ገንዘባቸውን ከባንክ ለማውጣት የሞከሩ ደምበኞች በፖሊስ ተደበደቡ

Run on Ethiopian banks following months of civil unrest in Oromia and Amara regions of Ethiopia

በበርካታ የደቡብና የኦሮሚያ ክልሎች ገንዘብ የለም የተባሉ ደምበኞች “ያስቀመጥነውን ገንዘባችንን እንፈልገዋለን፣ ለልጆቻችን ትምህርት ቤት ወጪና ለአዲሱ ዓመት ያስፈልገናል፣ ገንዘባችን ካልተሰጠን አንሄድም” ስላሉ በፖሊስ ድብደባ ደርሶባቸዋል።

የባንኮች ቀውስ ወደ አዲስ አበባ እየተቃረበ ሲሆን፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ዋና ባንኮች ነጋዴዎችና ባለሀብቶች ከወትሮ የበለጠ ገንዘባቸውን በቦርሳና ሻንጣዎች ስያወጡ ተስተውለዋል።

ቀድሞ ከብሄራዊ ባንክ መረጃ የሚደርሳቸው የህዋሃት ባለስልጣኖች ገንዘባቸውን በገፍ እያሸሹ ነው። በነገው እለት እስከ መጪው አርብ በርካታ ባንኮች ሊጨናነቁ ይችላሉ።

8 Comments on “ገንዘባቸውን ከባንክ ለማውጣት የሞከሩ ደምበኞች በፖሊስ ተደበደቡ”

  1. Sewoch, ka Tinish qanat behuwala, genzbachuhun, bank
    Hedachihu mateyeq,wonjal lion naw. TSERESELAM EN TSEREIDIGAT,TSINFAGNOCH,TIMKIHTAGNOCH,TEBABOCH TIBALUNA
    QILINTO LITGABU SILAHONACHIHU
    TILIQ TINQAQE ADIRGU.
    ABO MINAYNAT ZEMEN ASAYEHIN?

  2. የኢትዬ. ብር ዘርፋው ትግራይን ቢገነጥሉ ማስመልስ የሚቻለው በጦርነት ብቻ ሊሆን ነው እኮ ጎበዝ ይህ ማለት ኤርትራ በደርግ ጦርነት ወቅት በምፅዋ የወደ ማህል አገር የሚገቡ የሚላኩትን ጥሬ እቃዎች ከ5ቢሊዬን ብር በላይ መውረሷን አንረሳም እናም ወያኔዎች ትግራይ ሪፐብሊክን ሲመሰርቱ የህዝብ የግብር ታክስ ገቢ ተቀማጭ ብር ዘርፈው በር መዝጋታቸው አይቀሬ ነው።

  3. የኢትዮጵያ ነገር የተገላቢጦ፥
    ባንዳው ነፃ ሲሄድ አርበኛው ቅሊንጦ።
    አንጡራ ገንዘቤን ባንክ ያስቀመትኩትን፥
    ወያኔ ዘረፈው ሌት ተቀን ስኳትን።
    የነ ቴድሮስ እናት የነ አብዲሣ አጋ፥
    እንዴት በባንዳዎች በእርኩሳን ትወጋ ! ! !

  4. አማራ የሚባል የለም አልነበረም ሲሉ የነበሩቱ ሁሉ ዛሬ አማራን ከየት አምጥተው ነው የወልቀይት ጉዳይ የአማራ ጉዳይ አይደለም የሚሉት ወያኔዎችና ሻቢያና ወያኔ ሰራሽ ብአዲን አማራን እየገደለ ያለው!
    15000 000 ሚሊዩን አማራ ተገደለ በማን መቼ የት እና እንደት
    ሌላው ህገ መንግስት ሲያጸድቁ 30 000 000 (ሰላሳ ሚሊዩን) አማራን ያልተወከለበት እንደት ነው ሕገ መንግስት የሚሆነው
    ለምግብ መኖር ህይወት ነው እንዴ ውርደት ነው!
    በልቶ መኖረ ለእኔ ትርጉም የለውም!
    ለሰው ልጅ ዋና ነጻነት ! አሁንም ነጻነት! አሁንም ነጻነት! “እኔ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ” ነው ያለው፡፡
    አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ነሃሴ 2008 ዓ.ም ሬዩጄኔሮ ብራዚል

  5. Awo we deserve it. I say we deserve it for having allowed Ethiopia’s avowed enemies to entrench for so long. Because the Derg was a diabolical regime, we welcomed (except in places like Ambo, Gondar and Menz where they were resisted) them. They were people who fought along side secessionists, the other Tigres from the North.
    We allowed them to divide an indivisible nation along linguistic/ethnic lines.
    Woyane Tigres and their Eritrean cousins were the most privileged people in the country even in the Emperor’s time.

    While Gondar, Gojamam, Wollo, had one high school and one hospital each, Tigrai and Eritrea whose populations were less than any of the 3 provinces
    mentioned above, had 4 and 6 high schools respectively 45 years ago.
    Yet, they have never been loyal to our country. To them a non-Tigreans are others.
    Even their most educated cannot overcome their base tribalism.The concept of fairness, is alien to Tigres. Ethiopia is better off without them like the famous California based Vetrinarian, Dr. Tilahun Yilma said over 20 years ago. Mind you, this is a man who was born and bred in Nazreth/Adama. One of his grandparents was a Tigre too. He is vindicated already.
    Unless Tigres, surrender their criminal leaders, their the fate of Tigrai is sealed. We will retrieve what they have plundered come what may.

    They had moved the Air Force to Tigrai along with hired Ukranian pilots.
    We shall see what their next move will be. Perhaps bomb Addis.
    But the mistake we incurred should spur us to do the right thing. Bid farewell to these eternal paraisites.

  6. የኢትዮጵያ የህዝብ ገንዘብ አይደለም ጭንቀቱ ነጻነት ነው አይደለም በሻንጣ በአውሮፕላን ቢጭኑት መንግስት ስንመሰርት ብራችንን እንቀይርዋለን ያን ገዜ ሲፈልጉ ትራስና ፍራሽ ያርጉት።አዲስ አበቦች ለፊታችን አመት በእል በግም ሆነ ዶሮ ሳንገዛ ለነጻነት ሲሉ በግፍ ለተገደሉ ለሞቱት ወገኖቻችን ሃዘን ላይ በመቀመጥ እናሳልፍ አመሰግናለሁ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*