሆዴድ አና ኦነግ መርህ ፍልስፍና በ21ኛው ክ/ዘመን ልይ ሞቶ አሁን ተቀይሯል አሁን በየትም የአገር ወስጥ ኦሮሞ አንድ ኢትዮጵያ የከፈፈሉን ጋኔናች ነቃንባቹ ብለው በአንድነት አንዲት ኢትዮጵያ ብለው የተነሱበት ማእበል ላይ ነን። ግልፅ አቋም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሠራው አንድ ኢትዮጵያን በአንድ አይን አይቶ የሚያስተዳድር ከሽግግር መንግስት ቃጠሎ ይቋቋማል። ከዚህ ውጭ ወያኔን ለማስደስት የተለዬ አጀንዳ በውጭ አገር ያላቹ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደወያኔ ይፈረዳችሃል ግዜ የለንም ቃላት ለመሰነጣጠቅ ካልተስማመቹ ሜዳውን ለቃቹ ዛሬውኑ ውጡ የለውጥ ሐዎሪያውን በታደፈርሱ በላቹበት ምረን አንምርም። እኛ የተለያዩ አንዳንድ ዶ/ር ተብለው ጭቃ አስተሳሰብ ይዘው የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ በእጀ አዘር ሆነው የኢትዮጵያን የተቀዋሚ ህብረት እንዳይፈጠር ችግር የሚፈጥሩት ላይ በያሉበት ቦታ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ለመላው ኦሮሞ እና ለማንኛውም ደሙ ኢትዮጵያዊ ለሆነው ሁሉ አናሳሰባለን። ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ይዘን ለነፃነት ለውጥ ወደፈት!!!!!!!!!!!!!!!!
ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር አዛዥ
ግልባጭ።
_ለኮማንደር ሐጎስ የልዩ ወያኔዎችን ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ የሚያወጣ ኮር አዛዥ ዋና ተጠሪ
_በየክፍለ አገሩ ያላቹ ኮር አዛዥች በሙሉ።
[Reply]
tegrea tegrea what did you said amara and oromo are what? what?infriority cmoplex amara oromo are suffered? tgrea did you check your blood your DNA is a mercenery banda in ethiopian history all wars came through tgrea the invaders paid for tegrea good money tgrea will guide them no broblem then amra and ormo died to defend the mother land but but after this i garante you they will do some thing you will never forget that lesson
የጠቢቡ ሰለሞን ልጅ ሮብዓም በእድሜ ባልበሰሉ የትምህርት ደረጃቸዉ ዝቅ ባለ፣ ለህዝብ መልስ ሊሰጥ የሚችል በሳል አዕምሮ በሌላቸዉ የእድሜ እኩያ በሆኑ ጉአደኞቹ ተመክሮ ህዝብ ላይ ቀለደ ነገር ግን ዎጋዋን ከፈላት። ታላላቆቹ በእድሜ የገፉት በኑሮ ተፈትነዉ አልፈዉ የእድሜ ጥሩ ዉጤት ከአምላካቸዉ የተሰጣቸው በማዕረግ ስልሳ ሰባ ሰማኒያ ከዚያም በላይ እድሜን የተመረቁ ሮብዓምን ህዝብ ለጠየቀዉ ጥያቄ መልስ አዘጋጅተዉ ሰጡት። መልካም ምክር። ነገር በእብሪት ያበጠዉ ሮብዓም የተመካ በሃይሉ በጉልበቱ ነበርና እብሪቱን ተናገረ። የእጄ ትንሽ ጣት ከአባቴ ወገብ ትወፍራለች አለ። የትርጉሙ መግለጫው አባቴ አገዛዝ የአከበደዉ በጣም ትንሽ ነበር እኔ ግን የበለጠ ከባድ አደርግባችኋለሁ። መሆኑ ነበር። ህዝቡ በመግለጫው እጅግ ተቆጣ የተጣላዉ ታረቀ የራቀዉ ቀረበ ያልታጠቀዉ ታጠቀ ጦሩ ከዳ የጦር መሪዉ ሲያምፅ ተገደለ ህዝቡ ግን መሪ አስተባባሪ አጣ። ሮብዓም ተጨነቀ ከወዲያ ወዲህ ተራወጠ መፍትሔ ጠፋ። ሽማግሌዎችን እንደገና ሠበሠበና መንግስቴን እንዴት ልታደጋት እባካችሁን እንደገና ምክር ስጡኝ አለ ።ሁሉም በአንድ ድምፅ ግዜዉ ላንተ አደለም በፊት ግን ለስላሳ ነገር ለህዝቡ ነግረህ ቢሆን ኖሮ ግዜ ነበረህ። አሁን አዳምጥ እንጂ አትደመጥም። ተገዛ እንጂ አትገዛም ።ዉረድ እንጂ አትሾምም። ግብርም ክፈል እንጂ አትሰበስብም። ቀን ከአጀብ ማታ ከጥበቃ እደር እንጅ አትታጀብም አትጠበቅም። አሉት።
ህዝቡ መሪ ለማፈላለግ ግዜ አላጠፋም በሃይለኛነቱ ይታወቅ የነበረ ነገር ግን ከመንግስት አፈናና እንግልት እንዲሁም ሞት ሸሽቶ በሌላ ጎረቤት አገር ተሰዶ ይኖር የነበረውን እዬርበዓም የተባለ ጎበዝ ልኮ ከስደት አስመጣና በራሱ ላይ አለቃ መሪ አደረገዉ። ሮብዓም ጦርነት እንደታወጀበት ሲያዉቅ ህዝቡም መሪ እንዳገኘ ሲሰማ ደነገጠ። ለጦርነት ወጣ ነገር ግን አላሸነፈም። ሁሉም ብሄሮች(ነገዶች) ከድተዉ የራሱ ነገድ ብቻ ቀረለት። ብዙም ያልሰመረለት አነስተኛ ጠባብ ቦታ ቀረችዉ።በአባቱ በሰለሞን ግዜ ለዓለም ሁሉ ግሩም ድንቅ የነበረ ያ ሁሉ ሠላም በቅፅበት ወደለየለት የጦርነት ማዕበል ተለወጠ። ትንሹም ትልቁም ሴቱም ወንዱም ሽማግሌዎች ወደ ጦርነቱ ወጡ ድልም ከህዝብ ጋር አደረች። ያ ከስደቱ ተመልሶ መንግሥት የመሰረተዉ እዬርበዓም ግን አምልኮ መቀየር ህዝብን ሌላ ፍልስፍና ዉስጥ መክተት ጀመረ ። ፓለቲካን ከሃይማኖት ለይቶ መኖር አልቻለም። በሃይማኖት ዉስጥ ጣልቃ ገባ። አባቶች መከሩት ግን አልሰማም። አወዳደቁም እንዳመጣጡ ፈጣን ነበር ።
ብዙ ማዉራት ይቻል ነበር ። ግን ይቅርታ ስለ ነተርኩአችሁ።