ይድረስ ለብአዴን አባላት
ይድረስ ለብአዴን አባላት
ወያኔዎች “ሕዝቡን አረጋጉ፤ ሰላም ፍጠሩ” ወዘተ. እያሉ ቁም ስቅላችሁን እያበሏችሁ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ እናንተም እኛም አሳምረን እንደምናውቀው ግን የሕዝባችን ሰላም ያደፈረሰው ራሱ ወሮበላው የወያኔ ቡድን ነው፡፡ በሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ንጹሐንን የሚፈጀው፣ እንቡጥ ሕጻናትን የሚጨርሰው፣ በሺሕዎች የሚቆጠሩ የአማራ ወጣቶችን በየእስር ቤቱ አጉሮ ዘግናኝ ቶርቼር የሚፈጽመው፣ በርካታ ንጹሐን አማሮችን ከረሸነ በኋላ የወልቃይት ጠገዴን ጉዳይ ሁለቱ ክልሎች ተወያይተው ይፈቱታል እያለ በደማችን ላይ የሚቀልደው፣ የሰላም ጉባኤ እያለ እየሰበሰበ በብሶት የሚናገሩትን ወገኖቻችንን እየነጠለ የሚያስረው ወዘተ ወዘተ ራሱ ነብሰ ገዳዩ ወያኔ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን፡፡ ሕዝባችን ሰላም ወዳድ ነው፡፡ የሰላም ጠንቅ፣ የሽብርና የሁከት አባት ወያኔ ነው፡፡ ስለሆነም ሰላም እንዲሰፍን ከተፈለገ መፍትሔው በጣም አጭርና ግልጽ ነው፡፡
ሰላም እንዲሰፍን ካስፈለገ መብታቸውን ስለጠየቁ ብቻ በየአካባቢው የታሰሩትና እንደተለመደው ወያኔ እጅግ ዘረኛ በሆነ መንገድ ቶርቼር የሚፈጽምባቸው ልጆቻችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መፈታት ይኖርባቸዋል፡፡ ሰላም እንዲሰፍን ካስፈለገ በግፍ የተወሰደው የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት መሬት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መመለስ ይኖርበታል፡፡ ሰላም እንዲሰፍን ካስፈለገ ወያኔ ከሕዝባችን ጫንቃ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድና ሕዝባችን በወያኔ ምስለኔዎች ሳይሆን በልጆቹ እንዲመራ ያስፈልጋል፡፡ ሰላም እንዲሰፍን ካስፈለገ የአማራ ሕዝብ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ሥልጣን ማግኘት ይኖርበታል፡፡ ከዚህ ውጪ ያለው ሁሉ ተራ የወያኔ ማዘናጊያና የክህደት መንገድ ነው፡፡ ወሮበላው ቡድንና የዚህ ቡድን ተላላኪ የሆነው ኃይለማርያም ደሳለኝ የወልቃይት ኮሚቴዎች ለትግራይ ክልል ያቀረቡት ጥያቄ የለም ሲሉ በአገርና በሕዝብ ላይ ክህደት መፈጸማቸው ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡ አሁንም ቢሆን የወልቃይትን ጉዳይ ሁለቱ ክልሎችና ድርጅቶች ተወያይተው ይፈቱታል የሚባለው ባዶ ማዘናጊያ እንጂ ከዚህ ነብሰ ገዳይ ቡደን የሚገኝ መልካም ነገር የለም፡፡
የወያኔ መንገድ የሰላም መንገድ አይደለም፤ ሆኖም አያውቅም፡፡ ወያኔ የልጆቻችን ገዳይ የሆነ ደመኛችን እንጂ የሰላም አጋራችን አይደለም፡፡ ከዚህ ወሮበላ የጥፋት ኃይል ጋር ሰላምም ኅብረትም የለንም፤ አይኖረንም፡፡ ጠላቶቻችን የፈለገውን ያህል ቢያደቡም፣ የፈለገውን ያህል ልጆቻችን ቢያስሩና ቢገድሉም፣ የፈለገውን ያህል የዘር ማጥፋት እርምጃ ቢወስዱም፣ ከዚህ በኋላ ወደኋላ መመለስ ብሎ ነገር አይኖርም!! የአባቶቹን የአይበገሬነትና የጽናት መንፈስ የወረሰ ደም መላሽ ትውልድ ተፈጥሯልና በወያኔ ነብሰ ገዳይ ጦር የተፈጁት እንቡጥ ሕጻናት ደምም በከንቱ ፈሶ አይቀርም!!
ሕዝባችን አጋዚ የተባለው ነብሰ ገዳይ ጦር ግድያ ሳያንበረክከው በያለበት የሚዋደቀው፣ በወያኔ አገዛዝ ሲደርስበት የቆየው ይህ ነው የማይባል በደል አንገፍግፎት መሆኑን እናንተም እኛም አሳምረን እናውቃለን፡፡ የትግሉ አደራጅና መሪ (ወሮባለው ወያኔና የዚህ ነብሰ ገዳይ ቡድን ተላላኪ የሆነው ኃይለማርያም ደሳለኝ እንደሚለው የተወሰኑ ጽንፈኛ ዲያስፖራዎች ሳይሆኑ) ራሱ ሕዝቡ መሆኑንም በሚገባ እናውቃለን፡፡ ከዚህ ሐቅ በመነሳት የትግሉን መሠረታዊ ጥያቄ ስትደግፉ እንደቆያችሁ እንገነዘባለን፡፡ በዚህ ይበልጥ ሊጠናከር በሚገባው መልካም እርምጃችሁም የብዙዎችን አድናቆት አትርፋችኋል፤ ብዙዎቻችን ኮርተንባችኋል፡፡ አሁንም በዚህ ሕዝባዊ አቋማችሁ እንድትቀጥሉ ያስፈልጋል፡፡ ከዚህ አቋማችሁ እንድታፈገፍጉ ብዙ ግፊት እንደሚደረግባችሁ ብንገነዘብም፣ የወያኔ መንገድ የጥፋት መንገድ መሆኑን ከእናንተ በላይ የሚያውቀው የለምና የጥፋቱን መንገድ እንደማትመርጡ ደግሞ ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
ሕዝባችን ሰላም ወዳድ ነው፡፡ ሕዝባችን ከየትኛውም ሕዝብ ጋር ጠብ የለውም፡፡ በነብሰ ገዳዩ የወያኔ ቡድን ፊታውራሪነት በየቦታው ሲዘመትበት ኖረ እንጂ የአማራ ሕዝብ በየትኛውም ሕዝብ ላይ አልዘመተም፤ አይዘምትም፡፡ ሐቁ ይህ ሆኖ ሳለ ነብሰ ገዳዩ የወያኔ ቡድን አማራ ክልል በሚኖሩ ትግሬዎች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል እያለ መሠረተ ቢስ አሉባልታ እያወራና እናንተም ይህንን በሬ ወለደ እንድታስተጋቡ ብዙ ግፊት እያደረገባችሁ እንደሚገኝ እናውቃለን፡፡ ሆኖም ይህንን የወያኔ የጥፋት ወጥመድ በሚያስደንቅ ሐቀኝነትና ቁርጠኝነት ሳትቀበሉት በመቅረታችሁ ደግሞ ብዙዎች ኮርተውባችኋል፡፡ ይህ ትልቅ ከፍታ ነው፡፡ ከዚህ የሕዝብ ልጅነት ወደባንዳነት መውረድ የታሪክ አተላ መሆን ነውና በጀመራችሁት መንገድ እንድትገፉ ያስፈልጋል፡፡
ባንዳነት የአማራ ሕዝብ ዕሴት አይደለም፡፡ ሕዝባችን የሚታወቀው በአርበኝነቱ ነው፡፡ ሆኖም ሁልጊዜም ከውስጣችን ሆነው የሚያስጠቁን ባንዳዎችንና ምንደኞችን ደግሞ አጥተን አናውቅም፡፡ ትናንትና አባቶቻችን ሲያስጠቋቸው የነበሩት እነዚህ እንክርዳዶችና የታሪክ አተላዎች ናቸው፡፡ ላለፉት ሃያ አምስት ዓመታትም ቢሆን ሕዝባችን በመሠረተው አገሩ ባይተዋር ሆኖ ሲፈናቀል የኖረው፣ ልጆቹ በግፈኛው ወሮበላ ቡድን ሲሳደዱ፣ ሲታሰሩና ሲገደሉ የከረሙት በእነኝህ ምንደኞች አማካይነት መሆኑን እናንተም እኛም አሳምረን እናውቃለን፡፡ ስለሆነም የሕዝብ ልጅ የሆናችሁት የብአዴን አባላት እነዚህ ምንደኞችና የወያኔ ተላላኪዎች ለራሳችሁም እንደማይተኙላችሁ አውቃችሁ፣ ከሕዝቡ ጋር ሆናችሁ ልትመነጥሯቸው ይገባል፡፡ 40 ሚሊዮን ጀግና ሕዝብ ከኋላችሁ እያለ የምትፈሩበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለም፡፡ ከሕዝባችሁ ጋር በማበራችሁ የሚመጣባችሁ መከራ እንኳ ቢኖር ለሕዝባችሁ ስትሉ የምትከፍሉት መከራ በታሪክ ፊት የማይሞት ስም ያስገኝላችኋል እንጂ ተጋድሏችሁ እንዲሁ ከንቱ ሆኖ አይቀርም፡፡ ከንቱዎች ለፍርፋሪ ሲሉ የሕዝባችን ግንባር ቀደም ጠላት ከሆነው የወያኔ ቡድን ጋር ኅብረት የመሠረቱት ምንደኞች ናቸው፡፡
እንግዲህ ብአዴንና የብአዴን አባላት በታሪካችሁ አግኝታችሁት የማታውቁት ዕድል ከፊታችሁ ተደቅኗል፡፡ ምርጫው የራሳችሁ ነው፡፡ ወይ እንደአቡነ ጴጥሮስ፣ አበበ አረጋይ፣ በላይ ዘለቀ፣ ኃይለማርያም ማሞ፣ አሞራው ውብነህ፣ ሙሉዓለም አበበ፣ ጄኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮ/ል ደመቀ … ከሕዝብ ጋር ቆማችሁ፣ በሕዝብ ላይ የመጣውን መከራ አብራችሁ ትታገሉና ደማቅ ታሪክ ትጽፋላችሁ፤ አልያም ደግሞ እንደ አቡነ አብርሐም፣ መላኩ ተፈራ፣ ታምራት ላይኔ፣ ካሳ ተክለብርሃን፣ ዓለምነው መኮንንና ሌሎች የለየላቸው ባንዳዎችና ጸረ ሕዝቦች ሕዝባችሁን ታስጨርሱና በታሪክ ትቢያነት ትመዘገባላችሁ፡፡ የሰላም ኮንፈረንስ እያላችሁ በምታካሒዱት ስብሰባ እንደምትረዱት የአማራ ሕዝብ ፍላጎት አርበኝነቱን እንድትመርጡ፣ መከራውንም ደስታውንም ከሕዝባችሁ ጋር እንድትጋሩ ነውና የሕዝቡን አደራ ተቀበሉ፡፡
very topical and really important message to those who are behaving in a servile way to the tplf locust and termite tigres who are acting a crime of genocidal act on the great Amhara people
Long live Amhara !!!
down with the tplf locust and termite and well as pest tigres tigres and their servants !
Author is TRIBALIST, that means he is likely CIA agent ==========> ” ሰላም እንዲሰፍን ካስፈለገ ወያኔ ከሕዝባችን ጫንቃ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድና ሕዝባችን በወያኔ ምስለኔዎች ሳይሆን በልጆቹ እንዲመራ ያስፈልጋል፡፡ ሰላም እንዲሰፍን ካስፈለገ የአማራ ሕዝብ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ሥልጣን ማግኘት ይኖርበታል፡፡ “
Message to CIA: CIA, you cancer of humanity, you are gonna fail in your efforts to maintain tribalism in Ethiopia.
ከወያኔ ትግሬ ባርነትና የበታችነት ነፃ የወጣችሁ የብአዴን አባላት ሊገነዘቡት የሚገባ ቢኖር ህዝባችን እንኳን እናንተን ቀርቶ እንደ ታምራት ላይኔ አይነቶችንም ከጥፋታቸው ተመልሰውና ከህዝብ ጎን ሆነው ሲያገኛቸው ይቅር ይላልና ከልቡ ያቅፋል፡፡ የወያኔ ትግሬ በኣማራ ህዝብ ላይ ግፍና በደል ገና ከጅምሩ ጀምሮ ይዘቱ፣ አይነቱና ጉዳቱ ምን ያህል ዘግናኝ እንደሆነ መገንዘብ መቻል ወያኔ ትግሬ ምን ያህል የሁሉም አማራ ህዝብ ጠላት መሆኑን አስረግጦ የሚያሳይ ነው፡፡ ስንቱ አማራ እንደተፈናቀለ፣ እንደታሰረ፣ በፍራቻና ግዴታ ብሄሩን እንደቀየረ፣ ንብረቱን እንዳጣ፣ እንደተገደለ፣ እንደተጨፈጨፈና ተዘርዝሮ የማያልቅ የደረሰበትን በደል ሁሉን ዞር ብሎ መመልከት አማራን ቀርቶ ሰው የሆነን ሁሉ የወያኔ ጠላት የሚያደርግ ነው፡፡ አሁን ደግሞ ግልፅ ጦርነት በአማራ ህዝብ ላይ አውጆ እየገደለና እያሰቃየ ይገኛል፡፡
የወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብ ላይ ቅጥረኛና ተላላኪ ያልሆናችሁ የብአዴን አባላት ሁሉ ከህዝባችሁ ጋር በመሆን ለህዝባችሁ የምትሰሩበት ወቅት አሁን ነው፡፡ መላው የአማራ ህዝብ ከናንተ ጋር ነው፡፡ እንደ ገነት ዘውዴ፣ በረከት ሲሞን፣ ታደሰ ካሳ፣ ካሳ ትከለ ብርሀን፣ አለምህና የመሳሰሉትን ከውስጣችሁ መንጥራችሁ በማውጣት ለአማራ ህዝብ ጥቅም ከህዝብ ጋር አብራችሁ መቆም አለባችሁ፡፡ የወያኔ ትግሬ በብአዴን ውስጥ ቅጥረኞችና ተላላኪወች ከወያኔ ጋር በመሆን እናንተን በማጥፋት ህዝብ እንዳያጠፉ የማድረግ ምርጫውም ሆነ ችሎታው በናንተ እጅ ሲሆን ሀዝብም ሙሉ በሙሉ ከናንተ ጋር ነው፡፡ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ በውጪ የሚኖር አማራም ከናንተ ጋር ነው፡፡ ጀግንነት፣ አርበኛነት፣ አልበገሬ ባይነት፣ አሸናፊነትና ኩሩነት የአማራ ሲሆን ከጥንት ጀምሮ ባንዳነት ነው የትግሬ ልማዱ እና በዚህ አይነት ርካሽ የነሱ በሽታ እንዳትለከፉና የራሳችሁን ህዝብ እንዳታስጎዱ፡፡
በወያኔ ኢትዮጲያ ቦታችሁም ሆነ ህዝባችሁና መብታችሁ ሌላ ሳይሆን አማራ ሆኗልና ለራሳችሁም ስትሉ ይህን ማስከበርና ማስጠበቅ ነው የሚገባችሁ፡፡ ይህን የማታደርጉ ከሆናቸሁ ግን በአማራ ህዝብ ላይ ዋነኛ ጠላት ለሆነ ወያኔ አገልጋይ በመሆን ራሳችሁንና የራሳችሁ የሆነን ህዝብ እየጎዳችሁ ነው ማለት ነው፡፡ ማወቅ ያለባቸሁ ግን ወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ የጥላቻ ስር የሰደደበት ጨካኝ የእናንተም ጠላታችሁ እንጂ ስለምንም ጉዳይ የሚያዋጣችሁ አይደለም፡፡
I read the whole article, it is good except the tribalist nature of it.
በአማራ ላይ ያልተመኙት ጥፋትና ያለፈፀሙት በደል የለም፡፡ የወያኔ መሪዎች ስለአማራ ተናግረዋል ከሚባሉት ንግግሮች ወስጥም
“ አማራ ጠላት ነው” (የሕ.ወ.አ.ት. ማእከላዊ አቋም – ሰነድ)።
“አማራ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ” (መለስ ዜናዊ)።
“አማራን እንደ ሲጋራ ረግጠን ጥለነዋል” (ስዬ አብርሃ)።
“ገድለን የቀበርነውን አማራ አታንሱብን” (ሳሞራ ይኑስ)።
“አማራውንና ኦርቶዶክሱን ሰብረን ጥለነዋል” (አቦይ ስብሃት)።
“አማራ ትምክሕተኛ ነው” (ገብረኪዳን ደስታ)። የሚሉት ጭምር ይገኙበታል፡፡
Thank You God for making Ethiopia and it’s people free from Woyane! Thank You! Thank You ! Thank You!
knowingly or unknowingly many of ANDM fascist cadres have acted as agents of death, destruction, humiliation, persecution of the amhara population for 25 years. it cannot be assumed that these opportunists and fascist servants do not know what they are doing. they are willing servants of tplf fascists.
they should take responsibility for the genocide of the amhara in places like Bedeno, Arba Gugu,
they should be accountable for the 2.7 milliomn amharas missing into thin air from Ethiopian census,
they should be accountable for those amharas who have been evicted, displaced from their homes and villages, from different parts of the country and left to die.
As a group representing /sitting in the name of amhara in tplf /eprdf they are responsible , even though people did not vote for them. these are people who should be discarded unless they prove themselves practically.
The TPLF/Woyane mafia terrorists listed above including Sibhat Nega, Samora Yunis, Abay Woldu, Debrezion G Micheal, Gebre Kidan Desta, Getachew Assefa. Bereket Simon, and leaded of TPLF/EPRDF Criminal mafiasto should not be allowed to destroy our country and must face military court and executed ASAP. Bringing the sweet taste of justice to these terrorists, criminals, racists, murderers, The demise and destruction of this criminal empire should be our main and primary mission. The way to bring the rule of law, democratic governance, respect of citizens, transparency, and justice is by hunting, convicting, and executing the Woyane leaders for the high crimes of ethnic cleansing, genocide, racism, extra judicial killings, ethnic apartheid they perpetrated against Ethiopians for twenty five years. Let us not rest or relax until we destroy these sychopants, delusional sychos, and narcists.
ብአዴን አልነበረም/ላልነበራችሁ/ሊኖረም አይችልም አማራን እንወክላለን ትላላችሁ እናንተ ወያኔዎች ሻቢያዎች፣ሱዳያውያን ሞሳዳዊያን ቆሻሻ ለመሆናች ሕዝብ ይንገራችሁ እውነት ይድረስ ለብአዴን አባላት የተባለው ከአባባል ውጭ እመኑኝ ብአዴን አልነበረም ወደፊትም አይረም ምክንያቱም ብአዴን ቢኖርማ ኖሮ የትግራይ ሽፍቶች ጎንደርን ሲወሩ አማራውን ሲገድሉ አብሮ የገደለ ብአዴን ነው!ለትግራይ ወያኔ የአማራን መሬት ሰፍሮ የሰጠ ለመሆኑ ማረጋገጫ ለዚህም የትግይን ሕዝብ ሁመራ፣መተማ፣ወልቃይትን፣አዳረቃይን ሲሰፍሩበት ብአዴን በጂ.አይ.ዜድ፣በኦክስፋም፣ዩ.ኤስ.አይ.ድ፣በኖርዊዩ የገንዝብ ድጋፍ አዲስ አበባ ለአንድ ወር(ለሰላሳ ቀኖች) ወጪያችሁን ችለው ስትዝናኑ አልመበረምን ከዚያ ተመልሳችሁ የትግራይ ተወላጆችን ለማስፈር አብራችሁ አልሰራችሁምን እስቲ ተጠየቁ ማን ይጠይቃችሁ
ለመሆኑ ብአዴን 15 000 000(አስራ አምስት ሚሊዩን) አማራዎች ሲገደሉ ሰው የተገደለ አልመሰለውም በተሰጠው ገንዘብና ባፈራው ሃብት ጎግቶ ለሰው ልጆች መገደል መፈናቀል ለውይይት አቅርቦ አያውቅም፡፡
ምክንያቱም የብአዴን (አባቱ፣እናቱ፣ርስቱ፣አለቃው ወያኔና ወያኔዎች ብቻ ስለሆኑ እንደ ውሻ የተጣለለትን ጭራውን እየቆላ አማራን አስደፈሩን፣አስገደለ አስገደሉ፡፡
በላይ
ይህ ሚኒስተር ስንት አማራዎችን አፈናቀለ፣አስገደለ፣አቃጠለ እውነት ሽፈራው ሽጉጤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር እንደት ሁኖ በደቡብ አካባቢ ያጠፋው ጥፋት የገደለው ሕዝብ መጠን ተመዝገቦ መያዝ አለበት ነገር ግን አቶ ሽፈራው ሽጌጤ አማራው የአንት ጠላት አልነበረም ወያኔ ያዘዘህን ስራ ሰርተህ በሚሊዩን የሚቆጠሩ አማራዎች ገድለላህ!
አምሃ
አማራ የሚባል የለም አልነበረም ሲሉ የነበሩቱ ሁሉ ዛሬ አማራን ከየት አምጥተው ነው የወልቀይት ጉዳይ የአማራ ጉዳይ አይደለም የሚሉት ወያኔዎችና ሻቢያና ወያኔ ሰራሽ ብአዲን አማራን እየገደለ ያለው!
15000 000 ሚሊዩን አማራ ተገደለ በማን መቼ የት እና እንደት
ሌላው ህገ መንግስት ሲያጸድቁ 30 000 000 (ሰላሳ ሚሊዩን) አማራን ያልተወከለበት እንደት ነው ሕገ መንግስት የሚሆነው
ለምግብ መኖር ህይወት ነው እንዴ ውርደት ነው!
በልቶ መኖረ ለእኔ ትርጉም የለውም!
ለሰው ልጅ ዋና ነጻነት ! አሁንም ነጻነት! አሁንም ነጻነት! “እኔ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ” ነው ያለው፡፡
አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ነሃሴ 2008 ዓ.ም ሬዩጄኔሮ ብራዚል
ባንዳነትና ከሃዲነት ረጅም ታሪክ ያለው ነው፡፡ባንዳነትና ከሃዲነት ለራሳቸው እና ለሌሎች ሰዎች ጥሩ አመለካካት የሌላቸው የወረደ ስብእና ያላቸው ሰዎች ተግባር ነው፡፡ባንዳነትና ከሃዲነት በራሳቸው ላይ አመኔታና ክብር የሌላቸው ሰዎች መገለጫ ነው፡፡ሀገር የሰማይቷ እየሩሳሌም የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ ናት፡፡ስለዚህ ሀገርን መክዳት የሚያመልኩትን አምላክ የመክዳት ያህል ነው፡፡ምክንያቱም በትንሹ ያልታመነ በትልቁ ሊታመን አይችልም፡፡ሀገርን መክዳት ልክ እናትን እንደ መክዳት ነው፡፡በአንድ ሀገር ውስጥ ከወንጀሎች ሁሉ የከፋው የሀገር መክዳት ወንጀል ነው፡፡እርግጥ ነው ሀገርን መክዳት እና የምታገለግለውን ሀገር መንግስት መክዳት የተወሰነ ልዩነት አለው፡፡ልክ እንደ ወያኔ አንድ መንግስት የሀገሩን ብሄራዊ ጥቅም የማያስጠብቅ ለሚያስተዳድረው ህዝብ ተገቢው ተአማኒነት እና አክብሮት ከሌለው ያንን መንግስት አላገለግልም ማለት የሚያስጠይቅ ክህደት ሳይሆን እንዲያውም የሚያስከብር ተግባር ነው፡፡ስለባንዳነት ሲታሰብ ብዙውን ጊዜ የባንዳነት ቁንጮ ሆኖ ሚታወሰው የአስቆሮቱ ይሁዳ ነው፡፡ይሁዳ አዳኙን ቅዱሱን እየሱስ ከርስቶስን ለ30 ብር አሳልፎ የሸጠው ነው፡፡እሰኪ በዚያ ዘመን ያሉትን አራት ሰዎች እንይ፡፡ዮሀንስ፣ጴጥሮስ፣የአስቆሮቱ ይሁዳ እና ሃዋርያው ጳውሎስ፡፡በዚህች ምድር ላይ ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደፊትም እንደነዚህ አይነት የተለያየ ጠባይ ያላቸው ሰዎች አሉ፡፡የአስቆሮቱ ይሁዳ እራሳቸውንም ሆነ ሌላውን ለገንዘብ እና ለስልጣን አሳልፈው የሚሸጡ የወያኔ እና ወያኔን የሚመስሉ ባንዳዎችና ከሃዲዎች ምሳሌ ነው፡፡ወያኔ የውጪ እርዳታና ብድር እየተሰጠው ኢትዮጵያን ለውጪ ሃይሎች አሳልፎ የሸጠ ሃይል ነው፡፡እድሜ ለወያኔ ኢትዮጵያም ታሪካዊ ማንነቷን እና ክብሯን ያጣች የሰይጣን መፈንጫ ሆናለች፡፡ሌላው ሃዋርያው ጴጥሮስስ ነው፡፡ጴጥሮስ የክርስቶስ ደቀ-መዝሙር ሆኖ እያለ ብዙ ጊዜ ቶሎ ለማመንም ሆነ ቶሎ ለመሳሳትና ለመውደቅ የሚቸኩል ነበር፡፡እየሱስ ክርስቶስን በመከራህ እስከመጨረሻው ካንተ አልለይም ብሎ ቃል ገብቶ ነበር፡፡ነገር ግን ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር ክርስቶስ ዶሮ ሳይጮህ ሶስት ጊዜ ትከዳኛለህ አለው፡፡እንዳለውም በዋና የመከራው ሰአት ክርስቶስን ሶስት ጊዜ ካደው፡፡ነገር ግን ጴጥሮስ በኋላ ላይ ተፀፅቶ ተመለሰ ከውድቀቱ ተነስቶ በእምነቱ በመፅናት የክርስቶስ ዋና ተከታይ በመሆን የቤተክርስቲያን ዋና የፀና መሰረት አለት ሆነ፡፡ሌላው ዮሀንስ ነው፡፡ዮሀንስ በክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር የታሰረ ፅኑ አማኝ ነበር፡፡በእምነቱ በመፅናት ከክርስቶስ መከራው ሳይለይ እስከ መጨረሻው መስቀሉ ድረስ ከጎኑ ያልተለየ ነበር፡፡መጨረሻ ላይ ክርስቶስ በመስቀል ላይ እያለ ነፍሱ ከስጋው ልትለይ ስትል ዮሀንስን እነኋት እናትህ አለው፡፡እናቱን ማርያምን ደግሞ እነሆ ልጅሽ በማለት የማርያምን እና የክርስቲያኖችን የማይለወጥ እናትነትና ልጅነት አፀደቀ፡፡ሌላው ሃዋርያው ፓውሎስ ነው፡፡ሃዋርያው ጳውሎስ መጀመሪያ ላይ በክርስቶስ የማያምን ብቻም ሳይሆን ከአይሁድ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየተቀበለ የክርስቶስን ተከታዮች ያሳድድ የነበረ የአይሁድን የኦሪት ህግ ወይንም ቶራ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሊቅና ፅኑ አማኝ እብራዊ ነበር፡፡ጳውሎስ ላመነበት ነገር ፅኑ አቋም ያለው ስለነበር ይህን የሚያውቀው ክርስቶስም ጳውሎስን ለሃዋርያነት መርጦት በተአምር የእርሱ ተከታይ ክርስቲያን አደረገው፡፡ሃዋርያው ጳውሎስ እንደለመደው ክርስቲያኖችን ለማሳደድ ወደ ደማስቆ እየሄደ ሳለ ነው ክርስቶስ በድሮ ስሙ ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ ብሎ በቀጥታ አናግሮት ከፀሃይ ብርሃን በብዙ እጥፍ በሚበልጥ ተአምራዊ ብርሃን የጳውሎስን አይኑን አሳውሮ ከፈረሱ ላይ መሬት የጣለው፡፡ጳውሎስም የክርስቶስን ተአምራዊ ትእዛዝ በመቀበል በተአምር አይኑ በርቶለት ከሁሉም የላቀው የክርስቶስ ተከታይ ለመሆን በቃ፡፡ልክ ከላይ እንደተገለፁት የቅዱስ መፅሀፍ ሰዎች በእናት ሀገር ኢትዮጵየ ጉዳይ ላይ ተመሳሳይ አካሄድ ወይንም አመለካከት ያላቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ፡፡ዛሬ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ የደረሰችው እንደ አስቆሮቱ ይሁዳ አይነት ባሉ ኢትዮጵያውያን ከሃዲነትና ባንዳነት የተነሳ ነው፡፡በሀገራችን ጉዳይ ላይ ከቻልን እንደ ዮሀንስ ካልቻልን ደግሞ እንደ ጴጥሮስና ጳውሎስ እንሁን እንጂ ለጥቅምና ለስልጣን ብለን እንደ አስቆሮቱ ይሁዳ የለየልን ባንዳና ከሃዲ አንሁን፡፡እንደሚታወቀው የአስቆሮቱ ይሁዳ ክርስቶስን ለ30 ብር ሸጦት ሲያበቃ የሸጠውን ብር ሳይጠቀምበት እራሱን ሰቅሎ ነው የሞተው፡፡በ30 ብሩ አኬልዳማ የሚባል የደም መሬት ነው የተገዛበት፡፡ዛሬም ከውጪ ሃይሎች ብድርና እርዳታ ከሚወረወረው ትርፍራፊ ጥቅም አገኛለሁ በማለት ታሪካዊ ኢትዮጵያን ለውጪ ጠላት አሳልፎ የሚሸጥ ባንዳና ከሃዲ መጨረሻው እንደ ይሁዳ ተመሳሳይ ነው፡፡ወያኔም እንደ ይሁዳ ኢትዮጵያን ለጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች አሳልፎ በመሸጥ ከውጪ ሃይሎች ብድርና እርዳታ የሚሰጠውን 30 ዲናር በስሩ ላሉ ሌሎች ይሁዳዎች ቆንጠር እያደረገ እንደ ውሻ እየወረወረላቸው ብዙ ባንዳና ከሃዲዎችን የራሱ ተከታዮች ለማድረግ ችሏል፡፡እግዚአብሄር ያልባረከው እንደ ይሁዳ በሃጥያት የሚገኝ 30 ዲናር ደግሞ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝን አኬልዳማ ነው፡፡ላለፉት 25 ዓመታት ወያኔ ባመጣው 30 ዲናር ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከብዙሃኑ ጥቅም አንፃር ሲታይ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘርፈ-ብዙ ጥልቀትና ስፋት ያለው ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ ፣ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ሞራላዊ እና አካባቢያውዊ ስነ-ምህዳር ቀውስ ነው የፈጠረው፡፡እርግጥ ነው ከዚህ 30 ዲናር ለጊዜው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያገኙ ጥቂት ተጠቃሚዎች አሉ፡፡እነዚህ ጥቂቶችም ቢሆኑ ይህንን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ወይንም ድሎት እያገኙ ያሉት ብዙሃኑ እየተጎዳ በወንጀልና በግፍ ስለሆነ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በሌላ መንገድ የበሉትን ይተፉታል፡፡ልክ እንደ መለስ የከሃዲና የባንዳ መጨረሻው አያምርም፡፡ሰይጣን እና ሰይጣናዊ ሃይሎች ደግሞ ለራሳቸው ድብቅ ፍላጎትና አላማ ብዙ ወንጀልና ሃጢያት አሰርተው እንደሚፈልጉት ተጠቀሙብህ ሲያበቁ የአገልግሎት ጊዜህ ሲያበቃ እንደ ኮንዶምና ማስቲካ እንደ ቆሻሻ ይወረውሩሃል፡፡ወያኔም በተራው እርሱን በሚያገለግሉት ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርገው ተመሳሳይ ነገር ነው፡፡የጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች በፅዬናዊነት ሽፋን ንፁሃን ምስኪን አይሁዳውያንን ለራሳቸው ድብቅ ፍላጎትና አላማ እንደሚጠቀሙባቸው ሁሉ ወያኔም የዋህ ትግሬዎችን በጭፍን ዘረኝነት ስሜት እየነዳ በዚህ መንገድ እየተጠቀመባቸው እንደሆነ ነው የሚሰማኝ፡፡የጥልቁ አለም ሰይጣናዊ ሃይሎች በወያኔ በኩል በአማራው በኦሮሞውና በትግሬው መካከል ልክ እንደ ሩዋንዳው አይነት የዘር ፍጅት ወይንም ጀኖሳይድ እንዲፈፀም እየሰሩ እንዳሉ ነው የሚሰማኝ፡፡አብዛኛው ኦሮሞ እውነታው በሂደት እየገባው ወደ ቀልቡ እየተመለሰ በኦሮሞውና በአማራው መካከል ያለው ቅራኔ እየበረደ ወደ መቀራረብ መንፈስ እያመራ ነው፡፡እርግጥ ነው መሰሪው ወያኔ ፊቱን ያዞረበትን ኦሮሞውን ለመደለል ሲል በአዲስ አበባ ልዩ መብት እሰጥሃለሁ እያለ አሁንም ሊያታልለው በቀቢፀ ተስፋ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡መላው የኢትዮጵያ ግዛት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የሚያምን የዜግነት መብቱ ተጠብቆለት የሌላውንም እያከበረ በሰላምና በፍቅር የሚኖርባት የሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገር ነች፡፡ይህ የወያኔ አካሄድ በራሱ ለኦሮሞዎች ንቃተ-ህሊና የማይስማማ ስድብ ነው፡፡ነገ ደግሞ አማራውንም ጉራጌውንም በአዲስ አበባ የተለየ መብት እሰጥሃለሁ እያለ በኢትዮጵያውያን መቀለድ ይጀምራል ማለት ነው፡፡በእርግጥ ያለው ሃቅ ወያኔ ትግሬዎች ናቸው በአዲስ አበባ ላይ የተለየ መብት ያላቸው፡፡ለመሆኑ ወያኔ ደስ ሲለው ወይንም ሲናደድ አንድ የሆነ ከተማ ወይንም ክልል ወይንም መሬት እንደ አምባሻ እየከለለና እየቆረሰ እንደፈለገው ለመስጠት ወይንም ለመንሳት መብት የሰጠው ማነው?ይህ የሚያሳየው ወያኔ ሀገር ለማስተዳደር ምንም አይነት ህጋዊ መሰረትና ቅቡልነት የሌለው ሃይል ለመሆኑ ማስረጃ ነው፡፡በዚህ ምክንያት ላለፉት 25 ዓመታት ወያኔ ሀገር እያስተዳደረ ያለው ሰዎችን በጥቅም ባማታለል፣በፕሮፖጋንዳ፣በማጭበርበር፣በማደናገር፣እርስ በርስ በማናከስና እና በሃይል ነው፡፡
በተለይም ለወያኔ በስልጣን መቆየት ባንዳዎችና ከሃዲዎች ከፍተኛ ድርሻ ነው ያላቸው፡፡ባንዳና ከሃዲዎች ደግሞ መጨረሻቸው አያምርም፡፡የፍትህ አምላክ ወንጀልና ግፍ ሲሰራ ለጊዜው ያላየ ዝም ያለ ይመስላል እንጂ ጊዜው ሲደርስ ለሁሉም እንደ ስራው ፍትህን ይሰጣል፡፡በዚህ አንጠራጠር፡፡ሌላውን ትተን አምላክ በሞተ እሬሳ እንኳን ሳይቀር ፍትህን የሰጣል፡፡ድሮ አንድ የሰማሁት ታሪክ ላውጋችሁ፡፡አንድ ወቅት አንድ በገጠር ውስጥ የሚኖር ሰው ሌላ ሰው ይገድልና ከመንገድ ገባ ያለ ቦታ ይቀብረዋል፡፡አንድ ቀን ያሰው በዚያ በቀበረው የሞተ እሬሳ አቀራቢያ ሁኔታውን ለማየት በዚያ ያልፋል፡፡ያ የሞተ ትኩስ እሬሳ ቀስ በቀስ መበስበስ ቢጀምርም አይኑ ግን ገና አልፈሰሰም ነበርና ገዳይ ይህንን ሬሳ ሲመለከት ሬሳው አይኑን አፍጥጦ ያየዋል፡፡ዛሬም ሞተህ ታየኛለህ እንዴ ብሎ ገዳይ በንዴት ሬሳውን በጦሩ የብረት ጫፍ ያለው እጀታ አናቱን ይመታዋል፡፡የጦሩ እጀታ በሚገርም ሁኔታ የሬሳው ጭንቅላት ላይ ጠብቆ ይሰካል፡፡ገዳይም የተሰካውን ጦሩን ከሬሳው አናት ላይ በችኮላ ለማስለቀቅ ሳያስበው በሃይል ሲጎትት የጦሩ ጫፍ እራሱን ይወጋውና ገዳይም ሳያስበው እዚያው እራሱን በራሱ ጦር ገድሎ ይሞታል፡፡ሌላ አይደለም እሬሳ ሳይቀር ገዳዩን ለፍትህ ሲባል ይበቀላል፡፡ይህንን ያነሳሁት ሰዎችን የሰሩት ግፍና ወንጀል እራሱ እረፍት እያሳጣ እያሳደደ ምን ያህል እንደሚበቀላቸው ነው፡፡ከሃዲና ባንዳዎችም ተመሳሳይ እጣ ፈንታ ነው የሚጠብቃቸው፡፡በቅዱስ መፅሃፍ እንደምናነበው ቃየል ወንድሙን አቤል ከገደለ በኋላ የወንድሙ ደም የህሊና እረፍት እየነሳው በምድር ላይ ተቅበዝባዥ ሆነ ነው የሚባለው፡፡
ወያኔዎችም የሰሩት ወንጀልና ግፍ ፅዋው ሞልቶ እየፈሰሰ ነው፡፡የሚገርመው ግን የባከነ ጊዜያቸው ጭምር እንዳበቃ እንኳን አለመረዳታቸው ነው፡፡ምናልባት አለን የሚሉት የመጨረሻ ነገር የተስፋይቱ ምድራቸው ትግራይ ብቻ ልትሆን ትችላለች፡፡ወያኔዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያበጣብጡት ትግራይ የምትባለው የተስፋይቱ ምድራቸው እንደ አማራጭ አለችን ብለው ተማምነው ነው፡፡እኛ ግን ሌላ አማራጭ ሀገር ስለሌለን ከአምላክ እርዳታ ጋር ብቸኛዋ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በጋራ ተባብረን ከጥፋት እናድናት፡፡
ትግሬው በሌላው በኢትዮጵያ አካበቢ ሃገሩን ሲለማም ሲያጠፋም በተደጋጋሚ ይታያል ሆኖም ግን በትግራይ ክልል ውስጥ የሌላው ጎሳ ማለት ትግራይ ውስጥ ለመሃላ አይኖሩም (አንድም ጊራጌ፣አንደም አማራ(ይባስ ብሎ አማራው ከትውልድ ሃገሩ ከደቡብ፣ከምስራቅ፣ከምዕራብ ከሰሜን ከትውልድ ቦታው ሁመራ፣መተማ፣ወሎ እራሱ ወያኔና ቅጥረኛው ብአዴን በማሰማረት 15000000/አስራአምስት ሚሊዩን አማራን ገድለዋል ይህ መረጃ በአሁኑ በጎንደርና በጎጃም፣በወሎ የተገደሉትና አይጨምርም/፣አንድም ኦሮሞ እና ወያኔዎች ሌላውን ሕዝብ በጥይት በመግደል፣በእሳት በማቃጠል ከሃገሩ ሲያባረሩ፣ንብረቱን ሲዘረፉ እነሱ ብቻ መኖሪያ ለማድረግ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው ወያኔዎች!
ሞት ለወያኔና ለብአዴን!
መሰለ
እኛ ለወልቀይ ጸገደይ መሬት ምን አገባችሁ ያለው የብአዴን ልዑልሰገድ በቀለ አንተተ ምንአገባህ/ሽ/ እናንተ ምንም አይደላችሁ
ይህ ሰው የኢትዮጵያ ነቀርሳ ልዑልሰገድ በቀለ/የሃገር ነቀርሳ/ ነው! ናቸው!
የጎሳ ፓለቲካ ሃገርን ያፈረሳል! ለማንኛውም ይህ ውሻ ልዑልሰገድ በቀለ በእሳት መቃጠል ነበረበት ይህ ቆሻሻ ሆዳም
Wow, God bless those who advocate hatred among the Ethiopian people. The good thing is Amhara can not be represented by such kind of immature people.
ይደረስ ለብአዴን
በለፈው ግንቦት ወር ላይ አቶ ደብረ ጽዮን በአንድ መንግስት መስሪያ ቤ ውስጥ ያሉ የኢሀዴግ አባላትን ሰብስበው በአማወያየየበት ጊዜ
የአማርኛ ተናጋሪ ከሆኑት አባላት መካከል ጥያቄቀርቦለት ነበር ጠያቄውም በመስሪያ ቤታችን ውስጥ መካከለኛ ማኔጅመንት ደረጃ እያገለገሉ ያሉ የአማራ ብሔር ተወላጆች ትንንሽ ምክነያቶች እየተፈለገ በበላይ አለቖች ከስራቸው ላይ እየተነሱ በምትካቸው ግን የትግራይ ተወላጆችና ለቦታው የማይመጥኑ እየተተኩ ነው ፡፡ እነዚህ ሰዎች የብአደን አባል ከመሆናቸውም በላይ ያላቸው ክህሎትና የትምህርት ዝግጅ ከፍተኛ ነው ጥፋተኛ ናቸው እንኳ ቢባል በኤክስፐርትነት የሚያገለግሉ በሆንም ጠፋታቸው በአስተዳደራዊ ጉዳይ እንኳ ሳይታይ ነው ተሰናብታችኋል የሚባሉት ይህ ደግሞ የብዐዴንን አባላት ለይቶ ለመምታት የታለመ ነውና እርሶው ይኀን ነገር ያውቃሉ ወይ ሲባሉ፡፡ ከወንበራቸው ወደኋላ ለጠጥ ብለው ብአዴን ምነድነው ሕወሀት ነው እዚህ ያደረሰው ምንድን ነው ብአዴን ብአዴን የምትሉት ብለው በአንድ አ.ነገር አለፉት፡፡ከዚያም በኋላ እኔም ረዘም ላሉ አመታት የታገልኩለትን ብአዴን እርግፍ አድርጌ ተወኩት ፡፡ ውድ የብአደን አባላት ጊዚያችሁን በከንቱ አታጥፉ ቢያነስ ጠላት አታትርፉ ህወሃቶች የሚያስቡዋችኁ በአቶ ደደብ ጽየን አስተሳሰብ ነው ፡፡ ውርደት ለአማራ ተፈጠሮአዊ አይደለም እና፡፡ አሁንም ለጊዜው መጠቀሚያ ሆነን የህወሓት ቱጃሮችን ዝረፊያና እድሜ ብናራዝም አናመልጥም ለዚህ ደግሞ እኔ ምሰክር እሆናለሁ.፡፡ ከውጭ ወረራ ለመከላከል ደፋ ቀና እያሉ የተሰው አያቶቻችን ያስረከቡንን ሃገር ለጎሳ //ወራሪዎች አና ለባንዳ የልጅ ልጆች ማሰረከብ የህሊናም የሞራልም ወድቀት ነውና እንመካከር፡፡
ባርነት ሌላ የመልካም አስተዳደር ችግር ሌላ !
`ልማታዊ መንግስታችን` ጉረሮውን ተይዞም ቢሆን የወልቃይትን ጉዳይ በህውሃት መገናኛ ብዙሃን በአማርኛ ቋንቋ ለመጀመሪያ ጊዜ ተንፍሶታል። በዚህ የህውሃት መግለጫ ያዳመጥናቸው ጉዳዮች ሁለት ናቸው።
1ኛ እነ ገብሩ አስራትን ከአባረርን በኋላ የትግራይ ልማትና የሌሎች ክልሎች መድማት በኣስተማማኝ ሁኔታ አረጋግጠናል፣ በመሆኑም ትግራይ በኢኮኖሚውም ሆነ በፖለቲካው ረገድ የማይደፈር የበላይነቷን ይዛለች-
2ኛ የወልቃይት አማሮችን ጉዳይ ለመወሰን ከህውሃት ውጭ ማንም አያገባውም የሚሉት መሰረታዊ ጉዳዮች ናቸው- ወልቃይት ማንነቱን እስካላረጋገጠ ድረስ በሰላም መኖር የማይታሰብ መሆኑ የተዘነጋ የመስላል።
ስለ ኦሮሚያ `ልማታዊው ህውሃት` ምንም አለማለቱ የሚከነክን ቢሆንም መሰረታዊ መልእክቱ በአማራ አጀንዳ የኦሮሞን የጸረ ባርነት ትግል ለማዳፈን አለያም አሁንም ሁለቱን ብሄሮች የማጋጨት አጀንዳውን አጠናክሮ መቀጠሉን አመላካች ነው።
በመሰረቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ የህውሃት አገዛዝ በቃን ፣ የምንሸከምበት አቅም የለንም፣ አትድረሱብን አንደርስባችሁም የሚልና በተለይም የአማራ ህዝብ ለእኔ የሚለው ምንም ሃብት ሳይኖረው ለዚች አገር መከበር ሲወጣ ሲወርድ ከመኖር ባሻገር ምንም ተጠቃሚ ባልሆነባቸው ያለፉት ጨቋኝ ሰርዓቶች ችግር ተጠያቂ መደረጉ የማይቀበለው የህውሃት ሴራ ከመሆኑ ባሻገር ከዚህ በኋላ በዚች አገር ሉአላዊነት መከበር ዙሪያ ከሌላው ወገኑ በተለየ ሁኔታ የሚያንገበግበው እንዳልሆነና ህውሃት ለጠነሰሰው አገር የማፈራረስ ሴራ ከሌላው ብሄር በተልየ መስእዋት አይሆንም። ለኣማራ ህዝብ ህልውና መረጋገጥ ብሎም እንደ አማራ በህውሃት ባርነት ስር ወድቀው የሚማቅቁ ህዝቦችን ትግል በመደገፍ ረገድ እስከ ነጻነት በር ድረስ ይተባበራል ነጻነቱን እስኪጎናጸፍም ይጋደላል። ባጭሩ የአገራችን መፈራረስ የአማራን ህዝብ ብቻ የሚያሳስብ ጉዳይ አይደለም። አገራችንን ህውሃት ተሳክቶለት ካፈረሳት ሁላችንም ወደማንወጣው ውድቀት ኣንደምንገባ የሚያጠያይቅ ጉዳይ አይደለም። ግን አማራ የትኛው መሰረተ ልማት ወይም ኢንዱስትሪ ወይም ሃብት ሊቀርበት ወይም ሊወድምበት፣ ችጋሩ በማን ላይ እንደሚበረታ የማን ሃብት እንደሚጋይ ጊዜው ሲደርስ የምናየው ይሆናል።
ወደ መግለጫችሁ መሰረታዊ ጉዳይ ስመለስ ልትፈርስ በደረሰች ኣገር ገደል ኣፋፍ ላይ ቆማችሁ ችግሩ የመልካም አስተዳደር ችግር ነው፣ እድገት የፈጠረው ፍላጎት እንደሆነና የኢትዮጵያ ህዝቦች ከችጋር ተላቅቀዋል የሚለው ሃተታ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ሆኖብናል። ስለዚህ ሳይመሽ ፣ ነገራችንም ሳይበላሽ ስልጣኑን ለህዝብ መመለስ ብቸኛው ኣማራጭ ነው-የፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ መሰሪነት በመሪ እቅዳችሁ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የ25 ኣመት ዕቅድ ጋር በወረቀት ላይ ለይስሙላ ከሚታየው ህገመንግስት በተቃራኒ ተልእኮውን አጠናቅቆ ትግሬን ለባላባትነት የኢትዮጵያን ህዝብ ለባርነት ጥሎ አልፏል። የወቅቱ የህዝብ አጀንዳ ነጻነትና ነጻነት ብቻ ነው።