መረጃ ሙሉ ያደርጋል የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=eIgIq8lvwUs&w=640&h=360]
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=eIgIq8lvwUs&w=640&h=360]
konsertu befitum mekahed yelbetm
lemsatf yemimta hulu halafintu erasu new yemiwesdw
kefitegna yebomb tikat menoru asasbilign
wid dije
Amhara and Afar VS Tigre
በወያኔ ትግሬ ጉዳት ያልደረሰበት ኢትዮጲያዊ ቢኖር ትግሬ ብቻ ነው፡፡ በራሱ በተፈበረከ የግል መተዳደሪያ ደንብ ሰበብ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲል የዘር ፖለቲካ አውጆ ህዝብን በመከፋፈል እንዳሰኜው ሀገርን ከመቆራረስ ጀምሮ ያልጎዳው የማህበረሰብ አካል የለም፡፡ ይሁንና የመጀመሪያና በከባድ የወያኔ ትግሬ የረጅም ዘመን ሰለባዎች ግን አፋርና አማራ ናቸው፡፡
ወያኔ ትግሬ ወደ ትግራይ ደረቅ ተራራ ሲወጣ አላማው ኢትዮጲያን አፍርሶ ታላቋን ትግራይ ለመስረት ነው፡፡
የ1967 ዓ. ም እቅዳቸውንና የታላቋን ትግራይ ካርታ መመልከት ለዚህ ማረጋገጫ ነው፡፡ ታላቋ ትግራይ የአማራንና የአፋርን ቦታወች በጉልበት በመያዝ መመስረት ያለባት ስትሆን ይህን ለማሳካትም ነው የዘር ፖለቲካ ፈጥረውና ክልል በሚል ሰበብ ሀገርን ቆርሰው ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ በሚል ሰበብ የትግራይን ክልል ግማሽ የሆነውን ከአማራና ከአፋር በማን አለብኝነት ወደ ትግራይ ለማጠቃለል የደፈሩ፡፡
በአማራ ላይ ያልተመኙት ጥፋትና ያለፈፀሙት በደል የለም፡፡ የወያኔ መሪዎች ስለአማራ ተናግረዋል ከሚባሉት ንግግሮች ወስጥም
“ አማራ ጠላት ነው” (የሕ.ወ.አ.ት. ማእከላዊ አቋም – ሰነድ)።
“አማራ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ” (መለስ ዜናዊ)።
“አማራን እንደ ሲጋራ ረግጠን ጥለነዋል” (ስዬ አብርሃ)።
“ገድለን የቀበርነውን አማራ አታንሱብን” (ሳሞራ ይኑስ)።
“አማራውንና ኦርቶዶክሱን ሰብረን ጥለነዋል” (አቦይ ስብሃት)።
“አማራ ትምክሕተኛ ነው” (ገብረኪዳን ደስታ)። የሚሉት ጭምር ይገኙበታል፡፡
ምን አይነትና ያህል በደል እንዳደረሱ ደግሞ በተለይ በነሱ ተጠቂ በሆነ አማራ ዘንድ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ የቻሉ አማራን እንደረገጡት፣ እንዳሽመደመዱት፣ እንደሰባበሩት፣ እንደጨረሱትና እንዳጠፉት በማመን ነው፡፡ ልክ በአማራ ላይ እንደሚሆኑት ሁሉ በአፋርም ላይ እየሆኑ 25 አመታትን አስቆጥረዋል፡፡ አላማቸውም አማራንና አፋርን በማዳከምና ከተቻለም በማጥፋት ታላቋ ትግራይን በነሱ መሬት ላይ ለመመስረት ነው፡፡ የታላቋ ትግራይ ካርታ እንደሚያመለክተው የአማራን ግዛት ከጎንደርና ከወሎ በመውሰድ የምግብ፣ ውሃና የተለያዩ ማዕድናትንና ግብአቶችን ከማሟላት በተጨማሪ በሱዳን በኩል የውጪ ግንኙነት እንዲኖራቸው ነው፡፡ በአፋር በኩል ደግሞ ሁሉንም የአፋር ክልል እስከሚባል ድረስ በቁጥጥራቸው ስር አድርገው ከሳሆ ብሄረሰብ እስከ ጅቡቲ ያለውን የቀይ ባህርን በር በትግራይ ስር አድርገው ለመቆጣጠር ነው፡፡
ይሁንና ያ ገድለነዋልና ጠፍቷል ያሉት በመቃብሩ ላይ ቆመው በደስታ ሲጨፍሩበት የኖረ 30 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ግን እንደ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ ሊፈጃቸው በመቃረቡ በድንጋጤ የሚይዙትንና የሚያድርጉትን አያሳጣቸው ሲሆን ሁኔታውን በከፋ ለማባባስ ሲሉ ከዚህ እየቀደዱ ከዚያ መለጠፍን ተያይዘውታል፡፡ ከአሁ በኋላ ግን እንዳለፈው 25 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ ለመሆን መቻል ቀርቶ የሚያስቡም አይሆኑም፡፡ ያ የታላቋ ትግራይ ምስረታ ጉዳይም እነሱ እንደሚገምቱትና እስካሁንም እንደሆነላቸው በፍፁም ቀላልና ምንም ጊዜም ሊሆንላቸው የማይችል እንደሆነም ለነሱም እየታየ ነው፡፡ ስንጠፋፋ እንኖራታለን እንጂ ትግራይ ግን በምንም መንገድ ተከዜን ተሻግራ የጎንደርን መሬት በባለቤትነት ልትይዝና በሰላም እየኖረች ልትጠቀምበት አትችልም፡፡ ህዝቦች ሀገራቸው ስለሆነ ይችላሉ፡፡ ቦታው ግን ጎንደሬ ሲሆን ማንነቱም አማራ ነው፡፡ የወሎ ጉዳይም እንደዚሁ ነው፡፡
በአማራ ለምና ሀብታም ቦታ ላይ ታላቋን ትግራይ የመመስረት ህልማቸው ቅዤት ሆኖ ለዘላለም የሚቀር እንጂ በምንም መንገድና ምን ጊዜም ሊሆን የማይችል ነው፡፡ ሁኔታው ወደባሰ ሳያመራ ግን አንድም ሚሊሜትር ሳትቀር ሁሉንም በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል አካል ያደረጉትን የአማራን መሬት አሁኑ ወደ ቦታው መልቀቅ አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆን ግን በአማራ ቦታ እነሱ ሰላም በማግኜት በፍፁም ሊጠቀሙበት አይችሉም፡፡
የአፋር ማዕድንና የቀይ ባህር ወደብና በር ደግሞ ሌላኛው የታላቋ ትግራይ መመስረት ዋነኛው አካል ነው፡፡ ይሁንና ይህም ህልም በአማራ ቦታ ላይ እንደሆነባቸው ሁሉ ቅዤት ሆኖ ለዘላለም የሚቀር እንጂ በምንም መንገድና ምን ጊዜም እውን ሊሆን የማይችል ነው፡፡ አፋሮችም እንደ አማሮች ውስጥ ለውስጥ ሲቃጠሉ ኖሮው አሁን በገሀድ እያጉረመረሙ ሲሆን እንደ አማሮች በቅርቡ በወያኔ ትግሬዎች ላይ መነሳታቸው የማይቀር ሀቅ ነው፡፡
አሁን ሂዱና የአፋርን ክልል ከላይ እስከታች ተመልከቱት፡፡ ሁሉንም የሀገርና የውጪ ኢንቨስትመንት በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ትግሬዎች ናቸው የያዙት፡፡ የማዕድን፣ የንግድ፣ የቱሪዝምና የመሳሰሉት ዘርፎች በትግሬዎች የተያዙ ናቸው፡፡ ይህንም ለማድረግ የቻሉ የአፋርን ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ በነሱ እጅ ይዘው ለነሱ ጥቅም ይሰሩ ዘንድ ስለሚያሽከረከሩት ነው፡፡ ይህም ልክ በሌሎች የኢህአዴግ ብሄር ተወካይ ቅጥረኞች እንደሚያደርጉት ማለት ነው፤ በተለይም ብአዴን፡፡
ይሁንና ከአሁን በኋላ ግን ወያኔ ትግሬ በአማራና አፋር የሚኖሬው ቦታ እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊያን እንጂ ከዚህ የተለየ በፍፁም አይሆንም፡፡ አማራ ቀርቶ አፋር ለብቻው ቆርጦ ከተነሳባቸው ኢኮኖሚያቸውን ጨምሮ በተለያየ መንገድ ነው አክስሮ ድምጥማጥ የሚያደርጋቸው፡፡ እነሱ ከአፋር ጋር ተጣሉ ማለት አለቀላቸው ማለት ነው፡፡ ይሁንና ለመታረቅ ደግሞ አይችሉም፡፡ ምክንያቱም ለመታረቅ ከፈለጉ በትግራይ ክልል የሚገኙትን የአፋር ግዛቶች ሁሉንም ለአፋር ክልል መመለስ አለባቸው፡፡ በአፋር ክልል የሚያደርጉትንም ቅኝ ግዛት፣ ዝርፊያና ብዝበዛ ማቆም አለባቸው፡፡ በአፋር አስተዳደር የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትም ማቆም አለባቸው፡፡ ይህን አደረጉ ማለት ደግሞ ከሰሩ ማለት ስለሚሆን በቀላሉ የሚያደርጉት አይሆንም፡፡ ይህም ማለት በሁለት አጣብቂም መሀል ተሰነቀሩ ማለት ነው፡፡ የወያኔ የከፋፈለህ ግዛው ዘር ፖለቲካና ክልል የመጨረሻ ውጤት እነሱን በጭንቅ የሚከታቸው እንደሆነ አስቀደሞ ሲነገርበት የነበርም ይህን በመረዳት ነው፡፡ እነሱ አሁን በተለያዩ መንገዶች በከባድ ጭንቀቶች ላይ ናቸው፡፡
አማራንም በተመለከተ ያለባቸው ጭንቅ ልክ እንደ አፋር ነው፡፡ ለትግራይ ክልል ብቸኛው ለምና በውሃ ሀብት የታደለ በህገወጥ መንገድ ከአማራ የወሰዱት ቦታ ነው፡፡ የትግራይ ኢኮኖሚና ዝርፊያ በአማራ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ሰላም ለማግኜትና ከወንጀለኛነት ለመዳን በማለት የማይገባቸውን ቦታ ከመመለስ ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ያላቸውን አሉታዊ ድርጊት ሁሉ ካቆሙ ትግራይ በራሷ አንድ ሳምንት እንኳ እንደ አለችበት ሆና ለመቀጠል አትችልም፡፡ ያላቸው አማራጪ ግልፅና የሚታወቅ ሆኖ እያለና ይህም ከሰላምና ከወንጀለኛነት ነፃ በመሆን በሀገራቸው ኢትዮጲያ በፈለጋቸው ቦታ እንደ ዜጋ መኖር ሲሆን እነሱ ግን የተለዩ ፍጡሮች ስለሆኑ ጠማማውንና ጎጅውን መንገድ የሚመርጡ ናቸው፡፡ የመጠረሻ ውጤቱ ግን በተለያየ መንገድና በተደጋጋሚ በነሱ ላይ ከባድ ፍርድ የሚበየንበት ነው፡፡
Peaceful and Hard working Gurage VS killer and looter Tigre
የአዲስ አበባ ጉራጌዎችን ወያኔ የት አደረሳቸው?
እንደ እሱ ትምክተኛ፣ ጠባብ፣ ጎጠኛና ዘረኛ የሆነ በሀገራችን ታሪከ ተሰምቶም ሆነ ታይቶ የማይታወቅ የትግሬ ቅኝ ገዢ ሀይል አንድ ቀን በግዛት በቆየ ቁጥር ገና ብዙ ስቃይ እናያለንና ጉድ እንሰማለን፡፡ ልክ መለስ በ1997 ምርጫ ሽንፈታቸው ወቅት የህዝብን በነሱ ላይ አመፅ ለማርገብ ሲል እንዳደረገው ሁሉ አሁንም በአዲስ አበባ ስም በዚህ በከባድ ቀውጢ ውስጥ በገቡበት ወቅት የኦሮሞን ህዝብ ማምለጫቸውና ከገቡበት ለመውጣት መጠቀሚያ መሳሪያቸው ለማድረግ በትልቅ ዝግጅት ላይ ናቸው፡፡
በመጀመሪያ አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዋና ከተማ ሆና ለ130 እመታት አካባቢ ያገለገለች ስትሆን ከዜሮና ከሌለችበት ተነስታ ነው በመላው ኢትዮጲያዊያን ላብና ደም ልትገነባ የቻለች፡፡ ከተመሰረተች ጀምሮ በተማዋ የሚኖሩ ሁሉም ብሄረሰቦች ናቸው፡፡ የተገነባችም በሁሉም ብሄረሰቦች ነው፡፡ ታዲያ ህዝብ ያልመረጠውና የሁሉም ብሄረሰቦች ጠላት የሆነ የትግራይ ቅኝ ገዢ ዘራፊ ቡድን እንዴት ሆኖ ነው አዲስ አበባን ለስልጣን መቆያ መጠቀሚያነት ለድርድር ሊጠቀምባት የሚችል? በከተማዋ የሚኖረው 5 ሚሊዮን ህዝብ በትግራይ ክልል ከሚኖረው ህዝብ ጠቅላላ ቁጥር የሚበልጥና የነቃ ህዝብ ሲሆን ከሁሉም ብሄረሰቦች የተሰባሰበ ነው፡፡
ታዲያ እነዚህ የኢትዮጲያ ልጆች የሁሉም ብሄረሰቦች ዋና ከተማ የሆነችን አዲስ አበባን መራሹ ወያኔ ኦሮሞን መጠቀሚያ ለማድረግ በማሰብ ህዝቡን እንደምንም በመቁጠር ለሺያጪ ሲያቀርባት ህዝቡ በዝምታ ይመከለታል ወይ? በእውነት ኦሮሞወችስ በዚህ መልክ ከወያኔ ጋር መስማማት ዘለቄታ ያለው ጥቅም ሊያመጣላቸው የሚችል ነው ወይ? የኦሮሞን ህዝብ ለ25 አመታት እየጨፈጨፈ የሚገኝ የትገሬ ቅኝ ገዢ ይህን ለማድረግ አንድም ህጋዊም መብትም ሆነ ወቅታዊ ምክንያት የሌለው ሲሆን በእውነት ለኦሮሞስ አስቦ ነው ወይ?
በአዲስ አበባም ሆነ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም ብሄረሰቦች የጋራ ዋና ከተማ የሆነች አዲስ አበባ ጉዳይ መወሰን የሚችል በሁሉም ዜጎች መሆኑ ታውቆ ኦሮሞዎች ከህዝብ ጎን መቆም እንጂ በዚህ ጉዳይ ተታለው ለአረመቴ ትግሬዎች ነፍስ አዳኝ መጠቀሚያ መሆን የለባቸውም፡፡ ወያኔ ይህን የሚያደርግ ለራሱ ብቻ ሲልና በሱ ላይ አንድነት የፈጠረን ህዝብ ለመከፋፈል ነው፡፡ ይሁንና ይህን እድል ግን በፍፁም ለሱ መስጠት አይገባም፡፡ ትግሬዎች በህዝባችን መካከልና በሀገራችን ላይ ችግር ፈጣሪዎች እንጂ መፍትሄ የሚያመጡ አይደሉምና በአዲስ አበባም ሆነ በሌላ ስም በህዝብ መሀል ይገቡ ዘንድ ለነሱ እድል መስጫው በራፍ ሙሉ በሙሉ መዘጋት አለበት፡፡ እነሱን በጋራ በማባረር ህዝቦች በጋራ የሚያመጡት መፍትሄ ነው ተቀባይነት የሚኖረውና ጥቅምም ሊያመጣ የሚችል፡፡ ወያኔ ግን የራሱን ነፍስ ለማዳን የማይሞከረውን ሳይቀር አየሞከረ ነውና ህዝብ ይህን አውቆ በጋራ በሱ ላይ መነሳት አለበት፡፡
የአዲስ አበባ ታላቅ ባለውለታዎችና ከምስረታዋ ጀምሮ ለ130 አመታት ያህለ የከተማዋ ዋነኛ ሰራተኞችና ምልክቶች የሆኑት ታታሪ ጉራጌዎች የት ደረሱ? ምንም እንኳ ቀደም ባለው የህዝብ ቆጠራ አማራ በአዲስ አበባ 74 በመቶ የሆነና በ1999 ደግሞ በህዝብ ብዛት ስም የፖለቲካ ቁማር ለመጫወት በማሰብ ወያኔ አካሄድሁት ባለው ቆጠራ ሆን ተብሎ የአማራን ህዝብ ቁጥር ለማሳነስ ተብሎ የተሰራ በመሆኑ በዚህ ወቅት የአማራ ቁጥር የአዲስ አበባ ህዝብ ግማሽ አካበቢ ቢያደርጉትም፣ እውነቱ ግን ከ70 በመቶ በላይ ነው፡፡ የጉራጌ ብሄር ቁጥር አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 430.000 ብለው ነው ወያኔዎች በ1999 ያሰፈሩት፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ ወደ 530.000 ይሆናል ተብሎ ይገመታል፡፡
ታዲያ ያ ከታች ጀምሮ በርትቶ በመስራት ከላይ እየደረሰ መርካቶን ሙሉ በሙሉ እስከሚባል ድረስ ተቆጣጥሮ ከተማውን እያሳደገና ህዝቡን አያገለገል ይወደድና ይከበር የነበር ጉራጌ ዛሬ ከራሱ ቦታ ከመርካቶ የት ገባ? ከበፊቱ ህዝብ ቆጠራ ጋር ሲተያይ ቢያንስ በ2.5 ሚሊዮን ብልጫ ማሳየት የሚገባው የአማራ ህዝብ ቁጥር በ1999 በታቀደው የወያኔ በብሄር ቁጥር ስም የፖለቲካ ቁማር ጨዋታ ግን በ2.5 ሚሊዮን አንሶ ነው ተገኜ የተባል፡፡ ታዲያ በ1999 ህዝብ ቆጠራ በ2.5 ሚሊዮን አንሶ ተገኜ የተባለ ካለፈው ቆጠራ በ5 ሚሊዮን አድጎ መገኜት የሚገባው ሆኖ እያለ ያን 5 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ የት አደረሱት ማለት ነው? ይህ በእውነት ሌላ ሳይሆን የህዝብ ቂጥርን ለፖሊተካ ቁማር መጫወቻ ወማሰብ ሆን ብለው በቁጥር ጨዋታ ለነሱ በሚመችና አማራን ደግሞ በሚጎዳ መልክ የሰሩት ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡
የወያኔ የህዝብ ቆጠራ አላማ እውነተኛና ትክክልኛ አሀዝ ለማግኜት ሳይሆን በብሄረሰብ ህዝብ ቁጥር ሰበብ የፖለቲካ ጨዋታ ለመጫወት ሲሆን ከጅምሩ ጀመሮ በአማራና በጉራጌ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ የአማራ ህዝብ ግን ወያኔ በፈጠረው የርስ በርስ ጥላቻ ራሱን ለመጠበቅ ሲል ብሄሩን ለውጦ፣ ወያኔ ከውጭ ሀይሎች ጋር በመተባበር በቤተሰበ መምሪያና ክትባት ስም ባደረሰበት በደል ወይም አስቀድሞም የወያኔ አላማ የአማራን ህዝብ ቁጥር በማሳነስ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጨዋታ ለማድረግ ባደረገው ደባ እውነታውን በመካድ ቁጥሩን ሆን ብለው ደላልዘው ያሳነሱት ነው፡፡ ህዝቡ ግን እስካሁንም ድረስ አለ፤ ነገር ግን በኢትዮጲያ ህዝብ ቆጠራ መረጃ የሚገለፀው የአማራ ህዝብ ቁጥር አሀዝ ቢያንስ በ5 ሚሊዮን አንሶ የተቀመጠ ነው፡፡ ይህም የወያኔ ፖለቲካ ቁማር በአማራ ህዝብ ላይ ሲካሄድ መመልከትን ያሳያል፡፡ ሌሎችም አፍሪካዊያን ይህን የሚያደርጉ ስለሆኑ በአለም ላይ በመሰሪነቱና አጥፊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ወያኔ ይህን ቢያደርገ የሚያስደንቅ አይደለም፡፡
የአሁኑ ጉዳይ ግን የአዲስ አበባን ጉራጌዎች ወያኔ ከመርካቶነ ፒያሳ የት አደረሳቸው የሚለው ሲሆን የነሱን ቦታ እሱ ይዞ በዝርፊያ ገንዘብ ቦታውን ህንፃ በህንፃ እድርጎ ዘረፋውን ብቻ ለብቻ እንዴት ሊይዘው ቻለ ነው? 40 በመቶ የሚሆን የጉራጌ አጠቃላይ ህዝብ የሚኖር አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ግን መርካቶንና ፒያሳን ጨምሮ ከመቶ አመታት በላይ በጥረታቸው ከገነቡት የነሱ ከተማ እነሱ የት ጠፉና ነው ወያኔ ሙሉ በሙሉ ገበያውን እየተቆጣጠረው የሚገኝ?
ኦሮሞዎች ግን በተደጋጋሚ ለወያኔ ከችግር ማምለጫ መሳሪያ መሆን የለባቸውም፡፡ ወያኔ ወንጀለኛ እንጂ ትክክለኛ ፍርድ ሰጪና ውሳኔ አስተላላፊ አይደለም፡፡ አዲስ አበባ የሁሉም ህዝቦች ዋና ከተማ ነችና ወያኔ ምንም ነገር ስለምንም አያገባውም፡፡ የአማራ ህዝብ ግን ትኩረቱ ሙሉ በሙሉ የአዲስ አበባን ከ100 እጥፍ በላይ የሚያክልን በወያኔ ምክንያት ያጣውን የራሱን ከጥንት ጀምሮ ቦታ በማስመለስ ላይ ሙሉ በሙሉ ያነጣጠረ ነው፡፡ ይህም ወያኔ ከጎንደርና ወሎ በህገወጥ መንገድ ወስዶ የትግራይ አካል ያደረገውን ሰፊና ለም ቦታዎች ይጨምራል፡፡ አዲስ አበባ ግን ላለፉት 130 አመታት ከሌለችበት ተፈጥራ ሁሉም ዜጎች በጋራ ሰርተዋት የሁሉም ብሄሮች ዋና ከተማ ስትሆን ለኢትዮጲያ ሁሉ በጋራ ሀብትነት 130 አመታትን አስቆጥራለች፡፡ ሌላው ግን መሬትን በተመለከተ እያነሳው ያለ ጥያቄ ሁሉንም ብሄር የሚመለከት ሳይሆን በሁለትና ግፋ ቢል ደግሞ በሶስት ብሀሄረሰቦች ግላዊ ምክንያቶች ነው፡፡ የአማራን ብንወስድ በአማራና በትግሬ መካከል ሲሆን ጉዳዩም 130 አመታት የሚያሰቆጥር ሳይሆን 20 አመት ያስቆጠረና ከምንም ተነስቶ ወያኔ በህገወጥ መንገድ ለግል ጥቅሙ ሲል የፈጠረው ወንጀል ነው፡፡
INDIE KEBEQI BELAY MINILIL INA KONJIT
YE KUCHU ZENA IYEGATUN AYEDEL INDIE ,
INANTE KETCHMERACHIHU INASTAWUKALN.