በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን

Image may contain: 1 person

በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን
ቦታው በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ ነው፡፡ ይህ ቅጥረኛ ባንዳ አቶ ልዑልሰገድ በቀለ ይባላል፤ የደቡብ ወሎ ዞን የኢንዱስትሪና ከተማ ልማት መምሪያ ኃላፊ ነበር፡፡ የዐማራው ተጋድሎ በመላው ዐማራ ሕዝብ ሲቀጣጠል የመካነ ሰላምን ዐማራ ያሳምናል ተብሎ ከዞን ተላከ፡፡
ነሃሴ 6 ቀን 2008 ዓ.ም. በመካነ ሰላም ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችንና ካቢኔዎችን ሰበሰበ፡፡ ከወልቃይት ጠገዴ የዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ገለጻ ሲያደርግ የግብር አባቱን የወያኔን ሀሳብ ተናገረ፡፡ በስብሰባው የነበረው ሕዝብ በአንድነት ጮኸበት፡፡ በድንጋጤ ክው አለ፤ የሕዝቡን ድምጽ ፈርቶ ወደ ኋላ ወንበሩን ለማንቀሳቀስ ሲሞክር ወንበሩ ተገለበጠ፡፡ አቶ ልዑልሰገደም ከግዑዙ ወንበር ጋር አብሮ ወደ ኋላ ወደቀ፡፡
ሕዝቡ አሁንም በንቀት ሳቀበት፤ እርሱ ግን ከወደቀበት ሊነሳ አልቻለም፡፡ የመካነ ሰላምን ዐማራ አሳምናለሁ ያለው ባንዳ በበደንጋጤ በተፈጠረ ምራቅ ትንታ መካነ ሰላም ሆስፒታል ገባ፡፡ ትንታው ሊስተካልለት ባለመቻሉ ወደ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ተወሰደ፡፡ በዚያው ቀን ከቀኑ በ9፡00 ሞተ፡፡ የባንዳ ታሪክ ይህ ነው፤ ዐማራው እንኳን ተነስቶ ድምጹም እንዲህ በድንጋጤ ያርዳል፡፡
(ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)

28 Comments on “በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን”

  1. መልካም ዜና ነው፡፡ በሌሎችም ላይ በዚህ መልከ ይፍረድባቸው እንላለን፡፡

    ጠዋቱ ሳይመሽና ምሸቱ ሳይጨልም በዘረ ባንዳ ወያኔ በሽታ የተለከፈ ባንዳ አማራ ሁሉ ወደ እሱነቱና ማንነቱ መመለስ አለበት፡፡ ባንዳነት የአማራ ህዝብ ባሀሪ ሆኖ አያውቅም፡፡ ይህ ካልሆነ ግን በዚህም ሆነ በዚያ በሰባ ሰበቡ እየተጠለፉ እንደዚህ ቆሻሻ የሚጠፉ ነው የሚሆኑ፡፡

    ወልቃይት እንደ ዋነኛ ምክንያት እንዳልሆነ ለወልቃይት ባለሀብቶች ተናገሩና አሳምኑ በማለት ነው ለሁሉም የባንዳ ቅጥረኞች ቀጭን ትዕዘዝ እየሰጠ ወያኔ የሚልካቸው፡፡ ልጅ ለእናቷ ምጥ ላሰተምርሽ ይባላል ይህ እኮ ነው፡፡ የወያኔ ተላላኪ ባንዳዎች ስለወልቃይትም ሆነ ስለማንኛውን ራሱንና ቦታውን በተመለከተ ለጀግናው የአማራ ህዝብ እነሱ አዋቂና አስተማሪ ለመምሰል መሞከር አላማው የወያኔን ባለሀብነት በህዝብ ፊት ለማረጋገጥ ታስቦ እንደሆነ ውስጠ ምስጢሩ ከውስጥ ተገልቦ በመገለጥ ከተጋለጠ ዘመናት ያስቆጠረ መሳቂያና መሳለቂያ ጉዳይ ነው፡፡

    ይሁንና የወያኔ ተላላኪ ባንዳዎች ግን ወልቃይትን ለወያኔ ባለሀብትነት ማሳመን እንዳለባቸው አምነው የባንዳነት አባልነትን ስላገኙ ስለጉዳዩ የህዝቡ ልብ፣ ስሜትና እውቀት ምን እንደሆነ እያወቁ ወልቃይትንም ሆነ ማንኛውንም በወያኔ የተወሰደ የአማራን መሬት ሳያነሱ አያልፉም፡፡ ይህ ግን የህዝቡን ልብና ስሜት የበለጠ አየቀሰቀሰ ወያኔ ምንም አይነት መብት እንደሌለው አስረግጦ እንዲያምንና ይህንም ለማስጠበቅ ገንፍሎ እንዲነሳ እያደረገው ነው፡፡

    ግልፅ መሆን ያለበት ደሞ የፈለገውን ይሆናልና ድብልቅልቁ ይወጣል እንጂ ወያኔ ግን በምንም ተአምር ተከዜን ተሻግሮ የጎንደር አካል የሆነን የአማራን ቦታ የትግራይ አካል ለማድረግ አይችልም፡፡ በሰላም መንገድ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጉዳዩ መፍትሄ ካልመጣለት ግን ሁኔታው ወደለየለት ቀውስ ውስጥ የሚገባ ነው የሚሆን፡፡ እነሱ በጉልበት የወሰዱትን የነሱ ያልሆነን ቦታ በሰላም ለመመለስ ካልቻሉ አማራ ግን አቋሙ አንድ ብቻ ሲሆን ይህም የሚከፈለውን ሁሉ ከፍሎ የራሱን ቦታ በጉልበት ለማስመለስ የሚያግደው ምንም ነገር የለም፡፡ ኢሳያስም በዚህ መልክ ነው ውርደትና ሽንፈት በአለም ፊት አከናንቦ ባድመን ከነሱ ያስመለስ፡፡ ልክ በወልቃይት እንደሚያደርጉት ሁሉ ባድመንም በወረራ መልክ ለጊዜው የያዙት ቢሆንም ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ግን ኢሳያስን ለምነውና ይቅርታ ጠይቀው እንደሚያስረከቡ ጥርጥር የለውም፡፡

    ልክ በአዲስ አበባ እንደሚጫወቱባት ሁሉ ባድመንም ከኢሳያሰ ጋር መታረቂያ ለማድረግ በኢሳያስ ጉልበት ስር የሚደፉ እንደሚሆኑ ምን ጥርጥር የለውም፡፡ ኢሳያሰ ግን ከባድ ቂም በነሱ ላይ ስላለው በፍፁም ይቅር የሚላቸው አይደለም፡፡ ከ80.000 በላይ ኤርትራዊያንን ከሀገር ከማባረርና ንብረታቸውን ከመዝረፍ የከፋ የወያኔ ትግሬዎች በኤርትራዊያን ላይ በደል ምን አለና፡፡ በባድመ ስም ወያኔ ትገሬ በኢትዮጲያና በኤርትራ ላይ የፈፀመው ጥፋትና በደልስ ምን ወደር ይገኝለታልና፡፡

  2. ልክ በአዲስ አበባ እንደሚጫወቱባት ሁሉ ባድመንም ከኢሳያሰ ጋር መታረቂያ ለማድረግ በኢሳያስ ጉልበት ስር የሚደፉ እንደሚሆኑ ምን ጥርጥር የለውም፡፡ ችግሩ ግን በጉቦ መልክ ለመታረቂያ ስጦታነት የሚጠቀሙባቸው የተለያዩ መሆን ሲሆን አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማና ሁሉም ዜጋ በጋራ የገነባት የጋራ ሀብት ስትሆን ባድመ የግላቸው ጉዳይ ነው፡፡ ኢሳያሰ ግን ከባድ ቂም በነሱ ላይ ስላለው በፍፁም ይቅር የሚላቸው አይደለም፡፡ ከ80.000 በላይ ኤርትራዊያንን ከሀገር ከማባረርና ንብረታቸውን ከመዝረፍ የከፋ የወያኔ ትግሬዎች በኤርትራዊያን ላይ በደል ምን አለና፡፡ በባድመ ስም ወያኔ ትገሬ በኢትዮጲያና በኤርትራ ላይ የፈፀመው ጥፋትና በደልስ ምን ወደር ይገኝለታልና፡፡

  3. ^^^^^^^^^^^^^

    Hypocrite shabia !

    What about the 100 000 or so Ethiopians who were expelled from Eritrea after 1991 G.C., many with their golden teeth taken out of their mouthes ? They could take nothing with themselves.

    ” ከ80.000 በላይ ኤርትራዊያንን ከሀገር ከማባረርና ንብረታቸውን ከመዝረፍ የከፋ የወያኔ ትግሬዎች በኤርትራዊያን ላይ በደል ምን አለና፡፡ “

  4. I like the news but instead Ahmara did this Amhara did that we don’t we say Ethiopians did this Ethiopians did that?

  5. ዋይ ዋይ ወያኔ!
    ተንኮልሽ ሁሉ የተበላ እቁብ ሆነብሽ። የት ይሆን መግቢያሽ?

  6. “ዐማራው እንኳንም ተነስቶ ድምፁ እንዲህ ያርዳል” አየ ጀብድ ! አየ ትምክህት ! አየ ጉራ ! ፉከራ ! ቀረርቶ !
    ምነው ታዲያ ያኔ መላኩ ተፈራ ሚስትህንና እህትህን ዓይንህ እያዬ ሬፕ አርጎ እፊትህ በጥይት ሲያነጥፍልህ የት ነበርክ ? ጀግናው !

  7. That monstrous Tigre Meles had a deep inferiority complex because he carried that nasty mercenary gene/DNA. He was cowardly too. It was the shrill of Abebe Gelaaw at one UN convention that shook the animal to his bone marrow and hastened his demise.
    Traitors do not live long. Because men who choose to be lowly, dishonourable, wicked, cowardly and undignified like the shameless Wolloye are mortified when they are confronted by truth. We have one less enemy to worry about.

    Yihe woosha inkwan figim alle!!

  8. እንዱህማ ከሆነ ሁሉንም አሰልፎ በላያቸው ላይ መጮህ ነዋ ምን ችግር አለው ታዲያ። መለስ አራዊቱም እኮ በ አበበ ገላው ጩኸት አይደል እንዴ የሞተው?

  9. ጭንቅላታቸው ውስጡ የሰይጣን ንፍጥ ውሁድ ስለሆነ እውነትን መረር ካለ ጩኸት ጋር ሲሰሙ ሕያውነታቸው ያበቃል !!

    የሞተው የሰይጣናት ባሪያ የነበረው ቁንጮአቸው የሞተው በጀግናው ኢትዮጵያዊው አበበ ገላው ጩኸት ነው !!

    አሁን ደግሞ ጠቅላላው የሰይጣን ቃጭሎች የሆኑት የትግሬ ነፃ አውጪ ነን ባዮች በሙሉ የነቀዘው ጭንቅላታቸው በተባበሩት ኢትዮጵያውያን ልጆች ጩኸት ተበጥብጦባቸው እየቀዘኑ ዘሮቻቸውን እና ከመላው ኢትዮጵያ የዘረፉትን ንብረት ወደ ወጡባት ድንጋያማዋ ክፍለ ሃገራቸው ትግራይ ምድር እያጓጓዙ ናቸው !!

    እነሱ ማን ሆኑና ነው ?? እናውቃቸዋለን!!

    እያጨበጨብን ያለፉት ጀግኖቹ የኢትዮጵያ መሪዎቻችን የተቀመጡበት ዙፋን ላይ አስቀምጠን ማንነታቸውን ለ25 አመታት አየናቸው !!

    ተመልሰው እንደጅብ አንድ በአንድ በሉን፣ ነከሱን !!

    የነሱን ትግራይ ይዋል ይደር እንጂ ከኢትዮጵያ የሰበሰቡትን ንብረት በሙሉ እጥፍ ድርብ አድርገን ማስመለስ ብቻ ሳይሆን የወገኖቻችንንም ደም አንድ በአንድ እንበቀላቸዋለን !!

    አንጠራጠርም !!

    የሚሰባሰቡባት ድንጋያቸውን እናቀልጣታለን!!

    ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ለትግራይ ፈርነስ ወይም የድንጋይ ማቅለጫ ቦታ ነው የምትሆነው !!

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !!
    አሜን !!

  10. ይድረስ ለደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ
    አቶ ፍሰሃ ወልደ ሰንበት
    በልጅነትህ ፈሪ እንደነበርክ ከኔ በላይ የሚያውቅ የለም ማለት ይቸላል፡፡ አሁንም ጉደኞችህ በመጥፎ ስራቸው በትንታ እየሞቱ እንደሆነ ተረዳሁ ፡፡ በእውነት ለመናገር ይኸን ለአንተ አልመኝም የልጅነት ፍልቅልቅነትህና ፍረሃትሀ ሰው አክባሪነትህ አሁንም ከአይኔ አይጠፋም ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር አለ ሸላፋፍ ከተማ ከወረዳ ከተማነት ለተራ ቀበሌነት እንኳ እንዳትበቃ አንተና ጓደኞችህ ያደረጋችሁት ነገር ምነጊዜም ቢሆን አይረሳም ፡፡ ሽላፋፍ ዛሬ በወራጅ ውሃ ብጥስጥሷወጥቶ አንተም ድሴ ሌላውም አዲስ አበባ ባንዳ በሚያስብላችሁ ምንዳ ቪላ እየሰራችሁ እንደሆነ ሰማሁ የሚሰራው ት/ቤት ፤ መብራት መግባቱ፤ ውሃ መግባቱ በጣም ድስ ይላል ነገር ግን ለወረዳ ከተማነት ለምን አነሰች የቢለው ሰው ጃራን መሻገር ስለአልቻል በህዝብ ቁጥር ሰለአነሰ ይሆን ? አይመስለኝም ወያኔ ጌታችሁ በየትኛውም ክልል ያልተደረገ የመሬት ድልድል በአማራ ክልል መሬት እየሸነሸነ ግማሹን የስረዓቱን ደጋፊ ገበሬ ባለሃብት ሌላውን ድሃ ሲያደርግ እናንተ ታውቁ ነበር ፡፡ ወረዳዎች ይጣጠፉ ሲባልስ ተወልደህ ያደግክበትን ከተማ ከወረዳም አሳንሰው ዉሃ በልቶት ሲቀር ምን ይሰመሃል ፡፡ ስም መጥራት ባያስፈልግም በአምቻና ጋብቻ የወያኔን ዘር እንደ መለስ ዜናዊ አጠራር “Golden people ” የተዳቀሉትስ ምን ያስቡ ይን ኮረኔል የሆነው ያገራችን ልጅም ደንበኛ ባንዳ እንደሆነ ሰማሁ አሁን ደግሞ ወልቃይት የማነው ሲሏችሁ የአማራ እነዳትሉ ምራቃችሁ አያነቀችሁ ነው የርሃቤቴ ህዝብ ፤የቦረና ህዝብ የጃማ ህዝብ ኋላ ይፋረዳችኋል እመነኝ ፡፡ ማይጨው ኮረምና አላማጣ ራያ ወሎየ እንጅ ትግሬ ሆኖ ኤውቅም፡፡ ሸላፋፍም ዶክተሮችን ፤ ኢንጅነሮችን፤የጦር መኮንኖችን ጠበቃዎችን ፤አስተማሪዎችን ያፈራች ታላቅ ከተማ ናት /እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 1971 ዓም እስከ 1980 ቢጣ አርበኞች 1ኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ /ት/ቤት አንተን ጨምሮ እነ ክፈለው ፋንታሁነኝን፤ተዋበች መንገሻን፤ጸጋው አስማማውን፤ አንዳረጌ ይትባረክንና ወዘተ አስተምራ ለቁም ነገር ያበቃች ከተማ ናት አሁን ግን መንደር ነገ ምን ልታደረጉት እንደምትችሉ አላውቅም ፡፡ ስማኝ ወንድሜ ከዚህ በኋላ ለምንበላው ተጨንቀን አንኖርም ሆድ እንደሁ ሆድ ነው ጥፍር አስከሚቀር መብላት ግድ ሊን ይችላል ፡፡ለሰው ተገዥ ሆኖ ግን በልቶ መጥገብ አህያነት ነው፡፡

  11. እኔ እምለዉ የአርበኛው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጦር የት ገባ?ከ 10ዙር በላይ አስመርቋል!!!ታዲያ የት ገቡ?ሕዝብ የማወቅ መብቱ ከዚህ ይጀምራል።ኢሣቶች ምነው ገንዘብ ብቻ ለምን ትጠይቃላችሁ?ይሄንንም ጠይቁልን።ለማስመረቅማ!!ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅም ያስመርቃል።እባካችሁ ስለግንቦት 7 የበላዉን ጅብ የሚያውቅ ካለ ንገሩኝ?አለዚያ ግን ከጅብ የማያስጥል የአሕያ ባል ያስብላል።እኔም ገንዘቤ የት እንዳለ የማወቅ መብቴ ይከበርልኝ።ከሕዝቡ የሚሠበሠበዉ ገንዘብ አስመራ ለሚገኙት መሪዎች መዝናኛ ከሆነ !!!እዚህ ላይም ወራጅ አለ።ወራጅ ብቻ አይደለም መጠየቅም አለ።
    አርበኛ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተጠየቅ
    ፩፦በተደጋጋሚ ያስመረ’ከዉ ጦር የት ገባ?
    ፪፦በዚሕ ቀውጢ ሰዓት ለሕዝቡ ያልደረስክለት ለመቼ ልትሆን ነው ?
    ፫፦መንግስት በሕዝብ እንደ ተጠላ ታዉቃለሕ ታዲያ አንተና የኤርትራ መንግስት ምን አይነት ጊዜ ነዉየምትጠብቁት?
    ፬፦በ1966ዓ/ም በነበረው የአስተሳሰብ ጭንቅላት መልስ አልፈልግም።ያዘመን አስተሳሰብ ለአንተና ለአንተዘመን ሰዎች ይሁን።የእኔ ዘመን ትዉልድ ልታታልለዉ አትችልም ቀጥተኛ መልስ እፈልጋለሁ። ይህን ስል ግን ወታደራዊ ሚስጥሮችን እየጠየኩ አይደለም።በሎጂክም ቢሆን ይገለፅልኝ።
    አመሰግናለሁ። ታጋይ ከአሜሪካ።

  12. ይህ የወያኔ ውሻ ተላላኪው በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን ተብየው ቆሻሻ የባንዳ ልጅ ጅብ ነጣቂ የወያኔ ተባባሪ ወገኑን ገዳይ ጨፍጫፊ፡፡ይህ የውሻ ልጅ በስልጣን በነበረበት ወቅት ስንት ሰው ገደለ አስገደለ ከተወበረበት መቃብ መነሳት አለበት ወሎ ውስጥ መቀበር የለበትም፡፡ ይህ ቅጥረኛ ባንዳ በፍጽም ሕዝብ ሲያስለቅስ የነበረና ሲዘረፍ የቆየ መሆኑን የደሴ ሕዝብ ያውቃል ለምንድን ነው ሰው ገድሎ ስልጣን የተሰጠው ወያኔን ለማገዝ በገንዘብ ተገዝቶ ይህ ሰው አልነበረም ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይ(ሚሽነሪ ነው) እባካችሁ አስክሬኑን ከወሎ ምድር አውጥታችሁ አቃጥሉት ወይም ለወያኔ ስጡት!
    አመድ

  13. ይህ የወያኔ ውሻ ተላላኪው በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን ተብየው ቆሻሻ የባንዳ ልጅ ጅብ ነጣቂ የወያኔ ተባባሪ ወገኑን ገዳይ ጨፍጫፊ፡፡ይህ የውሻ ልጅ በስልጣን በነበረበት ወቅት ስንት ሰው ገደለ አስገደለ ከተቀበረበት መቃብ መነሳት አለበት ወሎ ውስጥ መቀበር የለበትም፡፡ ይህ ቅጥረኛ ባንዳ በፍጽም ሕዝብ ሲያስለቅስ የነበረና ሲዘረፍ የቆየ መሆኑን የደሴ ሕዝብ ያውቃል ለምንድን ነው ሰው ገድሎ ስልጣን የተሰጠው ወያኔን ለማገዝ በገንዘብ ተገዝቶ ይህ ሰው አልነበረም ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይ(ሚሽነሪ ነው) እባካችሁ አስክሬኑን ከወሎ ምድር አውጥታችሁ አቃጥሉት ወይም ለወያኔ ስጡት!
    አመድ

  14. አማራ የሚባል የለም አልነበረም ሲሉ የነበሩቱ ሁሉ ዛሬ አማራን ከየት አምጥተው ነው የወልቀይት ጉዳይ የአማራ ጉዳይ አይደለም የሚሉት ወያኔዎችና ሻቢያና ወያኔ ሰራሽ ብአዲን አማራን እየገደለ ያለው!
    15000 000 ሚሊዩን አማራ ተገደለ በማን መቼ የት እና እንደት
    ሌላው ህገ መንግስት ሲያጸድቁ 30 000 000 (ሰላሳ ሚሊዩን) አማራን ያልተወከለበት እንደት ነው ሕገ መንግስት የሚሆነው
    ለምግብ መኖር ህይወት ነው እንዴ ውርደት ነው!
    በልቶ መኖረ ለእኔ ትርጉም የለውም!
    ለሰው ልጅ ዋና ነጻነት ! አሁንም ነጻነት! አሁንም ነጻነት! “እኔ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ” ነው ያለው፡፡
    አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ነሃሴ 2008 ዓ.ም ሬዩጄኔሮ ብራዚል

  15. Berhe? U did not belive z death of z trumphet woyane cadre. U will aprove it mean while 2gether in grave, when u join him wiz z strong arms of Ethiopian ppl

  16. No body will follow your dirty opinion. We Ethiopians are united and the same when it comes to our country. You are an Eritrean and stop spiting your poison against Ethiopia. No room for wicked Eritreans.

  17. ባንዳነትና ከሃዲነት ረጅም ታሪክ ያለው ነው፡፡ባንዳነትና ከሃዲነት ለራሳቸው እና ለሌሎች ሰዎች ጥሩ አመለካካት የሌላቸው የወረደ ስብእና ያላቸው ሰዎች ተግባር ነው፡፡ባንዳነትና ከሃዲነት በራሳቸው ላይ አመኔታና ክብር የሌላቸው ሰዎች መገለጫ ነው፡፡ሀገር የሰማይቷ እየሩሳሌም የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ ናት፡፡ስለዚህ ሀገርን መክዳት የሚያመልኩትን አምላክ የመክዳት ያህል ነው፡፡ምክንያቱም በትንሹ ያልታመነ በትልቁ ሊታመን አይችልም፡፡ሀገርን መክዳት ልክ እናትን እንደ መክዳት ነው፡፡በአንድ ሀገር ውስጥ ከወንጀሎች ሁሉ የከፋው የሀገር መክዳት ወንጀል ነው፡፡እርግጥ ነው ሀገርን መክዳት እና የምታገለግለውን ሀገር መንግስት መክዳት የተወሰነ ልዩነት አለው፡፡ልክ እንደ ወያኔ አንድ መንግስት የሀገሩን ብሄራዊ ጥቅም የማያስጠብቅ ለሚያስተዳድረው ህዝብ ተገቢው ተአማኒነት እና አክብሮት ከሌለው ያንን መንግስት አላገለግልም ማለት የሚያስጠይቅ ክህደት ሳይሆን እንዲያውም የሚያስከብር ተግባር ነው፡፡ስለባንዳነት ሲታሰብ ብዙውን ጊዜ የባንዳነት ቁንጮ ሆኖ ሚታወሰው የአስቆሮቱ ይሁዳ ነው፡፡ይሁዳ አዳኙን ቅዱሱን እየሱስ ከርስቶስን ለ30 ብር አሳልፎ የሸጠው ነው፡፡እሰኪ በዚያ ዘመን ያሉትን አራት ሰዎች እንይ፡፡ዮሀንስ፣ጴጥሮስ፣የአስቆሮቱ ይሁዳ እና ሃዋርያው ጳውሎስ፡፡በዚህች ምድር ላይ ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደፊትም እንደነዚህ አይነት የተለያየ ጠባይ ያላቸው ሰዎች አሉ፡፡የአስቆሮቱ ይሁዳ እራሳቸውንም ሆነ ሌላውን ለገንዘብ እና ለስልጣን አሳልፈው የሚሸጡ የወያኔ እና ወያኔን የሚመስሉ ባንዳዎችና ከሃዲዎች ምሳሌ ነው፡፡ወያኔ የውጪ እርዳታና ብድር እየተሰጠው ኢትዮጵያን ለውጪ ሃይሎች አሳልፎ የሸጠ ሃይል ነው፡፡እድሜ ለወያኔ ኢትዮጵያም ታሪካዊ ማንነቷን እና ክብሯን ያጣች የሰይጣን መፈንጫ ሆናለች፡፡ሌላው ሃዋርያው ጴጥሮስስ ነው፡፡ጴጥሮስ የክርስቶስ ደቀ-መዝሙር ሆኖ እያለ ብዙ ጊዜ ቶሎ ለማመንም ሆነ ቶሎ ለመሳሳትና ለመውደቅ የሚቸኩል ነበር፡፡እየሱስ ክርስቶስን በመከራህ እስከመጨረሻው ካንተ አልለይም ብሎ ቃል ገብቶ ነበር፡፡ነገር ግን ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር ክርስቶስ ዶሮ ሳይጮህ ሶስት ጊዜ ትከዳኛለህ አለው፡፡እንዳለውም በዋና የመከራው ሰአት ክርስቶስን ሶስት ጊዜ ካደው፡፡ነገር ግን ጴጥሮስ በኋላ ላይ ተፀፅቶ ተመለሰ ከውድቀቱ ተነስቶ በእምነቱ በመፅናት የክርስቶስ ዋና ተከታይ በመሆን የቤተክርስቲያን ዋና የፀና መሰረት አለት ሆነ፡፡ሌላው ዮሀንስ ነው፡፡ዮሀንስ በክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር የታሰረ ፅኑ አማኝ ነበር፡፡በእምነቱ በመፅናት ከክርስቶስ መከራው ሳይለይ እስከ መጨረሻው መስቀሉ ድረስ ከጎኑ ያልተለየ ነበር፡፡መጨረሻ ላይ ክርስቶስ በመስቀል ላይ እያለ ነፍሱ ከስጋው ልትለይ ስትል ዮሀንስን እነኋት እናትህ አለው፡፡እናቱን ማርያምን ደግሞ እነሆ ልጅሽ በማለት የማርያምን እና የክርስቲያኖችን የማይለወጥ እናትነትና ልጅነት አፀደቀ፡፡ሌላው ሃዋርያው ፓውሎስ ነው፡፡ሃዋርያው ጳውሎስ መጀመሪያ ላይ በክርስቶስ የማያምን ብቻም ሳይሆን ከአይሁድ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየተቀበለ የክርስቶስን ተከታዮች ያሳድድ የነበረ የአይሁድን የኦሪት ህግ ወይንም ቶራ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሊቅና ፅኑ አማኝ እብራዊ ነበር፡፡ጳውሎስ ላመነበት ነገር ፅኑ አቋም ያለው ስለነበር ይህን የሚያውቀው ክርስቶስም ጳውሎስን ለሃዋርያነት መርጦት በተአምር የእርሱ ተከታይ ክርስቲያን አደረገው፡፡ሃዋርያው ጳውሎስ እንደለመደው ክርስቲያኖችን ለማሳደድ ወደ ደማስቆ እየሄደ ሳለ ነው ክርስቶስ በድሮ ስሙ ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ ብሎ በቀጥታ አናግሮት ከፀሃይ ብርሃን በብዙ እጥፍ በሚበልጥ ተአምራዊ ብርሃን የጳውሎስን አይኑን አሳውሮ ከፈረሱ ላይ መሬት የጣለው፡፡ጳውሎስም የክርስቶስን ተአምራዊ ትእዛዝ በመቀበል በተአምር አይኑ በርቶለት ከሁሉም የላቀው የክርስቶስ ተከታይ ለመሆን በቃ፡፡ልክ ከላይ እንደተገለፁት የቅዱስ መፅሀፍ ሰዎች በእናት ሀገር ኢትዮጵየ ጉዳይ ላይ ተመሳሳይ አካሄድ ወይንም አመለካከት ያላቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ፡፡ዛሬ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ የደረሰችው እንደ አስቆሮቱ ይሁዳ አይነት ባሉ ኢትዮጵያውያን ከሃዲነትና ባንዳነት የተነሳ ነው፡፡በሀገራችን ጉዳይ ላይ ከቻልን እንደ ዮሀንስ ካልቻልን ደግሞ እንደ ጴጥሮስና ጳውሎስ እንሁን እንጂ ለጥቅምና ለስልጣን ብለን እንደ አስቆሮቱ ይሁዳ የለየልን ባንዳና ከሃዲ አንሁን፡፡እንደሚታወቀው የአስቆሮቱ ይሁዳ ክርስቶስን ለ30 ብር ሸጦት ሲያበቃ የሸጠውን ብር ሳይጠቀምበት እራሱን ሰቅሎ ነው የሞተው፡፡በ30 ብሩ አኬልዳማ የሚባል የደም መሬት ነው የተገዛበት፡፡ዛሬም ከውጪ ሃይሎች ብድርና እርዳታ ከሚወረወረው ትርፍራፊ ጥቅም አገኛለሁ በማለት ታሪካዊ ኢትዮጵያን ለውጪ ጠላት አሳልፎ የሚሸጥ ባንዳና ከሃዲ መጨረሻው እንደ ይሁዳ ተመሳሳይ ነው፡፡ወያኔም እንደ ይሁዳ ኢትዮጵያን ለጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች አሳልፎ በመሸጥ ከውጪ ሃይሎች ብድርና እርዳታ የሚሰጠውን 30 ዲናር በስሩ ላሉ ሌሎች ይሁዳዎች ቆንጠር እያደረገ እንደ ውሻ እየወረወረላቸው ብዙ ባንዳና ከሃዲዎችን የራሱ ተከታዮች ለማድረግ ችሏል፡፡እግዚአብሄር ያልባረከው እንደ ይሁዳ በሃጥያት የሚገኝ 30 ዲናር ደግሞ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝን አኬልዳማ ነው፡፡ላለፉት 25 ዓመታት ወያኔ ባመጣው 30 ዲናር ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከብዙሃኑ ጥቅም አንፃር ሲታይ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘርፈ-ብዙ ጥልቀትና ስፋት ያለው ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ ፣ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ሞራላዊ እና አካባቢያውዊ ስነ-ምህዳር ቀውስ ነው የፈጠረው፡፡እርግጥ ነው ከዚህ 30 ዲናር ለጊዜው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያገኙ ጥቂት ተጠቃሚዎች አሉ፡፡እነዚህ ጥቂቶችም ቢሆኑ ይህንን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ወይንም ድሎት እያገኙ ያሉት ብዙሃኑ እየተጎዳ በወንጀልና በግፍ ስለሆነ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በሌላ መንገድ የበሉትን ይተፉታል፡፡ልክ እንደ መለስ የከሃዲና የባንዳ መጨረሻው አያምርም፡፡ሰይጣን እና ሰይጣናዊ ሃይሎች ደግሞ ለራሳቸው ድብቅ ፍላጎትና አላማ ብዙ ወንጀልና ሃጢያት አሰርተው እንደሚፈልጉት ተጠቀሙብህ ሲያበቁ የአገልግሎት ጊዜህ ሲያበቃ እንደ ኮንዶምና ማስቲካ እንደ ቆሻሻ ይወረውሩሃል፡፡ወያኔም በተራው እርሱን በሚያገለግሉት ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርገው ተመሳሳይ ነገር ነው፡፡የጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች በፅዬናዊነት ሽፋን ንፁሃን ምስኪን አይሁዳውያንን ለራሳቸው ድብቅ ፍላጎትና አላማ እንደሚጠቀሙባቸው ሁሉ ወያኔም የዋህ ትግሬዎችን በጭፍን ዘረኝነት ስሜት እየነዳ በዚህ መንገድ እየተጠቀመባቸው እንደሆነ ነው የሚሰማኝ፡፡የጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች በወያኔ በኩል በአማራው በኦሮሞውና በትግሬው መካከል ልክ እንደ ሩዋንዳው አይነት የዘር ፍጅት ወይንም ጀኖሳይድ እንዲፈፀም እየሰሩ እንዳሉ ነው የሚሰማኝ፡፡አብዛኛው ኦሮሞ እውነታው በሂደት እየገባው ወደ ቀልቡ እየተመለሰ በኦሮሞውና በአማራው መካከል ያለው ቅራኔ እየበረደ ወደ መቀራረብ መንፈስ እያመራ ነው፡፡እርግጥ ነው መሰሪው ወያኔ ፊቱን ያዞረበትን ኦሮሞውን ለመደለል ሲል በአዲስ አበባ ልዩ መብት እሰጥሃለሁ እያለ አሁንም ሊያታልለው በቀቢፀ ተስፋ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡መላው የኢትዮጵያ ግዛት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የሚያምን የዜግነት መብቱ ተጠብቆለት የሌላውንም እያከበረ በሰላምና በፍቅር የሚኖርባት የሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገር ነች፡፡ይህ የወያኔ አካሄድ በራሱ ለኦሮሞዎች ንቃተ-ህሊና የማይስማማ ስድብ ነው፡፡ነገ ደግሞ አማራውንም ጉራጌውንም በአዲስ አበባ የተለየ መብት እሰጥሃለሁ እያለ በኢትዮጵያውያን መቀለድ ይጀምራል ማለት ነው፡፡በእርግጥ ያለው ሃቅ ወያኔ ትግሬዎች ናቸው በአዲስ አበባ ላይ የተለየ መብት ያላቸው፡፡ለመሆኑ ወያኔ ደስ ሲለው ወይንም ሲናደድ አንድ የሆነ ከተማ ወይንም ክልል ወይንም መሬት እንደ አምባሻ እየከለለና እየቆረሰ እንደፈለገው ለመስጠት ወይንም ለመንሳት መብት የሰጠው ማነው?ይህ የሚያሳየው ወያኔ ሀገር ለማስተዳደር ምንም አይነት ህጋዊ መሰረትና ቅቡልነት የሌለው ሃይል ለመሆኑ ማስረጃ ነው፡፡በዚህ ምክንያት ላለፉት 25 ዓመታት ወያኔ ሀገር እያስተዳደረ ያለው ሰዎችን በጥቅም ባማታለል፣በፕሮፖጋንዳ፣በማጭበርበር፣በማደናገር፣እርስ በርስ በማናከስና እና በሃይል ነው፡፡
    በተለይም ለወያኔ በስልጣን መቆየት ባንዳዎችና ከሃዲዎች ከፍተኛ ድርሻ ነው ያላቸው፡፡ባንዳና ከሃዲዎች ደግሞ መጨረሻቸው አያምርም፡፡የፍትህ አምላክ ወንጀልና ግፍ ሲሰራ ለጊዜው ያላየ ዝም ያለ ይመስላል እንጂ ጊዜው ሲደርስ ለሁሉም እንደ ስራው ፍትህን ይሰጣል፡፡በዚህ አንጠራጠር፡፡ሌላውን ትተን አምላክ በሞተ እሬሳ እንኳን ሳይቀር ፍትህን የሰጣል፡፡ድሮ አንድ የሰማሁት ታሪክ ላውጋችሁ፡፡አንድ ወቅት አንድ በገጠር ውስጥ የሚኖር ሰው ሌላ ሰው ይገድልና ከመንገድ ገባ ያለ ቦታ ይቀብረዋል፡፡አንድ ቀን ያሰው በዚያ በቀበረው የሞተ እሬሳ አቀራቢያ ሁኔታውን ለማየት በዚያ ያልፋል፡፡ያ የሞተ ትኩስ እሬሳ ቀስ በቀስ መበስበስ ቢጀምርም አይኑ ግን ገና አልፈሰሰም ነበርና ገዳይ ይህንን ሬሳ ሲመለከት ሬሳው አይኑን አፍጥጦ ያየዋል፡፡ዛሬም ሞተህ ታየኛለህ እንዴ ብሎ ገዳይ በንዴት ሬሳውን በጦሩ የብረት ጫፍ ያለው እጀታ አናቱን ይመታዋል፡፡የጦሩ እጀታ በሚገርም ሁኔታ የሬሳው ጭንቅላት ላይ ጠብቆ ይሰካል፡፡ገዳይም የተሰካውን ጦሩን ከሬሳው አናት ላይ በችኮላ ለማስለቀቅ ሳያስበው በሃይል ሲጎትት የጦሩ ጫፍ እራሱን ይወጋውና ገዳይም ሳያስበው እዚያው እራሱን በራሱ ጦር ገድሎ ይሞታል፡፡ሌላ አይደለም እሬሳ ሳይቀር ገዳዩን ለፍትህ ሲባል ይበቀላል፡፡ይህንን ያነሳሁት ሰዎችን የሰሩት ግፍና ወንጀል እራሱ እረፍት እያሳጣ እያሳደደ ምን ያህል እንደሚበቀላቸው ነው፡፡ከሃዲና ባንዳዎችም ተመሳሳይ እጣ ፈንታ ነው የሚጠብቃቸው፡፡በቅዱስ መፅሃፍ እንደምናነበው ቃየል ወንድሙን አቤል ከገደለ በኋላ የወንድሙ ደም የህሊና እረፍት እየነሳው በምድር ላይ ተቅበዝባዥ ሆነ ነው የሚባለው፡፡
    ወያኔዎችም የሰሩት ወንጀልና ግፍ ፅዋው ሞልቶ እየፈሰሰ ነው፡፡የሚገርመው ግን የባከነ ጊዜያቸው ጭምር እንዳበቃ እንኳን አለመረዳታቸው ነው፡፡ምናልባት አለን የሚሉት የመጨረሻ ነገር የተስፋይቱ ምድራቸው ትግራይ ብቻ ልትሆን ትችላለች፡፡ወያኔዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያበጣብጡት ትግራይ የምትባለው የተስፋይቱ ምድራቸው እንደ አማራጭ አለችን ብለው ተማምነው ነው፡፡እኛ ግን ሌላ አማራጭ ሀገር ስለሌለን ከአምላክ እርዳታ ጋር ብቸኛዋ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በጋራ ተባብረን ከጥፋት እናድናት፡፡

  18. እኛ ለወልቀይ ጸገደይ መሬት ምን አገባችሁ ያለው የብአዴን ልዑልሰገድ በቀለ አንተተ ምንአገባህ/ሽ/ እናንተ ምንም አይደላችሁ
    ይህ ሰው የኢትዮጵያ ነቀርሳ ልዑልሰገድ በቀለ/የሃገር ነቀርሳ/ ነው! ናቸው!
    የጎሳ ፓለቲካ ሃገርን ያፈረሳል! ለማንኛውም ይህ ውሻ ልዑልሰገድ በቀለ በእሳት መቃጠል ነበረበት ይህ ቆሻሻ ሆዳም

  19. Ante werada ygonder jegname hone fere endethh aynet belegena betaric tedergo aywekim
    Please do not just write think what is the truth is

  20. Leba enat lijwan atminim endembalew hulu leweyane ye Ethiopia his in Reiner enderasu Hulu wishet yimeslewal woyim lemkebel kendotal woyane wededem tela ye Ethiopia hisib bekagn biloal amines motion tekebel

  21. ባንዳ ዎያኔ ትግሬ ይመስላል። አማራ አንዲህ ደንግጦ አይሞትም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*