“ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ ላይ በማስመርኮዝ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ የተላላፈ መልዕክት

ቆሞስ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ለበርካታ ዓመታት የወንጌል ትምህርት ሲሰጡ የቆዩ እንደሆነ ያታወቃል። በአሁን ሰዓት አገራችን ውስጥ ሕዝብ ላይ በወያኔዎች እየደረሰ ያለውን ፍጅትና እልቂት አስመልክተው“ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ያስተላለፉትን እጅግ ወቅታዊና ልብ የሚነካ መልዕክት ይከታተሉ።

 

10 Comments on ““ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ ላይ በማስመርኮዝ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ የተላላፈ መልዕክት”

  1. I am thinking for the coming future of tigray generation,they may enjoy by wetanes crime against Ethiopians but tomorrow ?

  2. let me share with you some good news,

    ESAT reported today that about 450 Ethiopian soldiers have deserted the fascist woyane thugs and murderers and joined the struggle on the side of our heroic Ethiopian warriors in Gonder. The fascists looters and murderers will be chased where ever they go. the roads leading from Addis to the north must all be blocked to stop any movement of these fascists and their loot.
    http://ecadforum.com/2016/09/04/more-than-450-ethiopian-regime-soldiers-deserted/

  3. The date is coming very soon, and we are going to remember our hero who have lost their life in Oromia and Amhara region for ever.

  4. መቼ ይሆን እንደ መምህር ዘበነ ለማ ያሉት እንደዚህ እውነት መመስከር የሚጀምሩት። ልቦና ይስጣቸው።

  5. Amhara and Afar VS Tigre

    በወያኔ ትግሬ ጉዳት ያልደረሰበት ኢትዮጲያዊ ቢኖር ትግሬ ብቻ ነው፡፡ በራሱ በተፈበረከ የግል መተዳደሪያ ደንብ ሰበብ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲል የዘር ፖለቲካ አውጆ ህዝብን በመከፋፈል እንዳሰኜው ሀገርን ከመቆራረስ ጀምሮ ያልጎዳው የማህበረሰብ አካል የለም፡፡ ይሁንና የመጀመሪያና በከባድ የወያኔ ትግሬ የረጅም ዘመን ሰለባዎች ግን አፋርና አማራ ናቸው፡፡

    ወያኔ ትግሬ ወደ ትግራይ ደረቅ ተራራ ሲወጣ አላማው ኢትዮጲያን አፍርሶ ታላቋን ትግራይ ለመስረት ነው፡፡
    የ1967 ዓ. ም እቅዳቸውንና የታላቋን ትግራይ ካርታ መመልከት ለዚህ ማረጋገጫ ነው፡፡ ታላቋ ትግራይ የአማራንና የአፋርን ቦታወች በጉልበት በመያዝ መመስረት ያለባት ስትሆን ይህን ለማሳካትም ነው የዘር ፖለቲካ ፈጥረውና ክልል በሚል ሰበብ ሀገርን ቆርሰው ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ በሚል ሰበብ የትግራይን ክልል ግማሽ የሆነውን ከአማራና ከአፋር በማን አለብኝነት ወደ ትግራይ ለማጠቃለል የደፈሩ፡፡

    በአማራ ላይ ያልተመኙት ጥፋትና ያለፈፀሙት በደል የለም፡፡ የወያኔ መሪዎች ስለአማራ ተናግረዋል ከሚባሉት ንግግሮች ወስጥም

    “ አማራ ጠላት ነው” (የሕ.ወ.አ.ት. ማእከላዊ አቋም – ሰነድ)።
    “አማራ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ” (መለስ ዜናዊ)።
    “አማራን እንደ ሲጋራ ረግጠን ጥለነዋል” (ስዬ አብርሃ)።
    “ገድለን የቀበርነውን አማራ አታንሱብን” (ሳሞራ ይኑስ)።
    “አማራውንና ኦርቶዶክሱን ሰብረን ጥለነዋል” (አቦይ ስብሃት)።
    “አማራ ትምክሕተኛ ነው” (ገብረኪዳን ደስታ)። የሚሉት ጭምር ይገኙበታል፡፡

    ምን አይነትና ያህል በደል እንዳደረሱ ደግሞ በተለይ በነሱ ተጠቂ በሆነ አማራ ዘንድ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ የቻሉ አማራን እደረገጡት፣ እንዳሽመደመዱት፣ እንደሰባበሩት፣ እንደጨረሱትና እንዳጠፉት በማመን ነው፡፡ ልክ በአማራ ላይ እንደሚሆኑት ሁሉ በአፋርም ላይ እየሆኑ 25 አመታትን አስቆጥረዋል፡፡ አላማቸውም አማራንና አፋርን በማዳከምና ከተቻለም በማጥፋት ታላቋ ትግራይን በነሱ መሬት ላይ ለመመስረት ነው፡፡ የታላቋ ትግራይ ካርታ እንደሚያመለክተው የአማራን ግዛት ከጎንደርና ከወሎ በመውሰድ የምግብ፣ ውሃና የተለያዩ ማዕድናትንና ግብአቶችን ከማሟላት በተጨማሪ በሱዳን በኩል የውጪ ግንኙነት እንዲኖራቸው ነው፡፡ በአፋር በኩል ደግሞ ሁሉንም የአፋር ክልል እስከሚባል ድረስ በቁጥጥራቸው ስር አድርገው ከሳሆ ብሄረሰብ እስከ ጅቡቲ ያለውን የቀይ ባህርን በር በትግራይ ስር አድርገው ለመቆጣጠር ነው፡፡

    ይሁንና ያ ገድለነዋልና ጠፍቷል ያሉት በመቃብሩ ላይ ቆመው በደስታ ሲጨፍሩበት የኖረ 30 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ግን እንደ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ ሊፈጃቸው በመቃረቡ በድንጋጤ የሚይዙትንና የሚያድርጉትን አያሳጣቸው ሲሆን ሁኔታውን በከፋ ለማባባስ ሲሉ ከዚህ እየቀደዱ ከዚያ መለጠፍን ተያይዘውታል፡፡ ከአሁ በኋላ ግን እንዳለፈው 25 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ ለመሆን መቻል ቀርቶ የሚያስቡም አይሆኑም፡፡ ያ የታላቋ ትግራይ ምስረታ ጉዳይም እነሱ እንደሚገምቱትና እስካሁንም እንደሆነላቸው በፍፁም ቀላልና ምንም ጊዜም ሊሆንላቸው የማይችል እንደሆነም ለነሱም እየታየ ነው፡፡ ስንጠፋፋ እንኖራታለን እንጂ ትግራይ ግን በምንም መንገድ ተከዜን ተሻግራ የጎንደርን መሬት በባለቤትነት ልትይዝና በሰላም እየኖረች ልትጠቀምበት አትችልም፡፡ ህዝቦች ሀገራቸው ስለሆነ ይችላሉ፡፡ ቦታው ግን ጎንደሬ ሲሆን ማንነቱም አማራ ነው፡፡ የወሎ ጉዳይም እንደዚሁ ነው፡፡

    በአማራ ለምና ሀብታም ቦታ ላይ ታላቋን ትግራይ የመመስረት ህልማቸው ቅዤት ሆኖ ለዘላለም የሚቀር እንጂ በምንም መንገድና ምን ጊዜም ሊሆን የማይችል ነው፡፡ ሁኔታው ወደባሰ ሳያመራ ግን አንድም ሚሊሜትር ሳተቀር ሁሉንም በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል አካል ያደረጉትን የአማራን መሬት አሁኑ ወደ ቦታው መልቀቅ አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆን ግን በአማራ ቦታ እነሱ ሰላም በማግኜት በፍፁም ሊጠቀሙበት አይችሉም፡፡

    የአፋር ማዕድንና የቀይ ባህር ወደብና በር ደግሞ ሌላኛው የታላቋ ትግራይ መመስረት ዋነኛው አካል ነው፡፡ ይሁንና ይህም ህልም በአማራ ቦታ ላይ እንደሆነባቸው ሁሉ ቅዤት ሆኖ ለዘላለም የሚቀር እንጂ በምንም መንገድና ምን ጊዜም እውን ሊሆን የማይችል ነው፡፡ አፋሮችም እንደ አማሮች ውስጥ ለውስጥ ሲቃጠሉ ኖሮው አሁን በገሀድ እያጉረመረሙ ሲሆን እንደ አማሮች በቅርቡ በወያኔ ትግሬዎች ላይ መነሳታቸው የማይቀር ሀቅ ነው፡፡

    አሁን ሂዱና የአፋርን ክልል ከላይ እስከታች ተመልከቱት፡፡ ሁሉንም የሀገርና የውጪ ኢንቨስትመንት በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ትግሬዎች ናቸው የያዙት፡፡ የማዕድን፣ የንግድ፣ የቱሪዝምና የመሳሰሉት ዘርፎች በትግሬዎች የተያዙ ናቸው፡፡ ይህንም ለማድረግ የቻሉ የአፋርን ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ በነሱ እጅ ይዘው ለነሱ ጥቅም ይሰሩ ዘንድ ስለሚያሽከረከሩት ነው፡፡ ይህም ልክ በሌሎች የኢህአዴግ ብሄር ተወካይ ቅጥረኞች እንደሚያደርጉት ማለት ነው፤ በተለይም ብአዴን፡፡

    ይሁንና ከአሁን በኋላ ግን ወያኔ ትግሬ በአማራና አፋር የሚኖሬው ቦታ እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊያን እንጂ ከዚህ የተለየ በፍፁም አይሆንም፡፡ አማራ ቀርቶ አፋር ለብቻው ቆርጦ ከተነሳባቸው ኢኮኖሚያቸውን ጨምሮ በተለያየ መንገድ ነው እክስሮ ድምጥማጥ የሚያደርጋቸው፡፡ እነሱ ከአፋር ጋር ተጣሉ ማለት አለቀላቸው ማለት ነው፡፡ ይሁንና ለመታረቅ ደግሞ አይችሉም፡፡ ምክንያቱም ለመታረቅ ከፈለጉ በትግራይ ክልል የሚገኙትን የአፋር ግዛቶች ሁሉንም ለአፋር ክልል መመለስ አለባቸው፡፡ በአፋር ክልል የሚያደርጉትንም ቅኝ ግዛት፣ ዝርፊያና ብዝበዛ ማቆም አለባቸው፡፡ በአፋር አስተዳደር የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትም ማቆም አለባቸው፡፡ ይህን አደረጉ ማለት ደግሞ ከሰሩ ማለት ስለሚሆን በቀላሉ የሚያደርጉት አይሆንም፡፡ ይህም ማለት በሁለት አጣብቂም መሀል ተሰነቀሩ ማለት ነው፡፡ የወያኔ የፋፈለህ ግዛው ዘር ፖለቲካና ክልል የመጨረሻ ውጤት እነሱን በጭንቅ የሚከታቸው እንደሆነ አስቀደሞ ሲነገርበት የነበርም ይህን በመረዳት ነው፡፡ እነሱ አሁን በተለያዩ መንገዶች በከባድ ጭንቀቶች ላይ ናቸው፡፡

    አማራንም በተመለከተ ያለባቸው ጭንቅ ልክ እንደ አፋር ነው፡፡ ለትግራይ ክልል ብቸኛው ለምና በውሃ ሀብት የታደለ በህገወጥ መንገድ ከአማራ የወሰዱት ቦታ ነው፡፡ የትግራይ ኢኮኖሚና ዝርፊያ በአማራ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ሰላም ለማግኜትና ከወንጀለኛነት ለመዳን በማለት የማይገባቸውን ቦታ ከመመለስ ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ያላቸውን አሉታዊ ድርጊት ሁሉ ካቆሙ ትግራይ በራሷ አንድ ሳምንት እንኳ እንደ አለችበት ሆና ለመቀጠል አትችልም፡፡ ያላቸው አማራጪ ግልፅና የሚታወቅ ሆኖ እያለና ይህም ከሰላምና ከወንጀለኛነት ነፃ በመሆን በሀገራቸው ኢትዮጲያ በፈለጋቸው ቦታ እንደ ዜጋ መኖር ሲሆን እነሱ ግን የተለዩ ፍጡሮች ስለሆኑ ጠማማውንና ጎጅውን መንገድ የሚመርጡ ናቸው፡፡ የመጠረሻ ውጤቱ ግን በተለያየ መንገድና በተደጋጋሚ በነሱ ላይ ከባድ ፍርድ የሚበየንበት ነው፡፡

  6. በቀለ ገርባ ሞቷል የሚል ጭምጭምታ ይሰማል
    የኦሮሞ ተቃውሞ ሊጋጋል ነው

  7. እንተቧበር ጥሩ ሐሳብነው ከዛ በላይ መናገር ይገባሃል ምክንያቱ ከግብፅ እና ከሻዕብያ የተላክ ገንዘብ በነ ብርሃኑ ነጋ አማካይነት አንተም ትንሽ ቀምስሃል እና መናገር ይገባሃል የአንተ አያቶች የጣልያን ባንዳዎች ነበሩ አንተ ደግሞ የግብፅ ባንዳ ስትሆን ምንም አይስገርምም ምክንያቱ የአያትህ ታሪክ ነው እየደገምክ ያለህው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*