የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ!
ድምፃችን ይሰማ
#EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle
የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ!
ረቡእ ጳጉሜ 2/2008
የመግለጫው የፒዲኤፍ ሊንክ፡-
http://goo.gl/1UIIwK
የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-
**************************
**************************
የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ!
‹‹ሰላም ከማይገባው መንግስት ጋር ውይይት ይፈይዳልን!?››
ረቡእ ጳጉሜ 2/2008 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
ህዝበ ሙስሊሙ ከአምስት ዓመታት በፊት የመብትና የፃነት ጥያቄያዎችን ሲያነሳ መንግስት ምላሽ ይሰጠኛል የሚል ተስፋ ነበረው፡፡ በመሆኑም መፍትሄ እንዲያፈላልጉለት ወኪሎቹን መርጦ ወደ መንግስት ልኳል፡፡ የሕዝቡን አደራ በውክልና የተቀበለው ኮሚቴም በጠረጴዛ ዙሪያ በሰላማዊ መንገድ በመነጋገር መፈትሔ ለማፈላለግ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን በር አንኳኩቷል፡፡ ውይይቶችንም ከተለያዩ አካላት ጋር አድርጓል፡፡ በተለይም በየካቲት 26/2004 ከፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትሩ ጋር ካካሄደው ውይይት በኋላ በርካቶች ‹‹ከኢህአዴግ ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ በመነጋገር ለህዝቡ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ይገኛል›› የሚለው ተስፋቸው ላይ ጥርጣሬ ማሳደር ጀመሩ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተለያዩ የመንግስት አካላት ቀደም ሲል የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች ህጋዊነት በመሰከሩበት አንደበታቸው መልሰው ጥያቄዎቹን ሆነ ብለው እያዛቡ ማቅረብና የህዝቡን ወኪሎች መወንጀል በመጀመራቸው ነበር፡፡ ነፃነቱን የጠየቀውን ህዝብ እና ወኪሎቹን በአክራሪነትና በሽብርተኝነት ፈርጀው ‹‹በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ መንግስት ለማቋቋም የሚያሴሩ ናቸው›› ብለው እስከመወንጀል ደረሱ፡፡
ይህ ሁሉ እየሆነም እንኳ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በትዕግስት የተሰነዘሩባቸውን የሐሰት ውንጀላዎች በግልፅ ከማስተባበልና እውነታውን ከማሳወቅ በተጨማሪ የአገሪቱ ከፍተኛ አመራሮች እውነቱን ተረድተው በሰለጠነና በሰላማዊ የውይይት ሂደት ለህዝቡ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጡ ባለመታከት ጥረታቸውን ቀጠሉ፡፡ ሆኖም መንግስት በሰላማዊ መንገድ ለሚቀርቡለት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ፋንታ ህዝቡ በመላ አገሪቱ ያካሂዳቸው የነበሩትን የሰደቃና የአንድነት ዝግጅቶችን በኃይል አደናቀፈ፡፡ ቀጥሎም ሐምሌ 6/2004 ሌሊት በአወሊያ መስጊድ ለሰደቃ ዝግጅት በተገኙ ምዕመናን ላይ ጥቃት ሰንዝሮ በርካቶችን አቁስሎ የአወሊያ ተቋምን ንብረት አወደመ፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችንም አሰረ፡፡ የኃይል እርምጃው ቀጥሎ ከሐምሌ 12/2004 ጀምሮ ባሉት ቀናት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትንና የሂደቱ ደጋፊ እና ተባባሪ የሆኑትን ሙስሊሞች ‹‹የሽብርተኝነት ወንጀል ፈፅመዋል›› በሚል አሰረ፡፡ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ለወራት አስከፊ ስቃይና ድብደባ አደረሰባቸው፡፡
ጉዳዩ ያሳሰባቸው የአገር ሸማግሌዎች መንግስት ጋር በመቅረብ ጉዳዩ በሰላማዊ ሂደት እንዲፈታና ታሳሪዎቹም እንዲለቀቁ ወተወቱ፡፡ መንግስትም ለቀረበለት ሰላማዊ ጥሪ እምቢተኝነቱን በመግለፅ ታሳሪዎቹን ‹‹በሽብርተኝነትና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል የሐሰት ክስ መስርቶ ጥቅምት 19/2005 ወደ ቃሊቲ አወረዳቸው፡፡ በዚያም በእነሱና በቤተሰቦቻቸው ላይ የተለያዩ ወከባዎችንና ትንኮሳዎችን አደረሰባቸው፡፡ የፍርድ ሂደቱም የዳኞችን ካባ በደረቡ ካድሬዎች በዝግ እንዲካሄድ አስወሰነ፡፡ በዝግ ችሎት በሐሰት እንዲመሰክሩ ያሰለጠናቸውን ምልምል ምስክሮችን በማቅረብም አስመስከረ፡፡
ህዝበ ሙስሊሙ በጥያቄዎቹ መቀልበስና ወኪሎቹ ተወንጅለው በመታሰራቸው ቁጣውን በማሰማቱ በመላ አገሪቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ለድብደባ፣ ለእስራትና ለስደት ተዳረጉ፡፡ ከፊሎችም የመንግስት ‹‹የፀጥታ ኃይላት›› ባደረሱባቸው ጥቃት ህይወታቸውን አጡ፡፡ በርካቶችም በሐሰት ተከስሰው እስራት ተፈረደባቸው፡፡ ጥቂቶች የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው ቢፈቱም በርካቶች ግን ዛሬም ድረስ በመላ አገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ እስር ቤቶች ውስጥ እየማቀቁ ይገኛሉ፡፡
መንግስት ለሰላማዊ ሂደት ፈቃደኛ ባለመሆን የእብሪትና የአምባገነንነት ጎዳናውን በቀጠለበት ጊዜም እንኳ የተለያዩ ወገኖች ‹‹የመንግስትን ልብ ማራራት ብንችልና ጉዳዩ በሰላማዊ ውይይት ቢፈታ›› በሚል ተስፋ ሲንቀሳቀሱ ነበር፡፡ በአገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱት ሽማግሌዎች በተጨማሪ የዳያስፖራ ሙስሊም ማህበረሰብ አባላት የራሳቸውን ጥረት አድርገዋል፡፡ ልዑካኖቻቸውን ወደ አገር ቤት በመላክም የተለያዩ የመንግስት ባለስልጣናትን አነጋግረዋል፡፡ በ2006 አጋማሽ ላይ ከአምባሳደር ግርማ ብሩ ጋር በመሆን በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በመገኘት ታሳሪዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ጊዜ ለታሳሪዎቹ ‹‹ደህንነታችሁን ለማየት ነው የመጣነው›› ከማለት ውጪ የገለፁላቸው ነገር አልነበረም፡፡ ታሳሪዎቹን በእስር ላይ እያሉ የጎበኟቸው ብቸኛው የመንግስት አካል አምባሳደር ግርማ ብሩ ብቻ ሲሆኑ ከዚያ በፊትም ሆነ በኋላ በሽምግልና ጉዳይ ታሳሪዎችን ያነጋገራቸው አንድም አካል የለም፡፡ የዳያስፖራ ልዑካንም ከተለያዩ የመንግስት አካላት ጋር ያደረጉትን ውይይት ይፋ አላደረጉም፡፡
በርካቶች የሙስሊም ዳያስፖራ ልዑካንን ወደ አገር ቤት መምጣትና የአገር ቤት የሽማግሌዎችን እንቅስቃሴ ጭምጭምታ በመስማት የተጀመረ ድርድር (ሽምግልና) እንዳለ ማሰብ ጀመሩ፡፡ ኢህአዴግም ይህንን ለጊዜ መግዣና ህዝቡን ለማደናገር ተጠቀመበት፡፡ ህዝቡ ከተለያዩ መስጊዶች ‹‹ከፍተኛ ተቃውሞ ያደርጋል›› ብሎ በሚሰጋበት ሰሞን ሸማግሌዎቹ ጋር ንግግር ይጀምርና ሂደቱ ሲቀዘቅዝ ደግሞ መልሶ ችላ ይላቸው ነበር፡፡ በመሆኑም በርካቶች ከኢህአዴግ ባህሪና ማንነት በተጨማሪ በይፋም ሆነ በስውር በሚያደርጋቸው ሴራዎች ምክንያት ለጥያቄዎቹ ተገቢ ምላሽ ይገኛል ብለው ለማመን ተቸግረው ነበር፡፡ ጥቂቶች ቢሆኑም ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ዑለሞች፣ አዛውንቶች፣ ምሁራንና ባለሀብቶችን ያቀፉት ደግሞ የሽምግልና ሂደቱ መቀጠል እንዳለበት በማመን ይንቀሳቀሱ ነበር፡፡ በመሆኑም በህዝቡ መካከል በዚሁ የሀሳብ ልዩነት የተነሳ ክፍፍል እንዳይፈጠር ሲባል ብዙሃኑ ‹‹በሽምግልና ሂደት መፍትሄ ለማምጣት እንሞክራለን›› የሚሉትን ከመቃወም ተቆጥበው ትግሉ የሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ጥረታቸውን ቀጠሉ፡፡ በሸምግልናና በድርድር መፍትሔ እናመጣለን ያሉትም የራሳቸውን ጥረት ቀጠሉ፡፡
በሽምግልና ችግሩን እንፈታለን ያሉት ወገኖች ጥያቄዎችን በመያዝ በየተራ የአገሪቱን ከፍተኛ አመራሮችን ጎበኙ፡፡ በሂደታቸውም ካናገሯቸው መካከል አቶ አባይ ወልዱ፣ አቶ አቦይ ስብሐት፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አቶ በረከት ስምዖን፣ አቶ ካሳ ተክለብርሃን፣ አቶ ደመቀ መኮነን፣ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ፀጋዬ በርሄ እና አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እንደሚገኙበት ይነገራል፡፡ ሁሉም ባለስልጣናት ሽማግሌዎቹን ሲያናግሩ በጥቅሉ ኢህአዴግ ከህዝበ ሙስሊሙ ጋር መጋጨቱ ስህተት እንደነበርና ለችግሩ መፍትሄ መስጠት እንደሚፈልግ፣ ታሳሪዎቹ በሽብርተኝነት ቢከሰሱም የሽብር ወንጀል እንዳልፈፀሙ በመናገር የሽማግሌዎችን ልብ ለማግኘት እንደጣሩ ይነገራል፡፡ በተለይም ሐምሌ 15/2006 ሽማግሌዎቹ ከአቶ ኃይለማርየም ደሳለኝ ጋር አምስት ሰዓታትን የፈጀ
ለምን መንግሥት ብላችሁ ትጠሩታላችሁ ? ? ? ? ይሄ እኮ ጉግ ማንጉግ ነው ! ! ! ! ምነው ድምፃችን ይሰማ ሃቀኞች መስላችሁን ነበር። “እላም አበለ ቀን ዘነበለ” ይባላል ባደግሁበት ሕብረተሰብ።ወያኔን መንግሥት ብሎ መጥራት ከውሸትም አልፎ ወንጀል ነው ! ! !
ከአማራ ቦታ ላይ ሆነው ከአማራ ክልል ተባበርን ይላሉ፡፡
አዲሱ የወያኔ ትግሬ ውሸትና ማጭበርበር
ሁመራ የማን ነው? ወልቃይት የማን ነው? እነሱ ስም ቀይረው ፀገዴ የሚሉትን ጨምሮ ጠገዴ ሙሉ በሙሉ የማን ነው? ቃፍቲያ የማን ነው? ጠለምት የማን ነው? ዋልድባ የማን ነው? ሁሉም ጥንታዊና ታሪካዊ ከተከዜ ወንዝ ምላሽ የጎንደር አካል የአማራ ቦታ ነው፡፡ አላማጣን፣ ኮረምን፣ ማይጨውን፡ ደብረ ዳሞንና ሌላውንም ጨምሮ ራያ የማን ነው? ሁሉም የአማራ ነው፡፡
የ20 አመት እደሜ ያለው የወያኔ ትግሬ ዘር ፖለቲካና ክልል ኢሰባዊ ድርጊት የሆነ ከባድ ወንጀልና በወንጀለኛነት የሚያስጠይቅ እንጂ በሺህ አመታት የሚቆጠርን በህዝቦችና ቦታዎች መካከል ታሪክን በፍፁም ሊቀይር ቀርቶ ሊያስተባብልም አይችልም፡፡
ይሁንና በወንጀል የተጨማለቀ፣ በውሸት የተካነ፣ በሌብነት የተሰማራ፣ በዝርፊያ የከበረ፣ በጥላቻ የጨለመ፣ ህዝብን በመከፋፈልና በማጣላት ላይ እምነት የያዘ የወያኔ ትግሬ ጠላት ከላይ የተጠቀሱትን የአማራ ቦታዎች ወንዝ ተሸግሮ በመምጣት በወረራ መልከ ይዞ፣ በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል አድርጎ፣ በራሱ ቁጥጥር ስር ይዞና በዚህ የሚኖሩ አማራዎችን በራሳቸው ቦታ እንዳይኖሩ ስንት ሰቆቃና በደል አድርሶና ወንጀል ፈፅሞ እያለ ነገር ግን እሱ በአማራ ተበደልሁ ሲል ይሰማል፡፡ በአማራ ላይ የደረሰው ያ ሁሉ 25 አመታት ያስቆጠረ ዘርፈ ብዙና ዘግናኝ ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የወያኔ ትግሬዎች ደባና ተንኮል ነው፡፡ ይህን ማንም ያውቃል፡፡
የኦሮሞ፣ የደቡብና ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ህዝቦች አግዚአብሄርን የሚፈሩና ሰላማዊ ሰዎች ሆነው እያሉ ነገር ግን አንዳንድ አክራሪ ግለሰቦችን እየገዛ፣ ሞኞችን እያታለለና እያሰለጠነ ነው ያን ሁሉ በደል በአማራ ላይ ይፈፀም ዘንድ ወያኔ ትግሬ ያደረገ፡፡ አሁን ግን ተነቅቶበታል፡፡ ሁሉም ሀዝብ በነሱ የጋራ ጠላቶች በሆኑት ላይ ተባብሯል፡፡
በአዲስ አበባ ጉራጌ ላይ ወያኔ ያደረሰው የኢኮኖሚ ጦርነት ዘመቻ ከዘር ማጥፋት ተለይቶ የሚታይ አይደለም፡፡ ከ530.000 በላይ የሆነ የአዲስ አበባ ጉራጌ ከጅምሩ ጀምሮ ለ130 አመታት ያህል ከሌላው ህዝብ ጋር በመሆን በቀዳሚነት በገነባት አዲስ አበባ ላይ ባለሀብቱ፣ ባለንግዱና ባለህንፃው ትናንት የርሰ በርስ ጦርነት ከፍቶ ኢትዮጲያን ሲወጋ የነበር ወያኔና ትግሬ ሆኗል፡፡ ምን ይህ ብቻ 85 በመቶ የሚሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ በብሄር ኦሮሞ ያልሆነ ሲሆን 15 በመቶ የሚሆነው የአዲስ አበባ ኦሮሞ ህዝብ ከሌላው የከተማዋ ኗሪ የሚለየው ምንም ነገር የሌለውና ሙሉ በሙሉ እንደ ሁሉም የአዲስ አበባ ኗሮ ሆኖ በሰላምና በአንድነት እየኖረ እያለ ኦሮሞን ከሌላው ህዝብ ለመለያየትና ራሱን በስልጣን ላይ ለማቆየት ሲል በአዲስ አበባ ላይ የእርድ ቅርጫ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
አዲስ አበባ ግን የሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማ፣ የጋራ ሀብትና ቤት ስትሆን ከ130 አመታት በፊት ከምንምና ከሌለችበት ተነትሳ በሁሉም ህዝቦች ጥረት የተገነባች ነች፡፡ ግን ይህ ለወያኔ ትግሬ ቦታ የሌላው ሲሆን የራሱ ስልጣንና ጥቅም እንጂ ስለሌላ ምንም ደንታ የለውም፡፡ ሌላው የሚያስፈራውና ሊሆን እንደሚችል የማያጠራጥረው ግን የወያኔ ትግሬ በአዲስ አበባ ላይ ተንኮልና ሴራ ውጤት በሁሉም ህዝቦች ላይ ጥላቻ በወያኔ ትግሬዎች ላይ ፈጥሮ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገር ደረጃ ህዝብን በነሱ ላይ ሊያስነሳባቸው ይችላል፡፡
በትግራይና አማራ እንዲሁም በትግራይና አፋር መካከል የቦታ ይገባኛል ጥያቄነት ጉዳይ ግን በሁለት ወይም ሶስተ ወገኖች መካከል ሲሆን ይህም ወያኔ በህገወጥ መንገድ የፈጠረው የ20 አመት የወረራ እድሜ ብቻ ያለው ወንጀለኛ ታሪክ ነው፡፡ በትግራይ ክልል የሚኖር አማራም ሆነ ራያ የለም፡፡ ይኖራሉ የሚባሉ ህዝቦች የሚኖሩ የአማራና ራያ ቦታ በሆኑ ነገር ግን በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል ይሆኑ ዘንድ በህወሀት ብቸኛ ውሳኔ ተበይኖባቸው ለጊዜው የዚያ አካል ሆነው የሚገኙ ናቸው፡፡ የአፋሮችም ሁኔታ የዚህ አይነት ተመሳሳይ ነው፡፡
በመሆኑም የአማራ ቦታ ከሆነ ከሁመራ ላይ ሆነው ነገር ግን ከአማራ ክልል ተባረርን ማለት ምንም ሳይሆን የተለመደ የወያኔ ትግሬዎች ውሸት አንጂ ሌላ ሊባል አይችልም፡፡ ከተከዜ ምላሽ ሁሉም ጎንደርና አማራ እንጂ ትግራይ ተከዜን መሻገር አይችልም፡፡ የትግራይና የጎንደር ወሰን ድንበር የተከለለ ገና ድሮ ሲሆን ይህም የተከዜ ወንዝና ሸለቆ ነው፡፡ በተፈጥሮ የተከለለን በሰው ለመከለል ወያኔ ማሰብ በውሸት ሰበብ ቦታ ለመውሰድ እንጂ እሱ ከተፈጥሮ በልጦ ትክክለኛ ስራ ለመስራት አይደለም፡፡
ሁመራን ጨምሮ ከአማራ ቦታ ላይ ሆናችሁ ከአማራ ክልል ተባረርን ማለት ውሸት ነው እና ይህን ብታቆሙ መልካም ነው፡፡
( the so called “OLF, ODF and patriots g7 non-sense members & supporters” )
እናንተ ጠጅ ና አረቄ ቤት ማቅራራትና ተረት መተረት እንጅ ሌላ ምን ክህሎት አላችሁ.
ስራ መስራት አትወዱ፣ ሌላዉን አታሰሩ፣
በባዶ መኮፈስ፣ መጀነን፣ መንጠራራት ብቻ!
አንድነት ትርጉሙ የማይገባችሁ፣ ሃይማኖት ትርጉሙ የማይገባችሁ
ምኞታችሁ እንደ ሳኡዲ ወሃቢ ንጉሳዊ ቤተሰቦች ቤተ መንግስት ግቢ ተኝቶ ህዝብ መግዛት
ለማንም ከሰማይ ተቆርሶ የተሰጠ መሬት የለም፣ ምድር የፈጣሪ ናት
በሰላም ና በህግ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቀው
የመርገምት ልጆች ናችሁ፣ ፈጣሪ እናንተን ረግሙዋል
ALLAH will destroy and wipe out the Zionist and Wahhabi Saudi royal family dynasty and its missionaries from the face of the earth.
ALLAH will save those innocent Muslims in Yemen, Syria, Iraq, Libya, Palestinians and the rest from these Zionist and Wahhabi Saudi royal family dynasty and its missionaries.
The Saud are the tribe of Bani- Israel
ALLAH knows best
( the so called “OLF, ODF and patriots g7 non-sense members & supporters” )
እናንተ ጠጅ ና አረቄ ቤት ማቅራራትና ተረት መተረት እንጅ ሌላ ምን ክህሎት አላችሁ.
ስራ መስራት አትወዱ፣ ሌላዉን አታሰሩ፣
በባዶ መኮፈስ፣ መጀነን፣ መንጠራራት ብቻ!
አንድነት ትርጉሙ የማይገባችሁ፣ ሃይማኖት ትርጉሙ የማይገባችሁ
ምኞታችሁ እንደ ሳኡዲ ወሃቢ ንጉሳዊ ቤተሰቦች ቤተ መንግስት ግቢ ተኝቶ ህዝብ መግዛት
ለማንም ከሰማይ ተቆርሶ የተሰጠ መሬት የለም፣ ምድር የፈጣሪ ናት
በሰላም ና በህግ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቀው
የመርገምት ልጆች ናችሁ፣ ፈጣሪ እናንተን ረግሙዋል
ALLAH will destroy and wipe out the Zionist and Wahhabi Saudi royal family dynasty and its missionaries from the face of the earth.
ALLAH will save those innocent Muslims in Yemen, Syria, Iraq, Libya, Palestinians and the rest from these Zionist and Wahhabi Saudi royal family dynasty and its missionaries.
The Saud are the tribe of Bani- Israel
ALLAH knows best
The Amharas have always conspired against the people of Tigray and that is why they are trying to instigate violence and destruction targeting Tigray. Thanks to the eternal teachings of our late great leader Meles Zenawi, our people are aware of the fact that the Amharas are our historical enemies. The Amharas are becoming isolated more and more as the liberated nations, nationalities and peoples have realized the motives behind these Amhara led and instigated disturbances and attacks targeting the people of Tigray. The Amharas must understand that the liberated do never turn against their liberators. The Tigrayan mission of liberating the Amhara colonized nations, nationalities and peoples is paying off and the people of Tigray are proud of their liberating politics.
Mequanint
You are profoundly stupid. You do not even realize how much hatred you are generating against your tribe of traitors by claiming that they freed Ethiopians from Amharas. In fact, it was the same Ethiopians you attempt to insult (the Oromos, Gurages, Wolaitas, Kembatta, Hadiya, Somalis, Sidamas, Afars Benshanguls etc) who freed Tigres from Italian colonization twice.
You are a despised race because Tigre is a breeding ground for mercenaries. You are also despised for your barbarism and eating locusts.
You have no reason to envy Amharas. Amharas are not your equals. I do not need to defend them. But suffice it to say that Amaras are like a mighty oak tree whose roots are spread across our entire nation. They are a great people who have blended with the entire Ethiopians among whom they live. They are along with their brothers the mighty Oromos and other Great Ethiopians, nation-builders. It is despite Tigres that the rest of Ethiopians created the present architecture of our country which Tigres are trying to dismantle.
Mark my words, it is the Tigre tribe which will soon be consigned to eternal misery.No Ethiopians who have noticed the malice you are possessed with, will shelter you for a day let alone accept you as refugees. God Bless Ethiopia!
Ke Saudi in Qatar be Tubo yemetasgbut
Dollars ? Chaka wust meshg iyesrachihu
mesaria mencha iyakemachachihu Mosque neaw
mallet jemerachihu ? Le inante Yoni Magnan
yezezbachihu . Ke sex menfis Iyesus yawxachihu .
Facts Surrounding the Sugar Corporation:
1) Initial Investment: 77 Billion Birr= $ 3.8 Billion USD. So huge that the outlay is close to what is being paid out for the Renaissance Dam.
2) Projected Annual Revenue = at least 1.2 billion USD starting ECY 2007.
3) Standard/Open Bidding Procedures and the law that requires such procedures has been violated.
4) Payment on 13 billion birr = 0.65 billion dollar debt is due in a few months time. Sugar Corporation doesn’t have the revenue to cover the debt payment.
5) METEC has lost 7 out of the 10 factory projects. It still has 3 but the completion date is still not known.
6) Claims that METEC is not strictly bound by the contractual laws that affect other business units operating in the country.
7) Constitution’s article that requires transparency over government activities is being violated.
Hi Mequnent how much you are stupid evil, devil and arrogant Miles Zena name this time really do not call his name it is tabu for Ethiopia people
የአለም ፍርድ ቤት ስለባድመ እንዴት ፈረደ፣
ህዝቡ ምን ቋንቋ ይናገራል ብሎ ነው? አይደለም፡፡
የህዝቡ ብሄር ምንድን ነው ብሎ ነው? አይደለም፡፡
በባድመ የሚኖር ህዝብ ራሱ በምርጫ ይወስን ብሎ ነው? አይደለም፡፡
በወቅቱ በማን ግዛት ማለትም በትግራይ ወይም በኤርትራ ስር ይተዳደራል ብሎ ነው? አይደለም፡፡
ላለፉት 20፣ 30፣ 40፣ 50ና ከዜያም በላይ አመታት ውስጥ በማን ግዛት ይገኛል ብሎ ነው? አይደለም፡፡
ምክንታቱ አንድና ግልፅ ሲሆን ይህም በሁለቱ መካከል ያለን ታሪካዊ ድንበር የሚያመለክት በአለም አቀፍ የሚታወቅና ተቀባይነት ያለው ካርታ ነው፡፡ ይህም ካርታ በ1905 ዓ. ም በአፄ ምኒልክና በኢጣሊያ ስምምነት ተሰርቶ በአለም ደረጃ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም ካርታ ላይ ጎንደርና ኤርትራ በድንበር የሚገናኙ ሲሆኑ አሁን በወያኔ በወረራ መልከ የተያዙትን የጎንደር ቦታወች የሚያዋስን ነው፡፡
አንደኛውና በአለም ተቀባይነት ያለው ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ የቦታ ይገባኛል ጥያቄ ጎንደር ላይ እንደሌለው አስረግጦ የሚያስረዳ ይህ ኤርትራን ከጎንደር ጋር አዋሳኝ የሚያደርግ በአለም የሚታወቅ ካርታ ነው፡፡ ሌሎችም ብዙ በአለም ምሁራንና የጂኦ ግራፊ ባለሙያተኞች የተሰሩ ካርታዎች ሁሉም እንደሚያመለክቱት የተከዜ ወንዝና ሸለቆ የጎንደርና የትግራይ ተፈጥሯዊና ዘላለማዊ ወሰን እንደሆነ ነው፡፡ በነዚህም ካርታወች ላይ ራያ ሁሌም የወሎ ግዛት አካል እንጂ የትግራይ ግዛት የሆነበት በአንዱም ካርታ ወይም መረጃ ላይ አይታይም፡፡
በመሆኑም ወያኔ ወራሪ እንጂ ሌላ አይደለምና ተከዜን ተሻገሮ በህገወጥ መንገድ መሬት ለማገኜት በሚያደርገው ጥረት በፍፁም መጠለፍ አይገባም፡፡ ጎንደርና አማራ ስለራሱ ቦታ ማንንም መጠየቅ የለበትም፡፡ ስለራሱ ቦታ ከወራሪ ጋር ለድርድርም ሆነ ለስምምነት ሲል መቅረብ የለበትም፡፡ ጉዳት ያለው ከሆነ ከአሁን ስምምነት ይልቅ ሁኔታውን እንዳለ ትቶ ጊዜው ሲመጣ መፍትሄ ማምጣት ብቸኛው አማራጪ ነው፡፡
ጣሊያን ከተባረረ ከ1940 ማለትም ከ75 አመታት በኋላ ነው የአለም ፍድር ቤት ስለባድመ በህወሀት ላይ የፈረደበት፡፡ በእርግጥ ይህን ያህለ ጊዜ የሚወስድ ባይሆንም ተከዜን ተሻገሮ ትግራይ ምንም አይነት ግዛት ከጎንደር እንደሌለው ማንኛውም የአለም ፍርድ ቤት አሁኑ የሚፈርድበት ሲሆን ወያኔ ሲባረር ኢትዮጲያ ውስጥ የሚመጣው ፍርድም በዚህ መልከ የሚፈርድበት ነው፡፡
የወልቃይት፣ የወያኔን ቅኝ ፀገዴን ጨምሮ ሁሉም ጠገዴ፣ የሁመራ፣ የቃፍቲያና ጠለምት ጉዳይ በምን መንገድ፣ ስለምንም ጉዳይና ከማንም ጋር ለድርድር የሚቀርብ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ የጎንደር አካልና የአማራ ህዝብ መሬት ነው፡፡
የወያኔ መደተዳደሪያ ደንብ የሚሰራ ለወያኔ ብቻ ስለሆነ በመተዳደሪያው ደንብ መሰረት የሚሉትን የሚያስጠላ ጨዋታቸውን ሊያቆሙት ግን ይገባል፡፡ የወያኔን መተዳደሪያ ደንብ ማንም የሚቀበለው አይደለም፣ ሁሉም የሚቃወመው እንጂ፡፡
The Tigrai maffia group called TPLF/Woyane thought they could murdere off Oromo and Amara kids and still stay glued to their criminal power. However, day by day they are losing their grip physically,economically, spiritually. And their end is in a court of law for genocide against the two largest ethnic groups of Ethiopia-Oromos and Amaras.
Enante betbit yetewoterachihu sewoch afachihu libachihu bilginachihu yitarem. yenante wondinet gedayinet benitsuhan lay new, ebakachihu libona gizu rak argachihu asibu. Tigab ena tibit kebad widketin yametal taremu bilgina yebalegenet megelecha new. Hizbin bejimila atsadebu mitigodut enante nachihu lelawim benezih balegewoch atmeru.
Awo siga enbelalen silalen kelele keyet yimetal enantem egna ga metitachihu ahun kegna belay eyebelachihu new tadia min chigir alew. Ahun yihe yasedibachihual malet new.
minalebet sele G7 bataweru ????
G7 eko ye shabya Qitregna new
Birhabu ke weyane gar sesera aydel ende abro Ertiran yasgenetele ????
Aseb setishat Birhanu ye weyane balesiltan alneber ende ?
kE TELAT SHABYA GAR HONO EGNAN NETSA LEYAWETA ?? kkkkk
ye siltan timm sew seyasabid Birhanun ayehu 1!!!! KK
Ahun woyane Amaranina oromon lemagachet bizu sera eyeteneses new benikat tebiku. kesu yemigegn neger yelem endekeberowochu siga eyetale eyatala liyadbadiben yimokiral tetenkeku! yalewin tiyit bemulu yimokiral endatizenagu
Kedmo endaderegew yerasun “oromo” fetiro liyacharisen yimokiral nestanetin netikenew enji esu aysetenim.
yegna yehonewin egna keju eninetikalen esu aysetenim!!