አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል

አሳዛኝ ሰበር ዜና!

ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል

ትላንት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት 8 ሰዓት አካባቢ መንግስት ኮሚቴዎቻችን በሚገኙበት በቃሊቲ እስርቤት በዞን 1 ውስጥ ታስረው ከሚገኙ ታሳሪዎች መካከል 2 ሰዎችን የረሸነ ሲሆን ሁለቱን ደግሞ በጥይት መቶ ማቁሰሉን ማረጋገጥ ችያለሁ፡፡ መንግስት ከትላንት በስቲያ ለሊት በቂሊንጦ ከወሰደው ዘግናኝ የቃጠሎና የግድያ እርምጃ በኋላ ትላንት ምሽት ደግሞ በድጋሚ ተመሳሳይ አሰቃቂ ወንጀል በቃሊቲ የፈፀመ ሲሆን፤ የቃሊቲ እስርቤት አስተዳደርም ‹‹እስረኞቹ ለማምለጥ በመሞከራቸው ነው የተገደሉት›› የሚል ውንጀላ ያቀረበ ቢሆንም፤ ይህ የመንግስት ውንጀላ ግን ከእውነት የራቀ መሆኑን ውስጥ አዋቂዎች ገልፀዋል፡፡ Image may contain: 4 people , people smiling , text

የተረሸኑት ሁለቱ እስረኞች ማንነታቸውን ለማጣራት እየሞከሩ እንደሆነ የውስጥ ምንጮች ያስረዱ ሲሆን፤ ሟቾቹ ታሳሪዎችም የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ኡስታዝ አህመዲን ጀበልና ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ባሉበት ክፍል ውስጥ ታስረው የነበሩ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ግን እስካሁን ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ለማወቅ ችያለሁ፡፡

የእስርቤቱ አስተዳደር በቅርቡ በቃሊቲ ዞን 1 እና ዞን 2 ‹‹አንድ ነገር ቢፈጠር እርምጃ የምንወስድባቸው ታሳሪዎች ስም ዝርዝር›› በሚል 4 የሕዝበ ሙስሊሙን ወኪሎች ጨምሮ ከ140 በላይ የሚሆኑ ታሳሪዎችን ስም ለጥፎ እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በወቅቱ በእስርቤቱ ስሞቻቸው ከተለጠፉት የሕዝበ ሙስሊሙ ተወካዮች መካከል ፎቷቸው ከስር የተመለከተው፡ ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል፣ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ፣ ኡስታዝ በድሩ ሑሴን እና መሀመድ አባተ ይገኙበት ነበር፡፡

ቀድሞውኑ ሊረሽናቸው ያሰባቸውን አካላት አሰናድቶ ያስቀመጠው መንግስት በአሁኑ ሰዓት በየእስርቤቱ ያለምንም ሃይ ባይና ከልካይ በማን አለብኝነት ዜጎቻችንን መረሸኑን ተያይዞታል፡፡ እነዚህ እጆቻቸው ባዶ የሆኑ፣ ያልታጠቁና በሕግ ስር የሚገኙ የፖለቲካም ሆነ የሃይማኖት ታሳሪ ኢትዮጵያውያንን በጨለማ በመረሸን መንግስት እያደረገ ያለውን አረመኔያዊ ተግባር በአስቸኳይ ሊያቆም ይገባል፡፡ ወኪሎቻችን ላይ አንዲት እንኳ ችግር ቢደርስ ከችግሩ ጋር የተያያዙ አካላት በሙሉ ከተጠያቂነትና ከሙስሊሙ ኢላማ ሊያመልጡ እንደማይችሉ አምባገነኑ መንግስት ማወቅ ይኖርበታል፡፡

13 Comments on “አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል”

  1. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ:

    ይህን ደብዳቤ የምጽፍሎት ሰው ያሬድ ጥላሁን እባላለሁ። የወንጌል አገልጋይ ነኝ። ከጌታ ምሕረትን ተቀብዬ ላለፉት 27 ዓመታት ዘር፣ ጎሣ፣ ቀለም፣ ጾታ፣ እምነትና የፖለቲካ አመለካከት ሳልለይ ለትንሽ ለትልቁ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ስሰብክ የኖርኩ ነኝ። ዛሬ ይህንን ደብዳቤ የምጽፍሎት በልብ ጭንቀትና በብዙ ዕንባ ነው። ከሰሞኑ በእርሶ አንደበት የተነገረውንና የኢትዮጵያ የመከላከያ ኃይል በዜጎች ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ የሚፈቅደውን ንግግር አድምጫለሁ። ከተቀመጡበት ወንበር ግዝፈትና በዙሪያዎ ከከበቦት ውጥረት አንጻር የገቡበትን አስጨናቂ ሁኔታ ለመረዳት እሞክራለሁ። የሚወስኑትም ውሳኔ በግል የእርሶ ብቻ እንዳልሆነና አንዳንድ ጉዳዮች ከዐቅሞት በላይ ሊሆኑ እንደሚችሉ እገምታለሁ።
    ሆኖም በአንደበትዎ የተነገረውና በታሪክ መዝገብ ተቀርጾ የሚኖረው ይህ ውሳኔዎ በእግዚአብሔር፣ በሰውና በኅሊናዎ ዘንድ ከፍተኛ ተጠያቂነት እንደሚያመጣብዎ ሳስብ ከልብ አዝናለሁ። እርሶ በእግዚአብሔር ምህረት የተፈጠሩ፣ በምሕረቱ ያደጉና አሁን ለደረሱበት ከፍተኛ የኃላፊነት ሥፍራ የበቁ መሆንዎን በሚገባ ያውቃሉ። ይህን ለእርስዎ የተሰጥዎትን የመኖር መብት ለሌሎች ይነፍጋሉ ብዬ አላስብም። ሆኖም አሁን በእርሶ መሪነት በገዛ አንደበትዎ የተሰጠው ይህ ውሳኔ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምትክ የማይኖራቸው ኢትዮጵያውያን ሕይወት ላይ ሞት የሚያጠላ ነው።
    ሕዝብ ጥያቄ አለኝ ብሎ አደባባይ ሲወጣ፣ አጥጋቢ ምላሽ አላገኘሁም፣ እንዳልናገር ታፍኛለሁ ብሎ እምቢተኝነት ሲያሳይ የተለያዩ ፖለቲካዊ መፍትሄዎችን በማፈላለግ ሕዝብን ማረጋጋት የመንግሥት ባሕሪ ነው። ይህ ዛሬ ድምጹን ለማሰማት በየሥፍራው እንደ አሸን የፈላው ሕዝብ ላለፉት 25 ዓመታት ለኢሕአዴግ አመራር ጸጥ ለጥ ብሎ የተገዛ፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ባረፉ ጊዜ ዕንባውን የረጨ፣ ደረቱን የደቃ ሕዝብ ነው። የፍትሕ ዕጦትና የመድልዎ ብሶት አንገሽግሾት የሚሰማኝ መንግሥት አለ በሚል አደባባይ ቢወጣ እንደ እባብ ተቀጥቅጧል፣ ተዋክቧል፣ ታስሯል፣ ተሰዷል፣ ተገድሏል። ለዚህ እውነታ ማስረጃ ማቅረብ የሚገባኝ አይመስለኝም፤ እርሶም አጥርተው እንደሚያውቁት አልጠራጠርም።
    “በቁስል ላይ ዕፀጽ” እንዲሉ አሁን በኢሕአዴግ ጉባዔ የተወሰነውና በእርስዎ ትዕዛዝ የተንቀሳቀሰው ኃይል ጉዳዩን ወደ ከፋ ደረጃ እንደሚያሸጋግረውና በብሔሮች መካከል የማይሽር ጠባሳ እንደሚያሳድር እርሶዎንም በእግዚአብሔርና በሰው፣ በታሪክና በሕሊናዎ ተወቃሽ እንደሚያደርግዎ በብዙ ትህትና መግለጽ እወዳለሁ።
    አሁንም ጊዜው ሳይመሽ ፖለቲካዊ መፍትሔዎች ላይ እንዲተኮር፣ የኃይል እርምጃው እንዲቆም፣ ተዓማኒ እርምጃዎች እንዲወሰዱና ሌሎችንም ያሳተፈ አገራዊ መግባባት ላይ እንዲደረስ አቅምዎ እሰከሚፈቅድ የበኩሎትን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ፤ ይህንንም ማድረግ ካልቻሉ ከሚፈሰው የንጹሐን ደም እጅዎን እንዲያነጹ ሰውን በመልኩና በምሳሌው በፈጠረ በሕያው እግዚአብሔር ስም እማጸኖታለሁ።
    የጌታ ጸጋ ከእርስዎ ጋር ይሁን! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  2. ልጅ ያቦካው ለእራት ኣይበቃም
    ወጣ ወጣና እንደሸምበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ
    የቆጡን ኣውርድ ብላ የብብቷን ጣለች
    ከባዶ በርሜል የሚወጣ ድምጽ ጀሮ ያደነቁራል
    እዩኝ እዩኝ ኣታብዛ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳይመጣ
    ኣላርፍ ያለች ጣት ኣር ትጠነቁላለች

  3. I don’t know what we are waiting for?

    Ethiopians need to immediately occupy house of the state. Ethiopians need to kill Hailemariam (rather Telatemariam) and his TPLF colleagues immediately?

    Addis Abeba should not sleep while his innocent brothers/sisters are unjustly murdered somewhere in the city itself?

    Stand up Addis Abeba, What are you waiting for? Could it be till you are killed?

  4. @Ras Dejen

    Hello Ras Dejen., I am here in Addis. If You push from Gonder side and we push from Addis side our forces can meet at River Abay. FORSA!! FORWARD!! AVANTI!!” WEDE FIT “!!

  5. እነዚህ ወንጌላዊ ነኝ ምናምን እያሉ ተመፃዳቂዎች ህዝባችንን በየእምነት ቤቶቻቸው የሀገር ፍቅርን የማይሰብኩ ሰብስበው ዳንኪራቸውን የሚያስነኩ በመጀመርያ ከሰይጣናዊ እምነታችሁ ውጡ

  6. It is doable to take decisive measures against the woyanes and their slaves.
    Such actions in Addis, the heart of country, would create panic among the enemies. We know where they live, where they hang out, where they congregate.
    They have cells where Woyane Tigres meet evry now and then. And people notice that.

    It is by the way, wrong to call Woyane/ TPLF a government. It is not. It is rather a Tigre invasion force. We are colonised by people who are depraved and deprived whose IQ is very low,which is at best is a double digit. Yes they are moronic people who do not know there is tomorrow. If they know they do not care about what tomorrow might mean for them. Their stupidity is scary.
    They cannot outgrow their material and emotional impoverishment even after sucking the country dry. These insect eaters cannot be expected to think better than a swarm of locusts. They destroy whatever comes their way. Woyanes like their locust friends must be smoked out.

  7. The event in this high security prison is nothing less than extra judicial murder of Ethiopians accused by TPLF of false charges and Concuted evidences. The criminal murder is one more evidence of Woyane’s crimes. Woyane is best known and dangerous terrorists, murderers, and treasonous mafiasto. This minority based criminal empire should be eradicated and eliminated from every Ethiopian cities, towns, districts, and killiles. If we want to save and prevent genocides and ethnic cleansing of Ethiopian Oromos, Amharas, and other groups it should the priority of Ethiopians by dismanteling and destroying the Woyane crime family.

  8. Where are you Oromos?
    Do you still think Woyane is your friend? Join the Amahars. Get your country back from fascist Woyane.they will never give power

  9. Wollo please block and shot down all kind of ROADS access to Tigray and Gonder will do the same too. And LAND LOCK Tigray by any means: This is one way to fight woyane / TPLF .

  10. We have to unite and fight against TPLF. Addis Abeba should stand up, the Oromo People should revolt again and the Muslims should react now. If all these forces struggle jointly TPLF has no chance to win. GOD BLESS ETHIOPIA

  11. ለአዲስ አበባዎች
    ኢህዲግ-ወያኔ የተባለ ሠይጣን ከወህኒወቾ ቀጥሎ ከፈረንሳይ ቤላ በመጀመር መላዋን አ.አ በፍንዳታ ሊያፈራርስ ስራውንአጠነቋል፡፡ በዚህ ሰበብ ወጠቱን መፍጀት ዒላማው ነዉ፡፡

  12. since the new religion pentiqontia arrived in ethiopia we sufferd by war by starvation at the end we fail by a mercenry gang

  13. በመሰረቱ ኤልፎራ ድርጅት የኢትዮጵያዊያን ሳይሆን የእስራኤላዎያን ሃብት ነው እዚህ ድርጅት የተቀጠሩት ኢትዮጵያዊያን እንደሰው ሳይሆን እንደውሻ ፣ገረድ፣ዘበኛ የሚያታዩ የእስራኤል ውሻዎች ናቸው፡፡
    በየቀኑ የተሸጠው ገንዘብ እስራኤል ኢንፓሲ በድብሎማቶች አማካኝት በተላላኪዎቻቸው ተሰብስቦ ደወእስራኤል ሃገር ይላካል፡፡ ይህም ሆኖ ታድያ ለዜጎች የሚሸጠው የተበላሹና፣ምርቶች፣የቆየ ጉዳይ ነው፡፡
    ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው ለምን ዶሮ ብቻ ሳይሆን ድንች፣ሽንኩርት፣ስጋ፣እንቁላል፣ወተት፣አይብ ይህን ምርት ተጠቅመው የሞቱ ኢትዮጵያዊያን ቤቱ ይቁጠረው ስለማይናገሩ እንጂ በሃገራችን በእስራኤሎችና በሃገሪቱ ጠላቶች ኢትዮጵያዊያን የዘር ማጥፋት ነው!
    ሰውየው ነኝ ከላበረት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*